Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20708
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: OPINION:ሶስቱ ከአብይ ጎን የተሰለፉ የጦርነቱ ተዋናዮች እና ግቦቻቸው።

Post by Fed_Up » 12 Nov 2020, 21:20

አጋሜው aka Sabru,

እኛን ለቀቅ ... ራሳችሁን ቻሉ አጋሜዎች አቦ:: የኢትዬጵያን ጦር ንቃችሁ ያዙን ልቀቁን ስትሉ አልነበር :: አሁን ራስን ችሎ መዋጋት ነው:: እኛ እያረግን ያለነው ቁጭ ብለን ፈሳችሁን "ቋቅ ስትል ማዳመጥዘና እያልን ነው:

ይህ የአንተ ድንፋታ ከሳምንት በሆላ ከወያኔዎች ጋር አብሮ ይከስማል::
ቅማላም አጋሜ

TGAA
Member+
Posts: 5631
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: OPINION:ሶስቱ ከአብይ ጎን የተሰለፉ የጦርነቱ ተዋናዮች እና ግቦቻቸው።

Post by TGAA » 12 Nov 2020, 22:17

እንደተለመደው አፍንጫህ ስር ያለውን ማየት የማትችል ድኩም ነህ፡፡ እንደ ዶሮ ጥሬ ለቃሚ አፍንጫህ ላይ ያለውን እውነታ ከማየት ጭረህ ወደጎን እያደረክ ይህንን 30 አመት የፈጀ የወያኔ ፕሮፓጋንዳ ስትገረድፍ ውጠህ ለማስዋጥ ትኳትናለህ ብኩን ፤ ሁሉም እንዴሚያውልቀው 30 አመት ፊዴሬሽን የሚባል በኢትዮጵያ አልነበረም፤ ሁሉም ስልጣን የሚቆየው በወያኔ ፍቃድ ብቻ ነበር ፡ የወያኔን ስርአትና ትእዛዝ ለማስከበር ያልቆመ ኦሮሞ ወይም አማራ እየተሽቀነጠረ እስርቤት ወይም የሚገቡበትም አይታወቅም ነበር ፤ ሁለት አመት በፊት ነው ይህ ይደረግ የነበረው ፡ አሁን እዚህ መጥተህ ፊደራሊዝም እያልክ ስታላዝን ምን ባዶ ጭንቅላት መሆንህን ነው የሚያሳየው ፤ ለምን የመስልሀል 5% የትግራይ ግዛት በአጠቃላይ የኦሮሞ የበለጠ ኢንዱስትሪ እና የወታደር ሀይል ሊኖረው የቻለው? ፊደራሊዝም እውነት ቢኖር ኖሮ የተገላቢጦዎሽ ነበር የሚሆነው ፡

ይህ ቁርቲ ቡርቲህን ጠጋ ብለን እንየው

) ምክንያት-የለሽ ጥላቻና ፍርሃት (phobia)፣
በአሁኑ ሰአት በጥላቻ የታወራችሁት እናተ የዘር ፖልቲካ አቀንቃኞች ናችሁ ፡ የፍለከው ይህል አይንህን ጨፍነህ ልትከዳ ትችላልህ ፤ ውይንም ተረት ተረት ፖሮፓጋንዳህን መንፋት ትችላለህ ፤ የኦሮሞ ጽንፍኞች ፤ የወያኔ ጽንፈኞች ናችሁ ሰው በገጀራ ፤ እየገደላችሁ ያላችሁት ፤ ወያኔ ያፈሰሰው ደም ገና አልደረቀም ፤ የኦሮሞ ጽንፍኝችን ቆዳ እሰገመግፈፍ ደርሳችኋል ፤ በመኪና ሬሳ መጎተት ፤ በእርግጥ ምንም ስሜት አይሰጥህም ቀስቃሹና ገና 500000 አማራ ደም እንዲፈስ ስለምትጠብቅ ፤ ምክንያት የለሽ ጥላቻህ ፎብያ የምተለው ለምን ማረዴ ተነገረብኝ ለማለት ነው ; ቡሪቲ 1

