Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12618
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና፡ ተሸናፊው ዓብይ አህመድ በግልፅ ልመና ጀመረ

Post by Thomas H » 22 Nov 2020, 12:55

ተሸናፊው ዓብይ አህመድ እንደገና በ 72 ሠዓት ውስጥ እጅ ስጡ ብሎ መለመን ጀመረ:: የዚህ ጥሪ ዋና ምክንያት ግን ወታደሮቹን ወያኔ ደህና አድርጎ ስለላጫቸው ተጨማሪ የሰው ኃይል ለማግኘት ሌላ ጊዜ ስለፈለገ ነው ::ዓብይ የፈለገውን ቁጥር ወታደር ቢልክ ማዳበሪያ ከመሆን አያመልጡም::

Source:https://www.facebook.com/PMAbiyAhmedAli

What to do with Abiy Ahmed's dead soldiers?
Washington Becomes First State to Legalize Human Body Composting

Source: https://www.ecowatch.com/washington-hum ... belltitem3

Thomas H
Senior Member
Posts: 12618
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና፡ ተሸናፊው ዓብይ አህመድ በግልፅ ልመና ጀመረ

Post by Thomas H » 22 Nov 2020, 14:22

ማፈሪያዎች ! ወደ መቀሌ እየገሰገስን ነው ከተባለ በኋላ አይ 3 ቀን እንስጣቸው ብሎ ቁጭ

ethiopian
Member+
Posts: 5347
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: ሰበር ዜና፡ ተሸናፊው ዓብይ አህመድ በግልፅ ልመና ጀመረ

Post by ethiopian » 22 Nov 2020, 14:27

We value human life ! How did the demo in DC went Thomas , I was there just to enjoy your misery.... ohhhh I LOOOOOVED IT

Post Reply