Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 8533
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማሪያም ውጭ አገር ለተደበቁ ቦቁቧቃ ወያኔዎች ትግራይ ውስጥ ገብተው እንዲዋጉ ጥሪ አቀረበ

Post by Digital Weyane » 22 Nov 2020, 23:54

ይህ ጥሪ ለ yaballo, eden, AbebeB, almaze, Awash, QB, C beyond, ANTICO, abel qael, dawitt, Halafi Mengedi, Thomas, Deqi Arawit, Sabur.. etc... ይመለከታል። በኢንተርኔት ማጭበርበርና መዋሸት ብታቆሙና፡ ወንድ ከሆናችሁ ነፍጥ አንግቱና ትግራይ ውስጥ ገብታችሁ ተዋጉ። ራሱን መግቦ ማደር የማይችል ምስኪን የትግራይ ህዝብ በጦርነት አትማግዱ። :roll: :roll:





Digital Weyane
Member+
Posts: 8533
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማሪያም ውጭ አገር ለተደበቁ ቦቁቧቃ ወያኔዎች ትግራይ ውስጥ ገብተው እንዲዋጉ ጥሪ አቀረበ

Post by Digital Weyane » 23 Nov 2020, 02:36

ወያኔው ዎንድሜ Awash በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ዎደ ትግራይ ሄጄ ጦርነት መዋጋት አልችልም አለ። :roll: :roll:

Post Reply