EPRDF: LE,LU...BE,BU ካልህ HE,HU ማለት ኣለብህ። HA,HU ..ስህተት ነው ። ( የፊደል መማርያ )
-
- Senior Member
- Posts: 14412
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
EPRDF: LE,LU...BE,BU ካልህ HE,HU ማለት ኣለብህ። HA,HU ..ስህተት ነው ። ( የፊደል መማርያ )
-
- Member
- Posts: 1926
- Joined: 28 Dec 2006, 01:02
Re: EPRDF: LE,LU...BE,BU ካልህ HE,HU ማለት ኣለብህ። HA,HU ..ስህተት ነው ። ( የፊደል መማርያ )
ማን ነገረህ? ክክክክክክክክክክክክ ተረጋጋ
በአማርኛ
ሀ ለ ሐ .. አናባቢ አሌፉ አ ነበር ስለዝህ ha la ma sa ra sa sha ነበር። ከጊዜ ብኋላ ሀ ሐ ኅ አ ዐ ብቻ ቀሩ። ለ መ ሰ ረ ሰ ሸ le me se re se she...ኸ he አናባቢ የተለየ ሆነ።
በአማርኛ
ሀ ለ ሐ .. አናባቢ አሌፉ አ ነበር ስለዝህ ha la ma sa ra sa sha ነበር። ከጊዜ ብኋላ ሀ ሐ ኅ አ ዐ ብቻ ቀሩ። ለ መ ሰ ረ ሰ ሸ le me se re se she...ኸ he አናባቢ የተለየ ሆነ።
-
- Senior Member
- Posts: 14412
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: EPRDF: LE,LU...BE,BU ካልህ HE,HU ማለት ኣለብህ። HA,HU ..ስህተት ነው ። ( የፊደል መማርያ )
ዲያቆን ተስፋይ ( የ ዓደርዓዳ/ሓማሴን ) ። ኣቡጊዳ ያስተማረኝ ። ያን ግዜ እድሜየ ኣራት ነበር ። ኣንዳንድ ግዜም ወደ እናቴን ያስተማረ መሪጌታ ምሕረተ-ኣብ እሄድ ነበር ። ፊዶሎቹ ጥሩ ኣድርጌ ስለ ኣወቅኩ ኣንደኛ ክፍል ስገባ በጣም ጠቀመኝ ።
ኣሁን የምናገረው ስለ ታሪክ ሳይሆን ስለ ሎጂክ ነው ። ለኣማርኛ ይሁን ለትግርኛ የሚበጀው የ he hu ኣደማመጽ እና ብዙ ቧ ቷ ሯ ኣለመጠቀም ነው ። ከዚያም በተረፈ እኔ ኣማርኛ እንደ ዓማርኛ ተጽፎ ሳይ ደስ ኣይለኝም ።