Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Lovetarik
Member
Posts: 349
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

ወያኔዎች ሰላማዊ ሰልፍ በሚወጡበት ክተማዎች ሁሉ ልምንድን ነው የኤርትራን ባንዲራ ይዘው የሚወጡት?

Post by Lovetarik » 26 Nov 2020, 02:36

እኔ እስከሚገባኝ ድረስ ወያኔውች በኤርትራውያን እጅግ የተጠሉ ናቸው። ነገር ግን ዋያኔ የኤርትርያውያን ወዳጅ መስሎ ለመቅረብ የማይቆፍሩት ድንጋይ የለም። በአፋቸው ወዳጅ እየመሰሉ በድርጊት ግን ሌላ ጠላት እንኳን የማያደርገውን ግፍ ይሰራሉ። ይህም ለማንም ኤርትራዊ ግልጽ ነው። በውያኔ ቤት ከነሱ በላይ አራዳ የለም። ይህ ደግሞ የድንቁርናቸው ጥግ ነው። የወያኔ ትልቁ ችግር "አይናችሁን ጨፍኑ እኛም እናታላችሁ" የሚሉት ችክ ያለ ድርቅናን የህይወታቸው መመሪያ ማድረጋቸው ነው። ይህ ድርቅና በኢትዮጲያውያን ብቻ ሳይሆን በመላው የአፍሪካ ቀንድ ህዝቦች የተጠሉ አድርጓቸዋል። ታሪካቸው በሙሉ በሸፍጥ ታሪክ የተሞላ ነው።

እንዴት አንድ ክልል ህዝብ በሙሉ በበታችነት ስሜት በሽታ ሊጠቃ እንደቻለ የሚገርም ነው።