Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Wedi
Member
Posts: 1914
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ፋሽሽት ትግሬዎች!! ኦርቶዶክስ ቤትክርስቲያንን ካረከሷን የህወሃት ወኪሎች አንዱ "ስታሊን ...ገበረስላሴ"

Post by Wedi » 21 Nov 2020, 06:34

ፋሽሽት ትግሬዎች!! ኦርቶዶክስ ቤትክርስቲያንን ካረከሷን የህወሃት ወኪሎች አንዱ "ስታሊን ...ገበረስላሴ"ሴ አሁን የትግራይ TMH main propagandist"

ይህ ሰው ወላጆቹ ያወጡለት ስም “ተወልደ” ሲሆን፣ አሁን ለራሱ “ስታሊን” የሚል ስም ሰጥቶ ይንቀሳቀሳል። አአዩ እንግሊዝኛ ተምሮ የወጣ ቢሆንም፣ ልክ ክህነት እንዳለው ሰው የዘረኛው የአቡነ ጳውሎስ ልዩ ረዳት ተደርጎ ተሹሞ በቤተክርስቲያን ላይ ከፍተኛ ውድመት ፈጽሟል

Listen to this VOA interview what stalin did during his reign in our church!!! These people are evil!!!

Please wait, video is loading...Wedi
Member
Posts: 1914
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ፋሽሽት ትግሬዎች!! ኦርቶዶክስ ቤትክርስቲያንን ካረከሷን የህወሃት ወኪሎች አንዱ "ስታሊን ...ገበረስላሴ"

Post by Wedi » 21 Nov 2020, 06:47

Ze Addis

የትግራይ ሚድያ ሀውሱ ስታሊን ገብረ ሥላሴ ማነው? ማስረጃዎች


የዋልድባን መነኮሳት ልብስ እያስወለቀ ያስገርፍና ያሳስር የነበረው ማነው?
**********************************
ያለ አቅሙ፣ የቤ/ክነት ኮሚኒኬሽን ሀላፊ እንዲሆን በህወሀት የተሾመ ነበር

የዋልድባ መነኮሳትን ድምጽ የሚያፍነውና ሚያስተባብለው እሱ ነበር፣ ቃለመጠይቁን ያዳምጡ

የትናንቱ የቤተ ክህነት ሰላይ፣ ዛሬ የትግራይ ሚድይ ሃውስ ቋሚ ፖለቲከኛ ነው

ህወሀት እንደ ጠላት አይታ ከታገለቻቸው ተቋማት አንዷ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ናት፡፡ይህንንም ስሃት ነጋ “ ሰብረናታል” በማለት በይፋ ነግረውናል፡፡

ህወሀት ቤተ ክርስትያኗን ከውስጥ ገብታ ለመያዝ በርካታ ሥራ ሰርታለች፡፡ ከነዚህም አንዱ፣ የህወሀት ሰዎችን ወደ ቤተ ክህነቱ አስርጎ፣ ቤተ ክህነቱን መቆጣጠር ነበር፡፡ ለaዚህም ዓላም ፣ በርካታ የህወሀት ተቀናሽ ወታደሮችን፣ በአባ ጳውሎስ ዘመን ፣ ቤተ ክህነት በቅጥር እንድትቀበል ሆናለች፡፡ እነዚህ የህወሀት ታጋዮችም ፣ በቤተ ክህነቱ በተለያዩ ቦታዎች ተመድበው ፣ ቤተ ክህነቱን ሲያወድሙ ኖረዋል፡፡

አንድ ምሳሌ ላንሳ! ስንቱ የተማረና የታረመ ንግግረ መልካም እና ቅኔ አዋቂ ሊቃውንት ቁጭ ብሎ፣ በልዩ ትዕዛዝ የቤተ ክህነቱ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ እንዲሆን የተመደበው ስታሊን ገብራ ሥላሴ ነበር፡፡

ስታሊን እዛ መደብ ላይ ቁጭ ብሎ፣ ቤተ ክህነቱን በመወከል በርካታ ዜናዎችን ለሃገር ውስጥም ሆነ ለውጭ ሚድያዎች ያስተባብል ነበር፡፡ ቤተ ክርስትያኗ ተጉድታ ጥያቄ ሲቀርብ፣ እነ ስታሊን ያስተባብሉ ነበር፡፡

https://www.facebook.com/10000804280811 ... 6048472128 ( ስታሊን ለቪኦ ኤ የሰጠውን ማስተባበያ ያድምጡ)

ዋልድባን ህወሀት ስታፈርሰውና የስኳር እርሻ ስታደርገው፣ ለአቤቱታ የሚመጡትን መነኮሳት የሚያሸማቅቀው የሚያስተባብለው፣ የሚያሳቅለው እሱ ነበር፡፡

https://savewaldba.wordpress.com/2012/05/

ዋልድባ ምን ያህል እንደተደፈረ የተጠናው ሪፖርት ይሄ ነበር፡፡ ስታሊን ግን ከ እውነትና እምነት ይልቅ ፣ ድርጅትን መርጦ፣ የሚደረገውን ግፍ ያስተባብል ነበር፡፡

ይሄ ለአምላኩ ቤትና አባቶቹን የከዳ ሰው ፣ እውነት ይናገራል ብሎ ማን ይጠብቃል?

በዋልድባ ጉዳይ ፣ ከቮይስ ኦፍ አሜሪካው አዲሱ አበበ ጋር ያደረገውን ቃለ መጠይቅ ከታች አለልዎ፡፡ ሰምተው ይፍረዱ፡፡

https://www.facebook.com/10000804280811 ... 6048472128 ( ስታሊን ለቪኦ ኤ የሰጠውን ማስተባበያ ያድምጡ)

የቤት ክህነት ሚሽኑን ጨርሶ ዛሬ በይፋ ፖለቲካ ተንታኝ ጋዜጠና ሆኗል፡፡

ትላንት በዋልድባ ገዳም፣ የመነኮሳቱ እውነት እያስተባበለ፣ ለዓለም ሲዋሽ የነበረው ስታሊን፣ ዛሬም በትግራይ ሚድያ ሀውስ ሀገር ለማፍረስ እየታተረ ነው፡፡

https://amharic.voanews.com/a/4271550.html

ትናንት ዋልድባን በማፍረስ በኩል ቀንደኛ ሚና እንደተጫውተ፣ ዛሬም ሀገር በማፍረስ ሚና እየታተረ ነው፡፡ የዋልድባ አባቶች ጸሎት ተአምር ያሳየናል ፡፡ስታሊን፣ ያላገጠባቸውና ሲያስጠቁራቸው፣ እውነታቸውን ጩሀታቸውን ሲቀማቸው የነበረው ስታሊንን መጨረሻ እናየዋለን፡፡

https://haratewahido.wordpress.com/page ... ves-list=1

ስምን ግን እውነትም መላክ ነው ሚያወጣው፡፡ ዋናው ስታሊንም፣ መናን ያን ላይ ጨካኝ ነበር፡፡ የነሱ ጸሎት ደፋው እንጂ፡፡ ታሪክ ደሞ ራሱን ይደግማል፡፡
https://www.goolgule.com/tplf-and-the-w ... monastery/

Hara Tewahido ሐራ ተዋሕዶ
@

ዋልድባን እንዲህ እያቃጠሉ ከሰል እያደረጉት ነበር ስታሊን ሲያስተባብል የነበረው

Please wait, video is loading...

Post Reply