Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam2119
Member
Posts: 104
Joined: 04 Oct 2019, 15:08

እኛ በጨለማ ስንጓዝ … እነሱ ሊገድሉን በባትሪ ይፈልጉን ነበር:: ከጥቃቱ የተረፉ መከላከያዎች የተናገሩት

Post by Selam2119 » 13 Nov 2020, 10:19

እኛ በጨለማ ስንጓዝ
እነሱ ሊገድሉን በባትሪ ይፈልጉን ነበር::
በሰሜን እዝ በማፊያዉ ወያኔ በተኙበት ጥቃት ከተከፈተባቸዉና በታአምር ከተረፋ የ አራተኛ ክፍለ ጦር አባላት። አባላቱ የማፊያዉን ቡድንኑ በጀግንነት አምልጠዉት ሶስት ቀን ያለ ምግብ እና ዉሃ አፋር ደርሰዋል። የተቀሩት ጓደኞቻቸዉ በሰዉ በላዉ የማፊያ ቡድን ተረሽነዋል።
ከአባላቱ አንዷ አሥራለቃ ወርቅነሽ እንዲህ ትላለች.....ይህ ጭካኔ የተሞላበት ግድያ በገዛ ወገኖቻችን ይከሰታል ብለን ፍፁም አላሰብንም። እኛ እኮ 22 የሚሆኑ እናትና አባት የሌላቸዉን ህፃናትን ከፍለን እያስተማርን ነበር። ከዛም አልፈን አቅመ ደካሞችን እንረዳለን። ጠዋት እና ማታ ሳንለይ ህዝቡን ስናገለግል ነበር። በአንበጣ እና በእህል መሰብሰብ ስራ አሳልፈን ስንመለስ ቁርስ ሳንበላ ምሳ ይደርሳል። ምሳ ሳንበላ እራት ይደርስብናል። ለዉለታችን የሰጡን ምላሽ ግን ይሄዉ ነዉ።
ሌላኛዉ የወርቅነሽ ባልደረባ እንዲህ አለ... እህት ጓደኞች አሉን።በተኙበት ነዉ የባንዳ ተግባር የተፈፀመዉ።እኛ እራሳችንን ለማዳን በጨለማ ስንጓዝ እነሱ ሊገድሉን ባትሪ ይፈልጉን ነበር። የነሱን ልማት ለማፋጠን ሲሉ ጊዜአቸዉን ሰዉተዉ በዉለታቸዉ የተረሸኑ አባላቶቻችን አዝናለሁ።
ሙሉ ንግግራቸዉን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ https://youtu.be/_y3phenXxEI ያሳዝናል

Selam2119
Member
Posts: 104
Joined: 04 Oct 2019, 15:08

Re: እኛ በጨለማ ስንጓዝ … እነሱ ሊገድሉን በባትሪ ይፈልጉን ነበር:: ከጥቃቱ የተረፉ መከላከያዎች የተናገሩት

Post by Selam2119 » 13 Nov 2020, 14:52

Selam2119 wrote:
13 Nov 2020, 10:19

Post Reply