Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
temari
Member
Posts: 1059
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

"የሃገር ልጅ፤ የማር እጅ" በሚል የድጋፍ ጥሪ ለትግራይ ሕዝብ ድጋፍ ማሰባሰብ ሊካሄድ ነው

Post by temari » 21 Nov 2020, 10:10

Please wait, video is loading...

Lakeshore
Member
Posts: 1106
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: "የሃገር ልጅ፤ የማር እጅ" በሚል የድጋፍ ጥሪ ለትግራይ ሕዝብ ድጋፍ ማሰባሰብ ሊካሄድ ነው

Post by Lakeshore » 21 Nov 2020, 13:05

ይህ የመከላከያ ሰራዊታችንና የኢትዮጵያ ህዝብ የህወት መሰዋትንትን በመክፈል ላይ ባለበት ሰእት የ ጸረ ኢትዮጵያ ሃይሎች በዘር ባደራጁት የትግራይ ህዝብ ባላቸው ድጋፍ ስተማምነው ከመላው ኣገሪቱ በመሽሽ መቀሌ የገቡበት ያለምክኛት መሆኑ ይታወቃል።

ኣሁንማ ይባስ ብለው ኣብሮዋቸው ሲደሙን የነበሩትና ዬንሱው ኣመራር የነበሩትን አንኳን የኣማራ ደም ኣለብህ በማለት ሊያምኑት ኣልቻሉም(getachew asefa) ነገርግን ትግራይ ውስጥ የተደበቁትን ኣጋሜውች ግን ተማምነው የሀው አስካሁን ሮኬት ጭምር አየተኮሱብን ነው።

የመከላከያ ሰራዊታችን አና የኣምሃራው ልዩ ሃይል አና ሚሊሺያ አንዚህን የጥፋት ሃይሎች ከቦ መውጫ መ ልግቢያ ሲያሳጣቸው የብግ ለምድ የለበሱ ሌሎች የነብሰገዳዮ ተባባሪዎች በተለየ መልኩ የትግራይን ህዝብ አንርዳ በማለት ለጁንታው ነብሰ ገዳዮች አድሜ ማራዘሚያ ገንዘብ ለባሰባሰብ ማሰብ ሰራዊታችንን ተኩሰው ከሚግደሉት የተለይ የሚያደርጋቸው ምንም የለም።

ያለነው ህግን የማስከበር ውጊያ ላይነው ስለዚህ ውንጀልኛው አና ንጹሃኑ ሳይለይ አንዲዚ ህ ያለ የክህደት ኣላማ ለማራመድ የሚሯሯጡ በሃገር ክህድት ወንጀል አና ወንጀል ለመፈጸም በማሴር መከሰስ ኣለባቸው።

ጁንታው በ ጦር መዳ ብቻ ሳየሆን በተለያዩ መንገዶች ለመዋጋት ለኣስርተ ኣመታይሴሩ አንደንበር ሲነግሩን አና ኣሁን በሚገኙ መረጃዎች ማወቅ የቻላል።

አርዳት ፈላጊ አና የወያኔ ደጋፊ ያልሆኑ ከከተማው አንዲወጡ በቂ ግዜ ተ ሰጥትዋቸው ነበር ነገር ግን ኣንዳንዶቹ በርግጥ የሚያሸንፉ መስሎዋቸው ከደል በሁዋላ ያለው ጥቅም አንዳይቀርባቸው ገሚሶቹ ዝምብ ለው ኣሸናፍብውን ለመለየት አና ከሁለቱም ያጣ ላለሞሆን ሌላው ደግሞ አብሪት አና ለሌላው ህዝብ ካላቸው ጥላቻ በጣም ትቂቶች ደግሞ ለምውጥት ኣቅሙ የሌላቸው ናቸው።

