Page 1 of 1

የወጋ ቢረሳ፡ የተወጋ ኣይረሳም! የኤርትራ ህዝብ!!!!!

Posted: 21 Nov 2020, 15:59
by pushkin
በ ህ.ወ.ሃ.ት. ተበድለዋል፡ ተዘርፈዋል፡ ተፈናቅለዋል፡ ሰብኣዊ - ክብሩ ተነክተዋል፡ ተደፍረዋል፡ ቆስለዋል፡ ሞቶዋል፡ ለስደት(ለፍልሰት) ተዳርገዋል፡ ከምድር - ቤቱ(ከኣገሩ፡ ከሙቕ ቤቱ)ጭራሽ እንዲጠፋ ተሸርበዋል፡ ለጥፋቱ ተሰርቶበታል፡ ተሳይቅተዋል፡ ተዋርደዋል። ታድያ ይህ ሁሉ ጥፋትና ውድመት፡ መስራትህ እንዴት ትረስዋለህ፧ በድርግቶችህ ምንም ኣትጸጸትበትም፧ "ወንድም ናቸው" የምትለው ህዝብ ይቅርታ እንኳን ኣትልም፧