Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
yaballo
Member
Posts: 4183
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

FROM THE SOLDIERS' MOUTH: ተጋሩዎች እየጨረሱን ነው። ጦሩ ብቃት የለዉም። ከክፍለ ጦራችን ብቻ በየቀኑ ከ2ሺህ በላይ ወታደር ይገደልብናል።ኢትዮ ሚድያ እየዋሸ ነው።

Post by yaballo » 25 Nov 2020, 22:25

VIDEOS & REPORTS: "TEGARUS ARE BEATING US .. ETHIOPIAN MEDIA IS NOT TELLING THE TRUTH ON THE GROUND." ... ETHIOPIAN SOLDIERS.

ተጋሩዎች እየጨረሱን ነው። ጦሩ ብቃት የለዉም። ከክፍለ ጦራችን ብቻ በየቀኑ ከ2ሺህ በላይ ወታደር ይገደልብናል። ብዙ ወታደሮችና ታንኮች ተማርከውብናል። ተመልሰን የተሻለ ስልጠና ቢሰጠን ሳይሻል አይቀርም። ጦረነቱ ከሸገር እንደሚዘገበው ድል በድል ሳይሆን ብዙ ዘግናኝ ዕልቅቶችን እያስተናገደ ያለ ነው። መሬት ላይ ያለው ሁነታ በጣም ይለያል። ኢትዮ ሚድያ እየዋሸ ነው።1) - VIDEO: Ethnic Oromo members of the army are telling the situation on the ground.

They said:

1) 1500 to 2000 members of the ENDF die per day ..

2) They were beaten hard in Axum and Adwa ..

3) They need more training to cope up with Tigrai forces ..

4) There’s division within the ENDF army ..

5) Army moral is very low ..

6) The war is not sustainable if the current high rates of causalities continues ..Please wait, video is loading...2) - SIDAMA SOLDIERS' MESSAGE FROM THE WAR FRONT TO WOULD-BE SOLDIERS COMING FROM SIDAMA & DEBUB:

ሚዲያ ላይ የሚወራው በጣም ትልቅ ውሸት ነው፣ ፈጽሞ ጦርነት ቦታ ካለው ጋር አይገናኝም፣ አቢይ ሚዲያ ላይ የሚያስወራው ሁሌ ድል ነው፣ ነገር ግን ጦርነት ቦታ ያለው ተቃራኒ ነው። ... አንድም ሲዳማ እንዳይሄድ፣ ነብሱን እንዳይገብር ለዚህ ለከንቱ ጦርነት።ከሲዳማ አከባቢ የሄደ የመከላከያ ሠራዊት ደውሎ ያስተላለፈው ምክርም ኑዛዜም ነው።

ሚዲያ ላይ የሚወራው በጣም ትልቅ ውሸት ነው፣ ፈጽሞ ጦርነት ቦታ ካለው ጋር አይገናኝም፣ አቢይ ሚዲያ ላይ የሚያስወራው ሁሌ ድል ነው፣ ነገር ግን ጦርነት ቦታ ያለው ተቃራኒ ነው።

ቁጥር እና ስፍር የሌለው መከላከያ ሥራዊት እና የአማራ ልዩ ሃይል ነው በቀን የሚረግፈው፣ አንዳንደ ለመቅበር እራሱ እንቸገራለን። አጠገበ የነበሩት ጓደኞቼ በሙሉ አልቆዋል፣ የኔም ዕጣፈንታ ያው ነው።

ጥቅም ለሌለው ጦርነት እየረገፍን ነው፣ ከትግራይ ልዩ ሀይል ጋር ፈጽሞ አልተመጣጠንንም እየፈጁን ነው።

እናም በሚዲያ የሚነገረውን ድል ሰምቶ አንድም ወታደር ከሲዳማ አከባቢ እንዳይመጣ፣ እባካችሁን በዚህ በከንቱ ጦርነት መጥታችሁ መስዋዕት አትሁኑ።
እዚህ ያለው ሞት ብቻ ነው ምንም ድል የለም የሚል መልዕክት አስተላልፏል።

Konne hee'ne togoo sokka sayisa didandineemmo afittonte gede usurte guddannonke. Konni daafira eeggatena Yared te sokka sidaamu dagara sayisi.

አንድም ሲዳማ እንዳይሄድ፣ ነብሱን እንዳይገብር ለዚህ ለከንቱ ጦርነት።3) - ዛሬም የኤርትራ ጦር ክፉኛ እየተማታ ነው።

ሁለት ኦራል ሙሉ OP አስተኳሽ ከኤርትራ #ዓዲቐይሕ (ከዛላንበሳ በ45-55ኪሜ ርቀት የምትገኝ ከተማ) ተጭኖ የመጡ ሙሉ ለሙሉ ተመተው አንዷ ኦራል ተቃጥላለች። .. የአስተኳሾቹ ዕቕድ ትግራይ ውስጥ በመግባት የተመረጡ መሰረተ ልማቶች መደብደብ ነበር። .. በተያያዘ ዜና በዛሬው እለት ተስፋ የቆረጡት የአብይና የኢሰያስ ወታደሮች #ውቅሮ ከተማን በመደብደብ በንፅኋን ዜጎች ላይ ገዳት አድርሰዋል።
4) - VIDEO: መልዕክት ለኢትዮና ለኤርትራ ወታደሮች፤ "የአማባገነኖችን የስልጣን ጥማት ለማርካት ብላችሁ ዉድ ህይወታችሁን አትሰዉ። እጃችሁን ስጡ"።

Please wait, video is loading...

