Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ርዕተ ብርሃን በትግሬ !! እነ ኢሳት ና አባይ ሚዲያ በትግሬ ጦር ሜዳ !! የአድዋ ሕዝብ ሱቆች በጁንታው እየተዘረፈ ነው !!

Post by Horus » 26 Nov 2020, 02:11

የኢትዮጵያ ሰራዊት 600 ኪሜ በእግር ተጓዘ

እስካሁን 10 ሺ የዎያኔ ወታደር ሞተ

15 ሺ መሳሪያ ተማረከ

ትህነግ በአለም ዘር ማጥፋት ወንጀል የከሰሳል

ጁንታው መቀሌን ሊደመስስ ይፈልጋል፣ የትግሬ ሕዝብ ምን እያሉ ነው?

በትግሬ የገባ ሚዲያ
ኢሳት
አባይ ሚዲያ
ኢዜአ
ኢቲቪ
ኦቢኤን
አማራ ሚዲያ

Last edited by Horus on 26 Nov 2020, 02:44, edited 2 times in total.


Post Reply