Page 1 of 1

የትግሬ ጉዳይ ያስገርመኛል! ኢትዮጵያ እንዲህ አንድ የሆነችው በጣሊያን ላይ ነበር !!!

Posted: 21 Nov 2020, 05:04
by Horus
ልብ በሉ በሱማሌ ወረራ እንኳን ክፍተት ነበር ።

ኢትዮጵያ ከኤርትራ ለ30 አመት ስትዋጋ ይህን አላየንም ።

ግብጽ ግድብ አፈርሳለሁ ስትል ኢትዮጵያ እንድ ንብ ተነሳች ።

ቆሻሻው ዎያኔ ግን ኢትዮጵያ ስለ ሚጠላ የውስጥ ግብጽ ሊሆን ዳዳው ።

አሁን አሩን በልቶ የሚገባበት ይገባል፣ እንደ ማንኛውም ታሪካዊ ባንዳ !!!