Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የከተማ ውጊያ ሕግ

Post by Horus » 26 Nov 2020, 13:08


Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የከተማ ውጊያ ሕግ

Post by Guest1 » 26 Nov 2020, 14:28

ስለከተማ ጦርነት
ያለፉትን የከተማ ጦርነቶች ታሪክ ማወቅ ይጠይቃል።
መንገዶችን ማጥናት፤ ፕላን ማውጣት... በተለይ ትረካውን ማስተካከል፤
አለበለዚያ የቴክኖሎጂ የበላይነትን ጥቅም ላይ ማዋል አይቻልም።
እዝህ ላይ ልምድን አልጨመረም። ቀሺም።

አንድ ፊደል የቆጠረ ወይም ተራ ወታደር መገመት የሚችለው ነው። እንዴት? ስነልቦና ዝግጅት? ማን ዬት ይሁን? እያንዳንዱ ቤት እንዴት እንግባ። ከመግባታችን በፊት ስላይ እንላክ። ክክክክክ እነዝህ ጥቃቅን ነገሮች ሁሉት ታስቦበት የሚደረግ ነው። ምንም አዲስ ነገር አልተናገረም።

ጦርነቱን ባልደግፍም የማይቀር ነበር። የሰው ልጅ ነገር የሚያሰኝበት ጊዜ ላይ ነን።

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የከተማ ውጊያ ሕግ

Post by Horus » 26 Nov 2020, 15:22

gest
ያለፈ ውዲያ ታሪክ ማለት ልምድ ማለት ነው።

አቢይ ይህን ጦርነት የሚያሸንፍባቸው ፋክተሮች
አንድ፣ አላማው
ሁለት፣የህዝብ አንድነት
ሶስት፣ የህዝብ ድጋፍ
አራት፣ ትክክለኛ መሪነት
አምስት፣ የጦር ሃይል ጥንካሬ
ስድስት፣ የሰራዊ አንድነት
ሰባት፣ የሰራዊት ልምድ
ስምንት ፣ የሰራዊ ሞራልና መዋጋት ፍላጎት
ዘጠኝ፣ ያየር ሃይል
አስር፣ ድሮን

ናቸው!

Post Reply