ለ) ትምክህት፥ እብሪትና ጀብደኝነት፣
እና ፤ ይሄ የራስህ አንተን የመሰሉ በበታችህነት ስሜት የቆሰላችሁ ሰዎች በሺታ ስለሆነ መድሀኒቱ ሳይካትሪስ ማየት ብቻ ነው፤ ይሄም የበታችነት ስሜት ነው በሰራችሁት ጭፍጨፋ እንዳትጸጸቱ ፤ እንደዊም በወንጃላችሁ የተደበቀ ኩራት እንዲሰማችሁ የሆነው ፤ ነገር ግን በህግ እንድትተነፍሱ ስትደረጉ እንደተበደለ ትጮሃላችሁ ; ምንድን ነው ትምክህቱ አማራ ባማራነቱ ተሸማቆ ካልኖረ በስትቀር ሁል ግዜም ትምክህተኛ ሁልግዜም እብሪተኛ ጀብደኛ ነው፤ በጣም ሸንካላ አስተሳሠብ ነው ፤ አንተ ኮርተህ ለመኖር ሌላው መንኳሰስ የለበትም ፤ አንተም ኩራ ሌላውም ኮሮቶ ይኑር ፤ አንዱ ሌላውን ወደታችህ ሳያይ ወይም ስይጎዳ አንዱ የሌላውን ተጋርቶ የሚኖርበት አለም ነው መኖር ያለበት

ሐ) ቂምን የመበቀል ፍላጎት ነው። እስካሁን ቄም ያለተበቀለ ቢኖር አማራ ብቻ ነው ፤ ምንም እንኳን ብዙ ምክንያት ለመበቀል ቢኖረውም ፤ ስለዚህ ጥላቻ ስለቻ ውስጥ ተወትፈህ ምንግዜም ቢሆነ ከዚያ በላይ ያለ አለም ወይም አስተሳሰብ ሊኖር አይችልም ፡

ከዚህ የተነሳ፣ ሶስቱም፦

1) ዴሞክራሲን (ምርጫን)፣ ማን ነው ምርጫ አይኑር ያለ፤ ግን ሁሉም ፓርቲ በነጻ በፈለገበት ሄዶ ያለስጋት ፖለቲካ ፖሊሲዊን አሳውቆ ቅስቀሳ ያድርግ ሲባል ፤ ህብረብሄራዊ የፖለቲካ ፓርቲ ሲመጣ ትዘምታላችሁ ፤ ከዚያ ደግሞ ዲሞክራሲ ዲሞክራሲ እያላችሁ ትጮሃላችሁ ፟

2) ሕብረ-ብሔራዊነትን፣ እና ፌደራሊዝምን፣ እንኳን አሁንና ድሮም ኢትዮጵያ ህብረ ብሄራዊ ነች። የናተ ትልቅ የታናሽነት ስሜት የሚመጥው በሌላ ነገር ሳይሆን አማርኛ ለምን በሌላው ህብረተሰብ ተቀባይነት አገኝ ነው ፤ ሊላ ነገር የለም መሬቱ በኗሪው የተያዘ ነው ፤ በሀበት ክፍፍል ሁሉም እኩል ነው ከወያኔ ኪስ አውላቂዎችና የኦሮሞ መሬት ቸርቻሪዎች በስተቀረ ሁሉም ደሀ ነው፤ ስለዚህም የበታችነት ስሜትህ በሽታ እንጂ እውነታ አይደለም

3) የሕዝቦችን በራስ የመተዳደር መብትን አምርረው ይቃወማሉ፣ ለማጥፋትም ይፋለማሉ።
ምክንያታቸውስ?
ይህ ደግሞ ሌላ የማይረባ የመሀይም አስተሳሰብ የገመደው ሴራ ነው በእውነታ ላይ ግን ማኝት አትችልም ፤ የናንት ፊደራሊዝም በብሄረሰቦች መሃከል ግንብ መገንባት ነው፤ ያንን ነው ነጻነት ብለህ የምትፋለምበት ፤ ግን ማንኛው ሀገር እንደ ሀገር ለመቀጠል ድልድዮች መኖር አለባቸው በፖሊቲካውም ፤ በኢኦኖሚውም ፤ በሶሻልም ስለዚህ ያነው ህብረተሰቡ አንዱ አንዱን እንደጠላት ከማየት እንዲግባባ ፤አብሮ እንዲነግድ ፤ ፖለቲካዊም አንዱ ለአንዱ አመቺ እንዲሆን ፤ ቅራኔዎችን እንደ ጠላት ሳይሆን እንደ ሀገር ሰው ተነጋግሮ መፍታት ችሎታ የሚያስገኝለት፤ ይሄ ለናት ጠፍቶህ ስይሆን ያንተ አላማና ግብህ ግን ሀገር እንዲፈርስ ብቻ ስለሆነ ነው፤ ህዝቡም ስለነቃ ግን ከዳር እስከዳር እየፈነቀላችሁ ነው፤ ጉዳት አድርሳችኋልም ታደርሳላችሁም ግን መጨረሻ ላይ ትሸነፋልችሁ ፤ አሁንም በትልቁ በግድጊዳ ላይ ተጽፋ ታዩታላችሁ ፤ ይህንን እውነታ ተቀብላችሁ በሚቀጥለው ውይይታችህም እንድዚያው በሌላ እርከን ላይ ያለ ነው የሚሆነው ፡ ሰላም
....................

