Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

•ህውአት < የኤርትራ መንግስትን< ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ያስታርቀን አሉ።

Post by MatiT » 04 Nov 2020, 01:59



•ህውአት < የኤርትራ መንግስትን< ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ያስታርቀን አሉ። 42:05

sesame
Member+
Posts: 5886
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: •ህውአት < የኤርትራ መንግስትን< ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ያስታርቀን አሉ።

Post by sesame » 04 Nov 2020, 02:23

Are these Agames for real? WTF should Eritrea mediate between them and Ethiopia? Eritrea will join, if asked, Abiy to bury the TPLF thugs!
Please wait, video is loading...

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: •ህውአት < የኤርትራ መንግስትን< ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ያስታርቀን አሉ።

Post by Zmeselo » 04 Nov 2020, 02:34

The Grand Fools in Mekelle distributed Eritrean military uniforms made in አልመዳ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ to locals and militias to accuse Eritrean troops involvement in the ongoing #GameOverTPLF fighting, according to Amhara region president.



____________

(C/o ጓል ፈዳይን ሻዕቢያ ቫይናክ)

ደቂ ኤረይ:- ካብ ሎሚ መዓልቲ ጀሚሩ ኣብ ክልል ትግራይ ኢንተርነት ተቋሪጹ ኣሎ።
እሞኸ ደኣ፣ እንታይ ኣስተብሂልኩም?
በዓል ምናምን ደሃይ ዶ ኣጥፊኦም ሓቀይ?
ኣጸሚዮምና ምሽ ዶ?

እዞም ኩሎም ብክልተ ሰለስተ ኣካውንት ጌሮም ኣብ ፌስቡክ ጸረ ኤርትራን ኤርትራውነትን ክጽሕፉን ንታሪኽ ኤርትራን ጀጋኑ ኤርትራውያንን ክብልሉ ዝውዕሉ ኣብ ትግራይ ዝርከቡ ተኸፈልቲ ተጋሩ ምኻኖም። እቶም ንፈልጥ ንፈልጦ ኢና፣ እቶም ዘይትፈልጡ ደቂ ገርሂ ልባ ድማ መለበሚ ይኹንኩም።

By the way እዛ ኩላ ኣብ ስደት ኮይና እንዳተኸፍለት ምስ ጃንዳ ትግራይ ተዳኽር ዕንኪላሎ ድማ ማማ ወያነ እንታይ እያ ክትከውን ኢላ ከብዳ ሓቑፋ ክትልሎ ውዒላ ኣላ። ብፍርሂ ዝኣክል ኣጽብዕታ ክእዘዘላ ስለዘይከኣለ ድማ ክልተ መስመር እውን ፓስት ክትገብር ኣይከኣለትን።

ገለ ትብዓት ዝረኸቡ ውሑዳት ተኸፈልቲ መሓዮታት ድማ ቅድሚ ዓመታት ወያነ ንሻዕቢያ ከውድቐሎም ኣስመራ ክኣቱ ኣለዎ ይብሉ ከምዘይነበሩ፣ ሕጂ ከይሓፈሩ ካባ ኣቕሽሽቲ ተኸዲኖም፣ ጻድቅናት ተመሲሎም "ኩናት ኣየድልየናን" ክብሉ ይርኣዩ ኣለዉ።

ኣየኸየይ!
ንዓይ ንኣንጭዋስ ኣብ ለቖታ!
ኣየ ደንበ ዕንክሊል!

____________

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ የሰጡት መግለጫ ዋናዋና ነጥቦች

• ውድ የሀገሬ ህዝብ ሆይ ዛሬ ከሃዲ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያን ወግተዋል።

• ኢትዮጵያ በጎረሰ እጇ ባጠባ እጇ ተነክሳለች ።

• ላለፉት 20 ዓመታት የቀበሮ ምሽግ ውስጥ በመሆን ሀገሬን ወገኔን ህዝቤን ብሎ በብዙ ሺዎች መስዋዕትነት ከፍሎ ቆስሎ ደምቶ ሀገሩንና ህዝቡን የታደገው የመከላከያ ሰረዊት ላይ ዛሬ ምሽት ከመቀሌ ጀምሮ በበርካታ ስፍራዎች በካሃዲው ኃይሎች እና ባደረጁት ኃይል ጥቃት ተፈፅሞበታል።

• ይህጥቃት በሀገራችን እስካሁን ከደረሱት ጥቃቶች እጅግ አሰፋሪ የሚያደርገው የሀገረ መከላከያ ሰራዊት ሰላም ለማስከበር በተለያዩ ሀገራት በተሰማራበት ሀገር በውጭ ኃይል እንኳ አጋጥሞት በማያውቀው ሁኔታ በገዛ ወገኑ ከጀርባው ጥቃት ተፈፀሞበታል።

• በዳንሻ በኩል በአማራ ክልል ላይ የፈፀሙት ጥቃት በአማራ ክልል በነበረው ኃይል ተመክቷል

• የትግራይ ሕዝብ ወገናችን ነው ለጥቂት እኩዮች ሲባል ምንም እንኳ የእኩዮች መሸሸጊያ ዋሻ ቢሆንም ሕዝባችን ላይ ጥቃት አንሰነዝርም ብሎ በትዕግስት በቆየው ሰራዊት ላይ ጥቃት ተፈፅሞበታል

