Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ትህነግ ግዙፍ የሆነ ሚሽን ያለው የሳይበር እና የጂኦእስፔቲያል ጦርነት ኮማንድ ኮንትሮል ማዕከል አቋቋመ

Post by Horus » 21 Nov 2020, 01:37

በቃ ጦርነቱ የኢንፎርሜሽን፣ ሮቦቲክስ እና የኢንተለጅንስ ጦርነት እየሆነ ነው ።

ይህ በጣም ጥሩ ነው ። ኢትዮጵያን እጅግ ዘመናዊ የዘመነ ሳይበር (ሳይበር ኤጅ) አገርና መንግስት ያደርጋታል ። የኢትዮጵያ ልጆች በመላ አለም ያሉ የማቲማቲክስ፣ ፊዚክስ፣ ቴክኖሎጂ ምሁራን ተነሱ እንላለን !!!

Last edited by Horus on 21 Nov 2020, 02:19, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትህነግ ግዙፍ የሆነ ሚሽን ያለው የሳይበር እና የጂኦእስፔቲያል ጦርነት ኮማንድ ኮንትሮል ማዕከል አቋቋመ

Post by Horus » 21 Nov 2020, 02:21

የመላ ኢትዮጵያ ልጆች አሁን ነው እውቀታችሁን የምታሳዩት !!!

ethioscience
Member
Posts: 3897
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: ትህነግ ግዙፍ የሆነ ሚሽን ያለው የሳይበር እና የጂኦእስፔቲያል ጦርነት ኮማንድ ኮንትሮል ማዕከል አቋቋመ

Post by ethioscience » 21 Nov 2020, 02:36

ወያኔ ቤራሱ ከትግራይ ውስጥ ሆኖ ሳይበር ሃኪንግ የማድረግ ችግር የመፈጸመ ሃይል የለውም ኣኢንተርኔት ስለሌለ፥፥ ቢሆንም በዲያስፖራ ከዚህ በፊት ተቃዋሚዎችን ለመሰለል አብረዋቸው ሲሰሩ ከነበሩ ድርጅቶች ጋር እንደገና አብሮ በመስራት ሊሆን ስለሚችል የሳይበር ሲኩሪት መንገዶቹ ምን ምን ናቸው ሰዎችና ድርጅቶች እነዚህ የሳይበር ሲኩሪቲ ማጥቂያ መንገዶች እንዴት ራሳቸውን ሊከላከሉ ይችላሉ የሚለውን ትምህርት መንግስት ለአስፈላጊ ሰዎችና ቢሮዎች ትምህርት ቢሰጥ ችግሩን ማስቆም ይቻላል፥፥ ለምሳሌ የሳይበር ማጥቂያ መንገዶቹን ለመጥቀስ
Keylogger (ፓስፖርት ማዳመጫ መንገድ),
Denial of Service (DoS\DDoS ድህረ ገጹ እንዳይደረስ ሰርቨሩን በጥያቄ ማጥቃት),
Waterhole attacks/Fake WAP(ሩተርን Router በማጥቃት ወደተሳሳተ ድህረ ገጽ በመላክ የሰውን ፐርሰናል መረጃ ማግኘት)
Phishing ተጠቂው የሚመለከታቸውን ድህረ ገጾች የሚመስል የፌክ ሳይተ በመስራት ሎግ ኢን ዳታውን እንዲያስገባ በማድረግ ሪኮሮድ ማድረግ
Virus, Trojan, etc.
Last edited by ethioscience on 21 Nov 2020, 02:43, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትህነግ ግዙፍ የሆነ ሚሽን ያለው የሳይበር እና የጂኦእስፔቲያል ጦርነት ኮማንድ ኮንትሮል ማዕከል አቋቋመ

Post by Horus » 21 Nov 2020, 02:38

ቆሻሻ ዎያኔ የኢትዮጵያን ታላቅነት ብቻ ሳይሆን አዋቂነት ምሁርነት ሳይንሳዊነት እንዲማር ይድረጋል !!!!

Fillmore88
Member
Posts: 79
Joined: 16 Jan 2020, 07:13

Re: ትህነግ ግዙፍ የሆነ ሚሽን ያለው የሳይበር እና የጂኦእስፔቲያል ጦርነት ኮማንድ ኮንትሮል ማዕከል አቋቋመ

Post by Fillmore88 » 21 Nov 2020, 02:43

በራሱ በሆነ ባህላዊ ጨዋታ የተሸነፈው ወያኔ በፈረንጅ ጨዋታ ሙከራ ሊያደርግ ነው
መቼም ጉድ ሳይሰማ

Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትህነግ ግዙፍ የሆነ ሚሽን ያለው የሳይበር እና የጂኦእስፔቲያል ጦርነት ኮማንድ ኮንትሮል ማዕከል አቋቋመ