TGAA
Member+
Posts: 5631
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: OPINION:ሶስቱ ከአብይ ጎን የተሰለፉ የጦርነቱ ተዋናዮች እና ግቦቻቸው።

Post by TGAA » 12 Nov 2020, 22:54

yaballo wrote:
12 Nov 2020, 22:37
weshelamu weito;

ይህቺ ግልፅ የሆነች እውነት አራም የወይጦ ፊንጦጣህን አስቀነዘራት አይደል? :shock:


photo: ይህ ድል በፉጋውም ላይ ይደገማል!





Please wait, video is loading...

yaballo wrote:
12 Nov 2020, 21:06
OPINION: የጦርነቱ ባለቤቶች፣ 1) አብይ አህመድና ብልጥግና፣ 2) የትምክህት ኃይሎች (የቤት የለሽ ፖለቲካ አራማጆች፣ እና የዘመኑ አዲስ ነፍጠኞች)፣ እና 3) ኢሳያስ አፈወርቂ ናቸው። እነዚህ ኃይሎች ጦርነቱን የሚያካሄዱበት ፍትሃዊ ግብና ዓላማ (cause) የላቸውም።













እነዚህ የጦርነቱ ሶስት ተዋናዮች--ማለትም፣ (1) የአብይ አምባገነናዊ ቡድንና ብልጥግና፣ (2) የትምክህትና የነፍጠኛ ሥርዓት አቀንቃኞች (ማለትም፣ ትናንትንና ርስትን አስመላሽ ነን ባዮች)፣ እና (3) አምባገነኑ ኢሳያስ--በዴሞክራሲ፣ በፌደራሊዝምና በብሔሮች ሉዓላዊነት መብት ላይ ውጊያ ለመፈጸም በማሰብ፣ በአንድነትና በትብብር፣ የመጨረሻውን ጦርነት በትግራይ ላይ ባወጁት ጦርነት እየከወኑት ይገኛሉ።

በዴሞክራሲ፣ በፌደራሊዝም፣ እና በህዝቦች ሉዓላዊነት ላይ የተቃጣው ይሄ ጦርነት፣ በትግራይ ላይ ብቻ የተቃጣ ሳይሆን፣ በሁሉም የኢትዮጵያ (ሌሎች) ሕዝቦች ላይ የተቃጣ ጥቃት ስለሆነ፣ ሁሉም ብሔሮች በጽናት ሊመክቱት ይገባል፤ እየመከቱትም ይገኛሉ። ድሉም የነሱ ነው።

#ስግብግባችሁንና_ከሃዲያችሁን_እዛው_ቤተመንግሥት_ፈልጉ_ለማለት_ነው።#Survive_outfight_outlive_outlast_Abiy's_war!



<<የጦርነቱ ተዋናዮች እና ግቦቻቸው
======================

የጦርነቱ ባለቤቶች፣ 1) አብይ አህመድና ብልጥግና፣ 2) የትምክህት ኃይሎች (የቤት የለሽ ፖለቲካ አራማጆች፣ እና የዘመኑ አዲስ ነፍጠኞች)፣ እና 3) ኢሳያስ አፈወርቂ ናቸው። እነዚህ ኃይሎች ጦርነቱን የሚያካሄዱበት ፍትሃዊ ግብና ዓላማ (cause) የላቸውም።