• በመላ ሀገራችን ቀድመው ባሰለጠኑት ባሰማሩት ባዘጋጁት ኃይል በተለያየ ቦታ በተለያየ ከተማ በንፁሃን ዜጎች ላይ ጥቃት ሊፈፅሙ ስለሚችል መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከሚሊሻው ከፖሊስ ሰራዊት እንዲሁም በአካባቢያቸው ከሚገኝ የመከለከያ ሰራዊት ጋር በመተባበር ቀያችሁን ሰፈራችሁን እንድትጠብቁ አሳስባለሁ

• የመከላከያ ሰራዊት ከጠቅላይ ሰፍር በሚሰጥ ትዕዛዝ መለዮውን ሀገሩንና ህዝቡን እንዲከላከል ለሚከፍለው መስዋዕትነት ዛሬም እንደተለመደው በታሪኩ ውስጥ የሚታሰብ መሆኑን እገልፃለሁ።

• ይህ እኩይ ኃይል መጥፊያው በመድረሱ በሰላም በንግግር በውይይት ሊፈቱ የሚችሉ ነገሮችን ባለፉት ጥቂት ቀናት ካለምንም ሀፍረት በሚዲያ በመውጣት ከየትኛውም የውጭ ኃይል ጋር በመተባበር ኢትዮጵያን እወጋለሁ ብሎ ሲያውጅ የነበረው ኃይል ይህን ለማመን የሚያስቸግር ንግግር በተግባር ማዋሉን በዚህ ምሽት አረጋግጧል።

• የትግራይ ህዝብ ወገኔ ዘመዴ ሕዝቤ ብሎ ላለፉት 20 ዓመታት በቀበሮ ምሽግ ውስጥ በመሆኑ በብዙሺዎች የሚቆጠር መስዋዕትነት የከፈለውን አንተን ለመጠበቅ አስፈላጊውን ሁሉ ያደረገው የመከላከያ ሰራዊት የደረሰበት ጥቃት ጥቃትህ መሆኑን በመገንዘብ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን በመቆም ሀገርህን ከነዚህ ከሃዲ ኃይሎች እንድትከላከልና በንቃት እንድትጠብቅ አሳስባለሁ።

• ይህ ጉዳይ ለኢትዮጵያ አሳዘኝ አሳፈሪም ተግባር ቢሆንም ዛሬም እንደተለመደው በተደመረ በተባበረ ክንድ ይህንን ከሃዲ ጡት ነካሽ ኃይል ለማሳፈርና ለመደምሰስ እስፈላጊውን ሁሉ የምናደርግ መሆኑን እገልፃለሁ።

ይህ አሳፈሪ ተግባር በማይደገምበት ሁኔታ የሚቀለበስበትን ተግባር መላው የኢትዮጵያ ህዝብና የሀገር መከላከያ ሰራዊት በመተባበር የሚፈፅሙት ይሆናል።

• ለመላው የሀገራችን ህዝቦች አስፈላጊውን መረጃ በየጊዜው በሚመለከታቸው የመንግስት አከላት የሚሰጥ መሆኑን እገልፃለሁ።

(EBC)

_______________

Breaking news:

ሰራዊት ምክልኻል ሃገር ኢትዮጵያ፣ ንመደበር ፈነወ ቴሌቭዥን ትግራይ፣ ንድምጺ ወያነ ትግራይን ንቀንዲ ቤት ጽሕፈት መራኸቢታት ሓፋሽ ትግራይ ተቖጻጺርዎ ኣሎ።

________________

(ESAT) - - የባህርዳር ከተማ ወጣቶች መከላከያ ስራዊቱ በህወሃት ላይ እየወሰደ ያለውን ወታደራዊ እርምጃ በመደገፍ ወደ አደባባይ እየወጡ ነው።

ወጣቶቹ ሌሊቱን በሙሉ ጉዳዩን በትኩረት ሲከታተሉ አድረው፣ በጠዋት ለድጋፍ ሰልፍ መውጣታቸውን ይናገራሉ።

Follower
Member
Posts: 2303
Joined: 16 Feb 2013, 01:19

Re: •ህውአት < የኤርትራ መንግስትን< ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ያስታርቀን አሉ።

Post by Follower » 04 Nov 2020, 02:59

Please wait, video is loading...

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: •ህውአት < የኤርትራ መንግስትን< ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ያስታርቀን አሉ።

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 04 Nov 2020, 03:17


ትርጉም፣
ኤርትራ ለወደፊቱ ወያኔ ተብሎ ከሚጠራው አሸባሪ ድርጅት ጋር ግንኙነት ሊኖራት ይችላል ብሎ የሚያስብ ሰው ካለ በጣም የዋህ ነው፣ ወይም ደብረ ቢዘን ገዳም ውስጥ የሚኖር መነኩሴ ነው።
:P :P

Post Reply