Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ወያኔ በሁሉም አቅጣጫ በመከላከያ ሰራዊትና በአማራ ልዩ ሀይል ጥቃት እየደረሰበት ነው!

Post by Hameddibewoyane » 04 Nov 2020, 14:09

በጠገዴ ግንባር 51 ህወሃት ያሰማራው ጦር ተገሏል፣ 5 RPG: ሰባት መትረየስ፣ 105 ክላሽ የተማረከ ሲሆን በርካታ የህወሀት ልዩ ሀይል እጁን ሰጧል።


Post Reply