Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ትህነግ ባንዳው ራቁታቸውን ያባረራቸውን ጠላት ያልነው ሻብያ ልብሱን አውልቆ አለበሳቸው!

Post by pushkin » 10 Nov 2020, 11:22

አሸባሪው፣ ነውረኛው፣ አውሬው ትህነግ በሰሜን ዕዝ ላይ የፈፀመው ጭካኔ እና ነውር!
~"የሟቾችን አልባሳት አውልቆ ፀሃይ ላይ ለቀናት በማስጣት እንዲፈነዳዳ አድርጓል።"
~ "የሌሎቹን አስከሬንም እንዳይቀበሩ በማድረግ ብዙዎች በጅብ ተበልተዋል።"
~"የታፈኑ አመራርና ወታደሮችን ጁንታው ልብሳቸውን አወላልቆ ራቆታቸውን ሻዕብያ ሂዱ ብሎ ሰዷቸዋል። የባዕድ ጦር ነው ስንላቸው የነበሩት ናቸው ልብስ ያለበሳቸው።"
ሌ/ጀኔራል ባጫ ደበሌ
Kuasmeda wrote:
10 Nov 2020, 11:17

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ትህነግ ባንዳው ራቁታቸውን ያባረራቸውን ጠላት ያልነው ሻብያ ልብሱን አውልቆ አለበሳቸው!

Post by Ejersa » 10 Nov 2020, 11:34

:shock: :shock: :shock: :shock: :shock: :shock:
pushkin wrote:
10 Nov 2020, 11:22
አሸባሪው፣ ነውረኛው፣ አውሬው ትህነግ በሰሜን ዕዝ ላይ የፈፀመው ጭካኔ እና ነውር!
~"የሟቾችን አልባሳት አውልቆ ፀሃይ ላይ ለቀናት በማስጣት እንዲፈነዳዳ አድርጓል።"
~ "የሌሎቹን አስከሬንም እንዳይቀበሩ በማድረግ ብዙዎች በጅብ ተበልተዋል።"
~"የታፈኑ አመራርና ወታደሮችን ጁንታው ልብሳቸውን አወላልቆ ራቆታቸውን ሻዕብያ ሂዱ ብሎ ሰዷቸዋል። የባዕድ ጦር ነው ስንላቸው የነበሩት ናቸው ልብስ ያለበሳቸው።"
ሌ/ጀኔራል ባጫ ደበሌ
Kuasmeda wrote:
10 Nov 2020, 11:17

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ትህነግ ባንዳው ራቁታቸውን ያባረራቸውን ጠላት ያልነው ሻብያ ልብሱን አውልቆ አለበሳቸው!

Post by Za-Ilmaknun » 10 Nov 2020, 11:36

It is heart breaking....I am profoundly sad! TPLF NaZis are beasts with no humanity whatsoever. They invited hell on themselves and they will be sent to where they belong. Thank you Eritrea for giving shelter for the unsuspecting troop! We are forever indebted!

Post Reply