Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

ከቆራጡ አና ትግስተኛው መሪ ዓብይ ጋር ወደፊት ከ አንግዲህ ኢትዮጵያ ወስጥ በነጻነት መኖር ነው ታድያ ዓብይን መምረጥ ኣለብን።

Post by Lakeshore » 20 Nov 2020, 15:10

በተለያዩ ዘመናት የሚፈጠሩ አና የታሪከን ኣቅጣጫ የሚቅየሩ ግለሰቦች ኣሉ። ኣንዳንዶቹ በጥፋት ኣንዳንዶቹ ደግሞ ለ አወነት አና ለሃገር ኣንደነት በምቆም የታወቃልሉ። ለምሳሌ ኣጸ ቲዎድሮስ ኣገርን ከጎጠኝነት በማውጣት ኣንድ አትዮጵያን አንደገና መሰረተዋል ከዛም በሁዋላ ሚኒሊክ መሰልጣኔ ኣገራችንን ኣሁን ያለንበት ኣድረሰዋታል
ከዛም አንደ ወያኔ ያሉ ወንጀለኛ ቡድኖች ደግሞ አንደገና ሃገራችንን ወደ ጨለማው የጎጠኝነት ዘመን ለመመልስ ለህያ ኣመታት ህዝባችንን በሃይል ለመበታተን ዘረን መስረት ያደረገ አና በኣፍራሽንቱ የታወቀውን የዘር ፖሊቲካ በምትከል ወደውሃላ ጎትተውናል።

ታድያ መቸም ቢሆን ጀገና የማታጣው እትዮጵያ ኣብይን የዛ ብቅ ኣለች። በተለይ በመጀመሪኣው ኣመት የኢትዮጵያ ህዝብ መልኣክ አንድተላከለት ያክል ነው የተሰማው ነገር ግን በተለይ ባለፈው ኣንድ ኣመት ወያኔ ና ደጋፊዎቹ በሚያደርሱት ጭፍጨፋ አና ዝርፊያ ህዝቡ በጣም በመማረሩ የኣብይን ኣቋም አስከመጠራጠር ኣድረሰውት ነብር። ምክኛቱም የወያኔና የ ኦንግ ሴረኞች ምኛህል በመንግስት አና በፓሪዎች ውስጥ ስር አንደሰደዱ ህዝቡ ኣያውቅም ነበር። ዓንዳንዶቹ ከ ኣብይ ጋር ኣብረው የለውጡ ኣጋር በመምሰል ከውስጥ ኣብይን አስከማስገደል ደረሰንደሞከሩ የቅርብ ጊዜ ት ዝታ ንው።

ሆኖም ዓብይ ሌሎች የቁርጥ ቀን ኣጋሮቹን በመያዝ አና የኢትዮጵያን ህዝብ ደጋፍ በመተማመን ኣሁን የኣገሪቱን ጠላቶች የማያዳግም ትምህርት ለመስጠት ሲንቀሳቀስ ከህዝብ አና ከሰራዊቱ ያገኝው ደጋፍ አጂግ የሚያስደስት ሲ ሆን ለወያኔና ለኦነግ አና ቄሮ አንቅልፍ ነስቶዋቸዋል። በመጀመሪኣያ አንድ አነ ጃዋር ያሉትን አና ኣንዳንድ ቄሮ በማለት የሰው ህይወተና ንብረት አንዲወድም ያረጉትን በህግ ጥላ ስር አንዲሆኑኣደረገ ከዛም ለህግ ኣንገዛም ያሉት ኮብልለው ወደ ትግራይ ፍረጠጡ። በዚህም ኣላረፉም ከዛ በመሆና አዚህ በሰራዊቱና በመንግስት ስር የተሰገሰጉ ሰላዮቻቸው ኣማካኝነት የብዙ ንጹሃንን ደም ኣፈሰሱ በተለይ የሃገር ወዳዱን ኣማራ በየቦታው ኣረዱ ንብረቱን ኣቃጠሉ መሬቱን ወሰዱ ይሄኔ ለምንግስት ኣቤትቢሉም ሰሚ ኣላግኙም ምክኛቱም የ ወያኔ ሰላዮች ኣብይን ኣላሰራም በማለት በህዝብ ምስጠላት ስለሆነ ኣላማችው።

ለምሳሌ አነ ሺመልስ ኣብዲሳ በግልጽ አኛ ነን ቄሮን የመሰረትነው ስለዚህ ማንም ኢነካቸው ኣይችልም ብሎ ነገረን። ታከለ ኡማ ህየራሱን ልዩ ሃይል በህገወጥ በማደራጀት የኣማራን አና የሌላውን ብሄር ንብረት ቆጥቦ የሰራውን ው አስዶ ለ ቄሮ የጥፋት ሰራዊት በመስጠት ኣዲስ ኣባባ ኣሰፈረ የሄ ኣብይንም ለማጥቃት አስትራተጂካዊ የሃይል ኣሰላለፍ ነው።

ከዚህ በላይ ብመሰረት ልማት በማምካኘት ወያኔ ፕሮሚነት የሆኑትን የኣዲስ ኣባባ ነውሪዎች ከትወልድ ቦታቸው በማፈናቀል ከጎረቤት ኦሮሞ ገበሬውች ብሃይል የተወሰደ ስፍራ ላይ በማስፈር በሁልቱ ህዝቦች ላይ ጥላቻን ተከለ ብሌላ በኩል ደግሞ ነዋሪዎቹ የተፈናቀሉበትን ቦታ በሚሊዮን በሚቆጠር ትርፍ ልትግሬዘራፊዎች ሸጠ።

ሌላዋ ኣዳነች ኣቤቤ ደግሞ ኣቃቢ ህግ በነበረች ብት ዘመን ማንኛውንም የወያኔን አና የኦነግን ኣላማ በሰበብባስባቡ ስበምወንጅል ስታሳ ስር አን ለዘራፍዎቹና ለገዳዮቹ የህግ ሽፋን በመስጥት ስትጠብቃቸው ኖራ ኣሁን ደግሞ ለከፍተኛ ሌብነት ወደ ክንቲባነቱ መጥታለች። ዓብይ ይህንን ሁላ ሳያቅ ቅረቶ ኣየደለም ግን ኔትዎርካቸው በጣም ስር የሰደደ ስለሆነ ብቻወን ባንድግዜ ለመቅየር መሞከሩ ለሱም ቢሆን ኣደገኛ ነበር። ኣሁን ግን ሰራዊትይ በተለይም የኣምሃራው ህዝብ ከጎኑ ቆሞ የህንን ጁንታ ከደነሰስ በህዋላ ውስጡን ማጥራቱ የቅለለ ይሆናል። ዓብይ የሃገራችንን ኣንድንት አንደ ገና ጠብቆ ለማቆየት ቅርጦ የተነሳ የዘመናችን ኣጼ ቴዎድሮስ ነው።


Post Reply