Page 1 of 1

ሰበር ዜና: የመቐለ ከተማ ህዝብ ማንም ሰው ከቤቱ እንዳይወጣ ወረቀት ተበተነ!ከመቀሌ 10 ኪሎ ሜትር ርቀት የምትገኘው ከተማ ኩሓ በመከላከያ ስራዊት እጅ ገባች

Posted: 21 Nov 2020, 22:25
by Ejersa
ማምሻዉን ሄሊኮፕተሮች ከነገ ጀምሮ የመቐለ ከተማ ህዝብ ማንም ሰው ከቤቱ እንዳይወጣ ወረቀት በትነዋል።ከመቀሌ 10 ኪሎ ሜትር ርቀት የምትገኘው ከተማ ኩሓ በመከላከያ ስራዊት እጅ ገባች :lol: