ግምቢ ውሀ እጥረት አለ፤ በተለይ በበጋ ጊዜ፡፡
ስለዚህ ጎጃሜ ጎጃሙ እያሉ ሲጠሩ ቆምጬ ሁላ ግር ብሎ ይመጣና ዉሀ አምጣ ይባላል፡፡
ከዚያ ፎጣውን ደግድጎ በጭንቅላቱ ላይ የውሀ ጀርካን ይዞ ይመጣና ሳንቲም ወይም የሚበላው ምግብ ይሰጠዋል ማለት ነው፡፡
ይህ እውነት ነው፡፡ በመጀመርያ ጊዜ አዲስ አበባ ላይ ግምቢ ሰርቶ የነበረ ጎጃሜ ባልደረባዬ የነገረኝ ነው፡፡
Anfilloo (Qeellem Wallaggaa) PP on blaze
-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31