ያለነው ጦርነት ውስጥ ንው አንጂ ያውም ከኣረመኔ ጋር ህጻናትን ከሚጨፈጭፍ መንገድ ክሚቆፍር ጋር አና ከስንዴ ጋር የተገኘስ ሰሊጥ ኣብረሽ ተወቅጭ ነው። ለምሳሌ ኣመሪካኖች ከጃፓን ጋር ሲዋጉ ኣገራቸው ያሉትን በሙሉ

ጃፓኖች ንብረት ወርሰው ካምፕ ውስጥ ነው ያደረጓቸው። የሄ ኮምን ሴንስ ነው ኣደጋን ለመቅነስ።


Lakeshore
Member
Posts: 1106
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: "የሃገር ልጅ፤ የማር እጅ" በሚል የድጋፍ ጥሪ ለትግራይ ሕዝብ ድጋፍ ማሰባሰብ ሊካሄድ ነው

Post by Lakeshore » 21 Nov 2020, 16:20

አንዚህ ኣርቲስቶች በንጹህ የሰብኣዊንት ስሜት ተነሳስትው ይመስለኛል ነግር ግን ሁሉም ኣትኩሮት ወደሰራዊታችን ድጋፍ ብቻ መሆን ኣለበት ቢያንስ ጦርነቱ አስኪያልቅ አና የማጽዳት ስራው አስኪጠናቀቅ ደረስ። ኢትዮጵያውያን ውይም ኣርቲስቶች አንደ ኣለም ቅይ መስቀል ገለልተኛ መሆን ኣይችሉም ምክኛቱም በሚገኘው ሰላም ዋና ተጠቃሚ ስለሆኑና ኢትዮጵያ ዬነሱም ኣገር ስለሆነች ከሰራዊታችን ጋር ኣብሮ መቆማቸውን ማሳየት አንጂ አንዲህ ያለ በሰላም ጊዜ አንደሚደረገው የመጽዋችንትና አኔም ይህን ኣድርጌኣለሁ ለማለት ከመንጨ ከሚመሰል ቁርጠኝንት ከጎደልው የኣደርባይ አነት ባህረይ የመነጨ አና በሙሉልብ ሰራዊታችንን በደገፉት ኢንደ ኣርባምንጭ ህዝቦች ያደረጉትን የደጋፍ ኣስተዋጾ የሚያኮስ ስ ነው።

ስለዚህ ትኩረቱ ህይወቱን ከሚሰዋው ሰርዊታችን ስይነሳ ይሰራዊቱን የሰላም ማስከበር ለመደገፍ ኢንድሆን። ሌላው ደግሞ ስንት በጁንታው የተፈናቀሉ፣የታረዱ በኣዲስ ኣበባ ከበታቸው ተፈናቅለው ሜዳ ላይ የተጣሉ ኢትዮጵያዊኣንን ሳንረዳ ልትግራይ ህዝብ ኣሁን ድረስ ወዶም ይሁን ተገዶ ለሚዋጋን ወዳጅም ኣብሮ ያለበት ስለሆነ አስኪጠራ ድረስ አስካሁን ተጠቃሚ ስለነበሩ ኣሁን ደግሞ የሚከፍሉት ዋጋ ንው። አኛ ማደረግ ያለብን የሰባዊ ምብት ጥሰት አንዳይ ስፋፋ መጣር ንው ኢንጂ አንድ ገለልተኛ ወገን ሁልቱን ወገን አንርዳ ማለቱ ጁንታው ምን ያህል ህዝባችን ውስጥ አና መንግስት ውስጥ ሰርጎ አንደግባ አና በጣም ብዙ ኣይነት መልክ አንዳለው ንው። የኢትዮጵያን ህዝብ ባህል ጥንቅቀው ስልሚያውቁ ኣዛኝ አና የቅር ባይነቱን በመጠቀም አንደገና ወደ ስልጣን ልመምጣት የሚያደርጉት ስልት ነው።

በምቀጠል ይሚደረገው ውስጥን የማጥራት ሂደት አስኪጀምር ድረስ በየዋህነት ሌሎችን ላለመጉዳት አና መሳርያ ላለመሆን ጥረት ያስፈልጋል።

Post Reply