Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ወይ ትግሬ ከ50 አመት ወያኔ በኋላ ሌላ ረሃብ፣ ሌላ ስደት፣ ሌላ ጦርነት... በኢትዮጵያ ላይ ማመጽ ካካ ነው

Post by Guest1 » 22 Nov 2020, 06:56

ትግራይ ራሃብ ወይም ችጋር ተለይቷቸው አያውቅም። አሁን ደግሞ ችጋር እንደገባ በግልጽ መታየቱ የማይቀር ነው። በቀሪውም ድብቅ ረሃብ አለ።

በአገር ስላምና መረጋጋት ከሌለ የተሰራው ይወድማል። አዲስ ስራ መፍጠርም እየከበደ ይመጣል። ስራ አጥነት እየበዛ፤ ድብቅ ረሃብ እየበረታ ሲሄድ የቀን እንጀራ ለማግኘት በተለይ ወጣቱ ወታደር ይሆናል ወይም ጫካ ይገባል። ጦርነትና እየዘረፉ መብላት አንዱ የአኗኗር ዘዴ ይሆናል ማለት ነው። ይህን ለማስቀረት መንግስት ወታደር ይመለምላል። አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ወታደራዊ መንግስት ያቋቁሟል። ሲቪል አስተዳደሩ እንዳለ ሆኖ መሪዎቹ ወታደሮች ይሆናሉ። የዛሬው ሁኔታ የሚያሳየን ይህን ነው።

መፍትሄ በተባለ ቁጥር የሚነገረው ዲሞክራሲያዊ ተቋሞችን መገንባት ይባላል። ሰላምና መረጋጋት በሌለበትና ተቀራኒ የፓለቲካ ፓርቲዎች በማይንቀሳቀሱበት አገር ተቋሙ ብቻውን ምን ማድረግ ይችላል? ተቋሙ ስላም አስከባሪ ሳይሆን ሰላም እንዲከበርለት የሚጠይቅ አይደለም እንዴ? ወይ ጉድ!

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12679
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ወይ ትግሬ ከ50 አመት ወያኔ በኋላ ሌላ ረሃብ፣ ሌላ ስደት፣ ሌላ ጦርነት... በኢትዮጵያ ላይ ማመጽ ካካ ነው

Post by Fiyameta » 22 Nov 2020, 07:45

In mid 1970s, we Eritreans told the agame that their TPLF manifesto was ill-conceived and misguided. But they refused to listen.

Again, in 1998, we told them that their invasion of Eritrea with the aim of creating their Abay Tigray republic dream was an unforgivable sin that will ultimately make them stateless and homeless. But they refused to listen.

Then in 2018, both Ethiopians and Eritreans told them to stop their terrorist activities or bear the brunt of their actions. But they refused to listen.

Then we let the Ethiopian Defense Forces speak to them with the only language they understand. AN A$$ WHOOPING! :oops:

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ወይ ትግሬ ከ50 አመት ወያኔ በኋላ ሌላ ረሃብ፣ ሌላ ስደት፣ ሌላ ጦርነት... በኢትዮጵያ ላይ ማመጽ ካካ ነው

Post by Guest1 » 22 Nov 2020, 09:15

back to the topic
ትግራይ ራሃብ ወይም ችጋር ተለይቷቸው አያውቅም። አሁን ደግሞ ችጋር እንደገባ በግልጽ መታየቱ የማይቀር ነው። በቀሪውም ድብቅ ረሃብ አለ።

በአገር ስላምና መረጋጋት ከሌለ የተሰራው ይወድማል። አዲስ ስራ መፍጠርም እየከበደ ይመጣል። ስራ አጥነት እየበዛ፤ ድብቅ ረሃብ እየበረታ ሲሄድ የቀን እንጀራ ለማግኘት በተለይ ወጣቱ ወታደር ይሆናል ወይም ጫካ ይገባል። ጦርነትና እየዘረፉ መብላት አንዱ የአኗኗር ዘዴ ይሆናል ማለት ነው። ይህን ለማስቀረት መንግስት ወታደር ይመለምላል። አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ወታደራዊ መንግስት ያቋቁሟል። ሲቪል አስተዳደሩ እንዳለ ሆኖ መሪዎቹ ወታደሮች ይሆናሉ። የዛሬው ሁኔታ የሚያሳየን ይህን ነው።

መፍትሄ በተባለ ቁጥር የሚነገረው ዲሞክራሲያዊ ተቋሞችን መገንባት ይባላል። ሰላምና መረጋጋት በሌለበትና ተቀራኒ የፓለቲካ ፓርቲዎች በማይንቀሳቀሱበት አገር ተቋሙ ብቻውን ምን ማድረግ ይችላል? ተቋሙ ስላም አስከባሪ ሳይሆን ሰላም እንዲከበርለት የሚጠይቅ አይደለም እንዴ? ወይ ጉድ!

Horus
Senior Member+
Posts: 30928
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወይ ትግሬ ከ50 አመት ወያኔ በኋላ ሌላ ረሃብ፣ ሌላ ስደት፣ ሌላ ጦርነት... በኢትዮጵያ ላይ ማመጽ ካካ ነው

Post by Horus » 22 Nov 2020, 09:43

Guest1 wrote:
22 Nov 2020, 09:15
back to the topic
ትግራይ ራሃብ ወይም ችጋር ተለይቷቸው አያውቅም። አሁን ደግሞ ችጋር እንደገባ በግልጽ መታየቱ የማይቀር ነው። በቀሪውም ድብቅ ረሃብ አለ።

በአገር ስላምና መረጋጋት ከሌለ የተሰራው ይወድማል። አዲስ ስራ መፍጠርም እየከበደ ይመጣል። ስራ አጥነት እየበዛ፤ ድብቅ ረሃብ እየበረታ ሲሄድ የቀን እንጀራ ለማግኘት በተለይ ወጣቱ ወታደር ይሆናል ወይም ጫካ ይገባል። ጦርነትና እየዘረፉ መብላት አንዱ የአኗኗር ዘዴ ይሆናል ማለት ነው። ይህን ለማስቀረት መንግስት ወታደር ይመለምላል። አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ወታደራዊ መንግስት ያቋቁሟል። ሲቪል አስተዳደሩ እንዳለ ሆኖ መሪዎቹ ወታደሮች ይሆናሉ። የዛሬው ሁኔታ የሚያሳየን ይህን ነው።

መፍትሄ በተባለ ቁጥር የሚነገረው ዲሞክራሲያዊ ተቋሞችን መገንባት ይባላል። ሰላምና መረጋጋት በሌለበትና ተቀራኒ የፓለቲካ ፓርቲዎች በማይንቀሳቀሱበት አገር ተቋሙ ብቻውን ምን ማድረግ ይችላል? ተቋሙ ስላም አስከባሪ ሳይሆን ሰላም እንዲከበርለት የሚጠይቅ አይደለም እንዴ? ወይ ጉድ!
You are on the money. As the saying goes, a fool and his money are soon parted. TPLF had the massive Ethiopian resources at its disposal for 30 years to change the state of affairs in Tigre. As we speak, about 35% of the folks there depend on safety net assistance. Now this can only get worse. This is why intelligence matters. TPLF is stupid (not only criminal & greedy).

Post Reply