Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

መረጃ: መከላከያ ሰራዊት የተሰገሰጉትን ባንዳዎች ይመለከታል!

Post by Ejersa » 22 Nov 2020, 07:17

በምስራቅ ዕዝ ስር በጅጅጋ ከነበረው ካምፕ የመከላከያ ሀይል በብዛት በአፋር በኩል ወደ ሰሜን ግንባር መንቀሳቀሱ ይታወቃል። ከዚህ ጦር ውስጥ 13 የአሸባሪው ቡድን ጋር ግንኙነት የነበራቸው ወታደሮች እንዲቀሩ ተደርጎ በልዩ ጥበቃ ላይ ነበሩ።

ዛሬ ንጋት 10 ሰዓት ላይ እነዚህ የአሸባሪው ቡድን አባባላት ለማምለጥ ባደረጉት ጥረት 5 ጥበቃ ላይ የነበሩ ዋርዶችን የገደሉ ሲሆን በመጨረሻም የሱማሌ ክልል ልዩ ሀይል በአካባቢው ደርሶ ሁኔታውን በቁጥጥር ስር አውሎታል። በተደረገው ተኩስ ልውውጥ ከአሸባሪው ቡድን ደጋፊወች በኩል 4 ሰወች ሲሞቱ ተጨማሪ 2 ቆስለው የተቀሩት በቁጥጥር ስር ውለዋል።