በጋራ ያላቸው ቁሳዊ ፍላጎት፣ መሬት፣ የተፈጥሮ ሃብትና ገንዘብ (በአጠቃላይ ኢኮኖሚውን) የመዝረፍ፣ የመሸቀጥ፣ እና የመቆጣጠር ጉጉት ነው።
ይሄንን ቁሳዊ ፍላጎት ለማሟላት፣ ሶስቱም ወገኖች፣ አብይን፣ በጉልበትም ሆነ በሸፍጥ፣ በሴራም ሆነ በቅጥፈት፣ በሥልጣን ላይ ማቆየት የግድ ሆኖ ይታያቸዋል። ይሄንንም ለማድረግ ሲሉ፣ በትብብር ጦርነት ያካሄዳሉ። (የስግብግቦች የዘረፋና የንጥቂያ ጦርነት [A robbers' war of brigandage, a war of plunder and looting]!)።

አሁን እየተካሄደ ያለው ጦርነት፣ ኢኮኖሚውን ለመቆጣጠር ከሚሻ ስብግብግብነት ባሻገር፣ ሌላ ዓላማና ግብ የለውም። (ለነገሩ ዘራፊና ሌባ፣ ከዚህ ሌላ ዓላማ ከየት ያመጣል?) ከዚህም የተነሳ፣ ጦርነቱ ፍትሃዊ ግብና ዓላማ (just cause) የሌለው ሆኗል።
ከቁሳዊ መሻት ባሻገር፣ ሶስቱንም የጦርነቱን ተዋናዮች በአጋርነት የሚያያይዛቸው ስሜት (sentiment)፣ ለጭቁን የኢትዮጵያ ሕዝቦች (በተለይም ለ"ሌሎቹ" የኢትዮጵያ ሕዝቦች) ያላቸው፦

ሀ) ምክንያት-የለሽ ጥላቻና ፍርሃት (phobia)፣

ለ) ትምክህት፥ እብሪትና ጀብደኝነት፣ እና

ሐ) ቂምን የመበቀል ፍላጎት ነው።

ከዚህ የተነሳ፣ ሶስቱም፦

1) ዴሞክራሲን (ምርጫን)፣

2) ሕብረ-ብሔራዊነትን፣ እና ፌደራሊዝምን፣

3) የሕዝቦችን በራስ የመተዳደር መብትን አምርረው ይቃወማሉ፣ ለማጥፋትም ይፋለማሉ።
ምክንያታቸውስ?
....................

1) ዴሞክራሲና ምርጫ ከተካሄደ (በቅርቡ በትግራይ እንደተደረገው)፣ ያለ ገደብ በሥልጣን መቆየትም ሆነ በዘፈቀደ ሥልጣንን መጠቀም አይቻልም። በዴሞክራሲ መኖር ምክንያት፣ በሕግና በሕዝብ ይሁኝታ ያልተገደበ ሥልጣን ከሌለ ደግሞ፣ ቁሳዊ የመሬት፣ የሃብትና የገንዘብ ዘረፋን ማካሄድ አይቻልም። ለዚህ ነው ሶስቱም በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጫ እንዳይኖር በጽኑ የታገሉትና ምርጫውን ያስቀሩት። ለዚህም ነው ትግራይ ላይ በትብብር ጦር ያዘመቱት። ዴሞክራሲ ካለ፣ ዘራፊና ቀማኛ የሰፈር ጉልቤ እንደልቡ መሆን አይችልምና።

2) የፌደራል ሥርዓት ካለና ክልሎች እራሳቸውን ካስተዳደሩ፣ ስልጣን በአንድ ቡድን ወይም ግለሰብ እጅ ተማክሎ ለግል ጥቅም መዋል አይችልም። እራሱን በማስተዳደር መብቱ ተጠቅሞ አንድ ክልል ምርጫ ማድረጉ፣ የተማከለ አምባገነናዊነትን ለመተግበር ስለማይፈቅድ፣ በእነዚህ ጸረ-ዲሞክራሲ አድመኞች ይጠላል፣ ይወጋል። እራሱን በራሱ ከሚያስተዳድር ክልል፣ መሬትን፣ የተፈጥሮ ሃብትንና፣ ገንዘብን መዝረፍ የሚቻል ስለማይሆን፣ እንደዚህ ዓይነት ክልል፣ ደመኛ ጠላታቸው ይሆናል። እነሱም፣ በጸረ-ዴሞክራሲያዊነታቸው ላይ የጸረ-ፌደራሊስት ቁመናን ይጎናጸፋሉ።

