Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አንድ በጣም ትልቅ ስህተት ህወሀት ትናንት አደረገ?

Post by AbebeB » 22 Nov 2020, 19:14

TMH በገረብ አገው በኩል (ለአላማጣ ቅርብ ነው ተብሎአል) ሊገባ የነበረው የጄ/ብርሀኑ ጁንታ ታንኮች፣ የትጥቅና ስንቅ መኪና እና ዶዘር ተቃጠለባቸው በማለት ዘግቦአል፡፡ TMH እንዳለው ከሆነ ይኅ ስህተት ነው፤ የህወሀቶች፡፡ ብርሀኑ ጁንታ ዶዘር ከተቃጠለበት የአማራን ገበሬ የጅምላ ሬሳ በምን ይቀብራል? የአማራ ሚሊሻ እኮ የሚያስመልሰውን መሬት ባያገኝ የሚቀበርበት ሊነፈገው አይገባም፡፡ በፍጹም! ሜዳ ላይ የቀረ የአማራ ፎጣ ለባሽ እኮ በቁሙም ይሸታል፣ እንኳንስ ሬሳው፡፡

ቢያንስ ኮ/ል አብይ አስተላለፈ የተባለው መመርያ መከበር አለበት፣ በህወሀት፡፡ ኮ/ል አብዮት ካሣዬ ያለው በጅምላ ይቀበሩ ነው፣ ከባለ ኮከቦቹ ሬሳ በስተቀር፡፡

ከሙት ብዛት የተነሣ እየቀዘነ ያለው የኮ/ል አብይ ሠራዊት የአማራ ሚልሻና ፌደራል መካከል ማን ይቅደም በሚለው እርስ በርስ መፋጠጥ ጀምረዋል ይባላል፡፡ አማራ ቆምጨዎች እኛን በመሬት ታስመልሳላችሁ እያታለላችሁን ተፈጀን ሲሉ፤ ፈደራሉ ግሣን ግስ ደግሞ እኛም ደሞዝ ይጨመርላችኃል ተብለን ነው በማለት ሁለቱም ወገን ክርክራቸውን ያቀርባሉ፣ እንደ ዘገባው፡፡

በዚህም ላይ UAE ከእንግዲስ ተደራደሩ በማለት ፉቱዋን አዙራለች ተብለናል፡፡ ከአንግዲህ ድሮን እንጂሩ ነው፡፡

ፈሳሞች ወደ ቅዘን በድል ተሸጋግረዋል ያልነው በምክንያት ነበር፡፡