Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አብይ የከፈተውን ጦርነት ዓላማ ሲገልጽ ሕግን ለማስከበር ነው ያለው በአንድ ጠጠር 2 ርግቦችንና አንድ ጩሉሌን ለመግደል ነው፡፡

Post by AbebeB » 25 Nov 2020, 19:11

  • ኦሮሞን ጦርነቱ ሲጠናቀቅ እኔ አንተን አልነካም ለማለት
  • ትግራዋይን የማጠቃው የተወሰኑትን እንጂ ሕዝቡን አይደለምና የመከፋትና የመገንጠል እሳቤ አቁሙ ለማ
ለት
  • ጩሉሌውን ደግሞ የግዛት ማስመለስ ሳይሆን የፍትሀዊነት ጦርነት ነበር በማለት ወደ ኃላ ላይ እንዳያቅራሩበት ከአሁኑ ለመግታት፡፡