Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Wedi
Member
Posts: 2729
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ሰውየው ስቅሳ ብሎ እያለቀስ ነው!! ከወያኔ ጋር እየተደረገ ላለው ጦርነት ብቁ አይደለህም ተብሎ የተመለሰው ሰው በመቅረቱ ተበሳጭቶ እያለቀሰ ነው!!

Post by Wedi » 21 Nov 2020, 07:21

የሚገርም እና ድንቅ ታሪክ!!

ሰውየው ስቅሳ ብሎ እያለቀስ ነው!! ከወያኔ ጋር እየተደረገ ላለው ጦርነት ብቁ አይደለህም ተብሎ የተመለሰው ሰው በመቅረቱ ተበሳጭቶ እያለቀሰ ነው!!

ድንቅ የእናት ሀገር ፍቅር ስሜት...

ይህ ጀግና እያለቀሳ ያለው ወዳጅ ዘመድ ሞቶበት አይደለም፣ ወንጀልም ሰርቶም አይደለም፣ ሀብት ንብረቱም በወረበሎች ተዘርፎበት አይደለም።

ይህ ጀግና የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባል ሲሆን አሁን የተመላሽ መከላከያ ሰራዊት ምልመላ ላይ "ብቁ አይደለህም " ተብሎ (በቦርድ ውሳኔ )ወደ ቤቱ የተመለሰ በመሆኑ ፣የጁንታው ቡድንን አደብ ለማስያዝ ፣ ህግ እና ስርዓትን ለማስከበር እየተደረገ ባለው ዘመቻ ላይ ከጓደኞቹ ጋር ለመዝመት ዕድል ባለማግኘቱ እጅግ አዝኖ፣ ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ የሚገኝ ሲሆን ጥልቅ የሀገር ፍቅር ያለው ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው።

ይህን ወንድማችንን እና መሰል ኢትዮጵያውያን ጀግኖቻችንን ልናከብራቸው እና ከልብ ልናመሰግናቸው ይገባል!

(ምንጭ አሳረኛው አስረስ)

(ህብር ራዲዮ)
Please wait, video is loading...

Post Reply