5) - MEANWHILE, AMHARA + NEFTEGNAS + THEIR USUAL LAP-DOG GUDEELA ALLIES ARE CALLING FOR AN ACT OF GENOCIDE ON THE TEGARUS ...

Last edited by yaballo on 26 Nov 2020, 05:08, edited 1 time in total.

TGAA
Member
Posts: 2181
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: FROM THE SOLDIERS' MOUTH: ተጋሩዎች እየጨረሱን ነው። ጦሩ ብቃት የለዉም። ከክፍለ ጦራችን ብቻ በየቀኑ ከ2ሺህ በላይ ወታደር ይገደልብናል።ብዙ ወታደሮችና ታንኮች ተማርከው

Post by TGAA » 25 Nov 2020, 22:38

Yabello the p...👿 ..you really cracking 👏 me up! Who knew weyannes would bring you out on the stage to perform a comedy of the life time while they are taking their last breath in their way to oblivion. Enjoying every minute before you disappear in shame..so shame is not a vocabulary you are familiar word just like your idol 🤔 weyannes. You are a treat buddy .
.

yaballo
Member
Posts: 4183
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: FROM THE SOLDIERS' MOUTH: ተጋሩዎች እየጨረሱን ነው። ጦሩ ብቃት የለዉም። ከክፍለ ጦራችን ብቻ በየቀኑ ከ2ሺህ በላይ ወታደር ይገደልብናል።ኢትዮ ሚድያ እየዋሸ ነው።

Post by yaballo » 25 Nov 2020, 22:57

weitow,

How is your shrunken woshela doing as the winter cold gets bitter? .. Still visible under your borch? :shock: 8)

Have you even tried to listen to what those poor soldiers, who are actually at the war front, are saying?? ..

Do that before you open your mono mouth to dismiss what others have to say. OK? Good weito mono!

እዚህም እዛ ያለው ትኩሳትና ደም ፍላት ኢትዮጵያን ወደ ኃላ 35 አመት ጎትቶ የሽምቅ ውጊያና ፍትጊያ ሊከታት እንደሆን ለማወቅ የግድ ጠንቋን በቤታችን ውስጥ መቀለብ አይጠበቅብንም።

VIDEO: Ethnic Oromo members of the army are telling the situation on the ground.

They said:

1) 1500 to 2000 members of the ENDF die per day ..

2) They were beaten hard in Axum and Adwa ..

3) They need more training to cope up with Tigrai forces ..

4) There’s division within the ENDF army ..

5) Army moral is very low ..

6) The war is not sustainable if the current high rates of causalities continues ..Please wait, video is loading...

Last edited by yaballo on 26 Nov 2020, 05:09, edited 1 time in total.

abel qael
Member+
Posts: 9112
Joined: 07 May 2007, 03:21
Location: gumamistan

Re: FROM THE SOLDIERS' MOUTH: ተጋሩዎች እየጨረሱን ነው። ጦሩ ብቃት የለዉም። ከክፍለ ጦራችን ብቻ በየቀኑ ከ2ሺህ በላይ ወታደር ይገደልብናል።ኢትዮ ሚድያ እየዋሸ ነው።

Post by abel qael » 25 Nov 2020, 23:06

Yaballo,
The qomiche named Yidnekachew must be reported for what he wrote. What a fascist coward qomiche. Fascism must be deeply engrained in qomiche genes.
Thanks!

TGAA
Member
Posts: 2181
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: FROM THE SOLDIERS' MOUTH: ተጋሩዎች እየጨረሱን ነው። ጦሩ ብቃት የለዉም። ከክፍለ ጦራችን ብቻ በየቀኑ ከ2ሺህ በላይ ወታደር ይገደልብናል።ኢትዮ ሚድያ እየዋሸ ነው።

Post by TGAA » 26 Nov 2020, 00:15

yaballo wrote:
25 Nov 2020, 22:57
weitow,

How is your shrunken woshela doing as the winter cold gets bitter? .. Still visible under your borch? :shock: 8)

Have you even tried to listen to what those poor soldiers, who are actually at the war front, are saying?? ..

Do that before you open your mono mouth to dismiss what others have to say. OK? Good weito mono!

n
እዚህም እዛ ያለው ትኩሳትና ደም ፍላት ኢትዮጵያን ወደ ኃላ 35 አመት ጎትቶ የሽምቅ ውጊያና ፍትጊያ ሊከታት እንደሆን ለማወቅ የግድ ጠንቋን በቤታችን ውስጥ መቀለብ አይጠበቅብንም።

VIDEO: Ethnic Oromo members of the army are telling the situation on the ground.

They said:

1) 1500 to 2000 members of the ENDF die per day ..

2) They were beaten hard in Axum and Adwa ..

3) They need more training to cope up with Tigrai forces ..

4) There’s division within the ENDF army ..

5) Army moral is very low ..

6) The war is not sustainable if the current high rates of causalities continues ..Please wait, video is loading...

I don't need to hear your stupid intrigue. I don't have a single doubt weyannes going to be history in days. To fight a battle one needs a cause, and constipation never been a cause to fight for.Do you think Tigray youth going to fight to save getachew Reda and sebhat? If you do i want to 🚬 the Jan..ga you are inhaling. No Gunilla fight either Tigris will administer their owen people. Case closed

Post Reply