የብሔሮች ሉዓላዊነትና የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት፣ የብሔሮችን ሰብዓዊ ክብር (fundamental human dignity)፣ የወል አድራጊነት (collective agency)፣ እና የራስን ፍጻሜና ግብ (one's own destiny) መወሰን መብት ከተከበረ፣ ብሔሮች የአገር ባለቤት ስለሚሆኑ፣ እነዚህ ዘራፊዎች እንደልብ እየገቡ፣ ዘረፋቸውን መፈጸም አይችሉም። በዚህም ምክንያት፣ የሕዝቦችን ሉዓላዊነት፣ ማንነትና ህልውና ይቃወማሉ። ለማጥፋትም ይታገላሉ። በጸረ-ዴሞክራሲያዊነትና በጸረ-ፌደራሊስትነታቸው ላይ፣ ጸረ-ሕዝብነትን (ጸረ-እኩልነትን) ይደርባሉ።

በመሆኑም፣ እነዚህ የጦርነቱ ሶስት ተዋናዮች--ማለትም፣ (1) የአብይ አምባገነናዊ ቡድንና ብልጥግና፣ (2) የትምክህትና የነፍጠኛ ሥርዓት አቀንቃኞች (ማለትም፣ ትናንትንና ርስትን አስመላሽ ነን ባዮች)፣ እና (3) አምባገነኑ ኢሳያስ--በዴሞክራሲ፣ በፌደራሊዝምና በብሔሮች ሉዓላዊነት መብት ላይ ውጊያ ለመፈጸም በማሰብ፣ በአንድነትና በትብብር፣ የመጨረሻውን ጦርነት በትግራይ ላይ ባወጁት ጦርነት እየከወኑት ይገኛሉ።

በዴሞክራሲ፣ በፌደራሊዝም፣ እና በህዝቦች ሉዓላዊነት ላይ የተቃጣው ይሄ ጦርነት፣ በትግራይ ላይ ብቻ የተቃጣ ሳይሆን፣ በሁሉም የኢትዮጵያ (ሌሎች) ሕዝቦች ላይ የተቃጣ ጥቃት ስለሆነ፣ ሁሉም ብሔሮች በጽናት ሊመክቱት ይገባል፤ እየመከቱትም ይገኛሉ። ድሉም የነሱ ነው።

#ስግብግባችሁንና_ከሃዲያችሁን_እዛው_ቤተመንግሥት_ፈልጉ_ለማለት_ነው።

#Survive_outfight_outlive_outlast_Abiy's_war! - Tsegaye R Ararssa>>


በፍቃደኝነት ከአቃጣሪነት ወደ ወያኔ ቡሽቲነት ተቀይረሀል ፤ የወንድ ሹሼ ጣሳህን ስቅለህ ብትውልም አንድ ወያኔ ወደቤትህ ግበቶ ሊያስተነፍስልህ ጊዜ የለው ፤ በነፍሴ አውጪኝ እሩጫ ላይ ስለሆኑ ፤ ግን አሁን ተሰብሰበው ከርችሌ ሊገቡ ስለሆነ 36ቱም እጅህን ሰጠህ አብረህ ብትገባ ፤ በደንብ አድርገው ያስተንፍሱልሀል ; ለሰራህላችው ውለታ እነፖሮንመድህን እየተቀባበሉ እንደሚያስደስቱህ ጥርጥር የለውም ፤ እኔ ኦሮሞ ነኝ የሚለውን ወሬ ግን ወደመቃብርህ ይዘሀት ውረድ ፤ ኦሮሞ እንደጀግንነት ቁ ሲቁርጡ እንጂ ከኋላ የመዶል ታሪክ የላቸውም ፡ ሉጢ ።

Hawdian
Senior Member
Posts: 12077
Joined: 15 May 2013, 23:18
Location: Islam, commercial, maritime and free

Re: OPINION:ሶስቱ ከአብይ ጎን የተሰለፉ የጦርነቱ ተዋናዮች እና ግቦቻቸው።

Post by Hawdian » 12 Nov 2020, 23:12

Yaballo lost his mind. The guy doesn't have any rational thought left in him.

Very unstable guy

Hawdian
Senior Member
Posts: 12077
Joined: 15 May 2013, 23:18
Location: Islam, commercial, maritime and free

Re: OPINION:ሶስቱ ከአብይ ጎን የተሰለፉ የጦርነቱ ተዋናዮች እና ግቦቻቸው።

Post by Hawdian » 12 Nov 2020, 23:28

The little you learnt from your Amhara master means nothing. I run Bole with my Somali and deep pockets while you are kept in the surrounding villages given Amharic and his Bible :lol: :lol:

You still naked Borana though not even in the picture.

Post Reply