Post by Horus » 21 Nov 2020, 03:04

አያችሁ አሁን ብዙ ሰው በዎያኔ ባንዳነት በጣም እየተናደደ ነው፣ ትክክል ነው፣ ይገባላ ። ግን ልብ በሉ ኢትዮጵያ 10፣ 100 እጥፍ የሳይንስ፣ ቲክኖሎጂና ኢንፎርሚሽን ምሁራን መሃንዲሶች አሏት ። አቢይ አህመድ ብሄራዊ ጥሪ ማድረኛ የአንድ ኢትዮጵያ አጀንዳ ማወጅ ብቻ ነው ያለብት ። ከመለው አለም ታምር የሚስራ ያበሻ ችሎታ አለ። ለዎያኔ አይደለም ልግብጽ የሚበቃ !!! እነአቢይ ክጎሳ ሳጥን ወጭ ማሰብ ሲጅምሩ እኛ ታምር መስራት እንጀምራለን !!! ዬቦ

ethioscience
Member
Posts: 3897
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: ትህነግ ግዙፍ የሆነ ሚሽን ያለው የሳይበር እና የጂኦእስፔቲያል ጦርነት ኮማንድ ኮንትሮል ማዕከል አቋቋመ

Post by ethioscience » 21 Nov 2020, 05:10

Horus wrote:
21 Nov 2020, 03:04
አያችሁ አሁን ብዙ ሰው በዎያኔ ባንዳነት በጣም እየተናደደ ነው፣ ትክክል ነው፣ ይገባላ ። ግን ልብ በሉ ኢትዮጵያ 10፣ 100 እጥፍ የሳይንስ፣ ቲክኖሎጂና ኢንፎርሚሽን ምሁራን መሃንዲሶች አሏት ። አቢይ አህመድ ብሄራዊ ጥሪ ማድረኛ የአንድ ኢትዮጵያ አጀንዳ ማወጅ ብቻ ነው ያለብት ። ከመለው አለም ታምር የሚስራ ያበሻ ችሎታ አለ። ለዎያኔ አይደለም ልግብጽ የሚበቃ !!! እነአቢይ ክጎሳ ሳጥን ወጭ ማሰብ ሲጅምሩ እኛ ታምር መስራት እንጀምራለን !!! ዬቦ
I Couldn't Have Said It Better!!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትህነግ ግዙፍ የሆነ ሚሽን ያለው የሳይበር እና የጂኦእስፔቲያል ጦርነት ኮማንድ ኮንትሮል ማዕከል አቋቋመ

Post by Horus » 21 Nov 2020, 05:40

ኢትዮሳይንስ

ባሁን ሰዓት ያቢይ መንግስት ያለበት ችግርና ድክመት ባለምና አገር ያለው ግዙፍ እምቅ ሃይልና እውቅት ማደራጀትና ማቀናበር ነው ። ያሉት ይጎሳ ካድሬዎች ስለሆኑ የኢትዮጵያ ብሄረተኛው ጋ ገና አልደረሱም ።

ethioscience
Member
Posts: 3897
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: ትህነግ ግዙፍ የሆነ ሚሽን ያለው የሳይበር እና የጂኦእስፔቲያል ጦርነት ኮማንድ ኮንትሮል ማዕከል አቋቋመ

Post by ethioscience » 21 Nov 2020, 06:12

Horus,
ትክክል ብለሀል በአሁኑ ሰአት አገራችን በጥቂት ወያኔዎች በዲፕሎማሲው በሚዲያ ኮሚኒኬሽንና በመረጃው መደረክ ላይ ብዙ መስዕዋትነትን የሚያስከፍላት ይህ በዘር ላይ የተመሰረተ ዜጎችን አቃፊ ያልሆነ የዘር አደረጃጀትና የስልጣን ክፍፍል ያመጣው ውጤት ነው፥። በተለይ በአሁኑ ሰአት አብይ ይህንን ችግር የExperts Group/Task force በተለያየ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዲያስፖራውን ጭምር በመጋበዝ ስራዎችን ለመስራት ቢሞክር ብዙ ነገሮች በዲያስፖራውና በአገር ቤቱ በተሻለ መልኩ መፍታት ይቻላ ብዬ አምናለሁ:: www.linkedin.com ብቻ ሔዶ ኢትዮጵያውያን የIT Security ወይም የኮሚኒኬሽን ሙያ ኤክስፐርቶች ብሎ ቢሰጥ በብዙ ሺ ኣኢትዮጵያውያንን ማግኘት ይቻላል እንደሚረዱ ጥርጥር የለኝም:: በሌላውም ሙያ እንደዚሁ

Post Reply