Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የዛሬው ኦሮሚያ ድል ዜና!

Post by AbebeB » 21 Nov 2020, 13:42

መሀመድ ከድር አንደሚለው ቄሮና ወቦ (ኦነሠ) ድል እያስመዘገቡ ነው፡፡ በተገኘው ድል እንኳን ወዳጅ ሰፋሪ ደስ ሊለው ይገባ ነበር፡፡ ምክንያቱም ሰፋሪውም ዲሞክራሲ ሊያይ የሚችለው ኦሮሚያ ከሚንሊክ ቅኝ ግዛት ነጻ ስትወጣ ብቻ ነው፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የዛሬው ኦሮሚያ ድል ዜና!

Post by AbebeB » 21 Nov 2020, 14:22

ከሚንልክ ዘመን ወዲህ ቢያንስ ሌላ ትውልድ መፈጠሩ ያልገባቸው ደንቆሮ ሰፋሪ አማሮች እንደ እርጎ ዝንብ የሌላ ሰው ሀገር ውስጥ ጥልቅ ብሎ ገብቶ በፌሽታ መኖር የሚቻል ይመስላቸዋል፡፡

Abere
Senior Member
Posts: 11101
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የዛሬው ኦሮሚያ ድል ዜና!

Post by Abere » 21 Nov 2020, 14:34

AbebeB ዋ! ነብር አየኝ ብትል ይሻልሃል። ፋኖ ብቻ እንዳይሰማህ:: ፋንድያህን ጥለህ እንዳትፈረጥጥ እንደ አህያ። ማየት እኮ ማመን ነው። አየኸው አይደለም ዘመዶችህን ቂጣቸውን ገልቦ ሲገርፋቸው። ቄሮ ምና ምን እያልክ ሞኝ ምስኪን ኦሮሞ ልታስፈጅ ነው። ሁሉም ነቄ ነው አሁን ሰላም እና ሰርቶ መኖር ነው የሚፈልገው። ይኸ ኦሮሞ አሎ በለው፣ ሱማል አሎ በለው፣ አፋር አሎ በሎ በቃ አይሰራም። እምበዬው እኛ ለወያኔ የለንም - ለምን ብለን ይህን ጉድ እያየን እያሉህ ነው። መቼም የ አህያ/ኣድጊ ነገር ሆዶ ተዘንጥሎ እስክተበላ ድረስ ማናፋት ነው። ኣድጊ ነህ ከምትፅፈው በላይ ብዙ ፋንድያ ጥለህ ትፈረጥጣለህ። እኔ አህያ የለኝ ከጅብ ጋር ምን አታገለኝ አለ አማራ።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9899
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የዛሬው ኦሮሚያ ድል ዜና!

Post by DefendTheTruth » 21 Nov 2020, 14:50

AbebeB wrote:
21 Nov 2020, 13:42
መሀመድ ከድር አንደሚለው ቄሮና ወቦ (ኦነሠ) ድል እያስመዘገቡ ነው፡፡ በተገኘው ድል እንኳን ወዳጅ ሰፋሪ ደስ ሊለው ይገባ ነበር፡፡ ምክንያቱም ሰፋሪውም ዲሞክራሲ ሊያይ የሚችለው ኦሮሚያ ከሚንሊክ ቅኝ ግዛት ነጻ ስትወጣ ብቻ ነው፡፡

Abbe Debbe,

ይህን ዜና በተመለከተ ፌስ_ቡክ ላይ አንድ መሊክት አይቼ አሳቀኝ፣ ከ ኦሮሞ ቄሮ ነው መሊክቱ፣

"ኢዚህ ሆናችው የምታለቃቅሱት የለቅሶ ቦታ መቀለ ስለሆና ኢዚያዉ ህዳችዉ አልቅሱ።" (ለቅሶ ቦታው ላይ ሰይደረስ አይለቀሰም ና)።

በእኔ በኩል ጽናቱን ይስጥህ ብያለሁ። ጠንከር ማለት ነዉ አሁን።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የዛሬው ኦሮሚያ ድል ዜና!

Post by AbebeB » 21 Nov 2020, 16:01

DefendTheTruth wrote:
21 Nov 2020, 14:50
AbebeB wrote:
21 Nov 2020, 13:42
መሀመድ ከድር አንደሚለው ቄሮና ወቦ (ኦነሠ) ድል እያስመዘገቡ ነው፡፡ በተገኘው ድል እንኳን ወዳጅ ሰፋሪ ደስ ሊለው ይገባ ነበር፡፡ ምክንያቱም ሰፋሪውም ዲሞክራሲ ሊያይ የሚችለው ኦሮሚያ ከሚንሊክ ቅኝ ግዛት ነጻ ስትወጣ ብቻ ነው፡፡

Abbe Debbe,
ይህን ዜና በተመለከተ ፌስ_ቡክ ላይ አንድ መሊክት አይቼ አሳቀኝ፣ ከ ኦሮሞ ቄሮ ነው መሊክቱ፣
"ኢዚህ ሆናችው የምታለቃቅሱት የለቅሶ ቦታ መቀለ ስለሆና ኢዚያዉ ህዳችዉ አልቅሱ።" (ለቅሶ ቦታው ላይ ሰይደረስ አይለቀሰም ና)።
በእኔ በኩል ጽናቱን ይስጥህ ብያለሁ። ጠንከር ማለት ነዉ አሁን።
ቄሮ የቆማጣን አፍ ስለማይናገር ውሸት ነው፡፡ ኦሮሚያ ከሰፈሩ ቆምጬዎች ሊሆን ይችላልና እርሳቸው፣ ዛሬን ለመደር ብለው ቢቀባጥሩ አትፍረድባቸው፡፡
DefendTheTruth, are you ፎጣ ለባሽ?

Post Reply