Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8914
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ ( UPDATE )

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Dec 2020, 08:19

የአማራ ህዝብ የሰጠንን ተልዕኮ በአኩሪ ድል እየፈጸምን ነው – የአማራ ልዩ ኃይል

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=90a1bcb0d

ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግስታት በትግራይ ስለሚደረገው ሰብዓዊ እርዳታ ከስምምነት ደረሱ

የኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግስታት በትግራይ ክልል በመንግስት ቁጥጥር ስር ባሉ አካባቢዎች እርዳታ እንዲፈቀድ ስምምነት ላይ ደርሰዋል ሲሉ ሁለት የተባበሩት መንግስታት ባለሥልጣናት ገለጹ ፡፡

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ ሀላፊ አን አንኮንትሬር ስምምነቱ እንደተፈረመ ለሮይተርስ ተናግረዋል ፡፡ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የዩኤን ምንጭ እንዳሉት ዓለም አቀፉ አካልና መንግሥት ተደራሽነቱን የሚያረጋግጥ የሎጂስቲክስ ቡድን አቋቁመዋል ፡፡

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8914
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Dec 2020, 11:09

አብይ ያቺን ሰአት !!!

ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም “ጦርነቱን የተሸነፍነው የአብይን ጭንቅላት እና ፍጥነት መቋቋም ባለመቻላችን ነው” ሲሉ መናገራቸው ተሰምቷል።MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8914
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Dec 2020, 13:31

ህወሓት ቀድሞ የነበረውን የበላይነት ለማስመለስ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጦርነት ከፍቷል - ቲቦር ናዥ ( በአሜሪካ ውጪ ጉዳይ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚንስትር

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=696f331e7

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8914
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 03 Dec 2020, 13:04

ከበደ ጫኔ በፌደራል መንግስት በከፍተኛ የስልጣን እርከን ላይ ቁጭ ብሎ የነበረ የጁንታው አመራር መሆኑ ባለቀ ሰዓት ተደርሶበታል።

በማይካንዳራ በአማራ ተወላጆች ላይ የዘር ማጥፋት የፈፀሙ የሳምሪ ወጣቶችን ወደ ሱዳን እንዲሸሹ በማድረግ እና ለተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮሚሽን በጦርነት ምክንያት የተፈናቀሉ ናቸው ብሎ ሪፖርት ያደረገው አቶ ከበደ ጫኔ ነው።....... የአቶ ከበደ ጫኔ ድርሻና ሚና ምን እንደነበር ታውቋል። እሳቸውም ምን እንደታወቀባቸው አውቀው ወደ ውጪ ለመሸሽ ሲሞክሩ ቦሌ ላይ ማንቁርታቸው ተይዞ ተመልሰዋል።

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=f5fd35b7b

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8914
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 04 Dec 2020, 13:15

ሕወሓት ከሰሜን እዝ ዘርፎ በኮንቴይነር መቐለ ከተማ የደበቃቸው የጦር መሣሪያዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=673b5d956የጁንታው የጥፋት ኃይል ይዟቸው የነበረውን የጦር መሣሪያ ማከማቻ ዲፖዎች የመከላከያ ሠራዊት መልሶ ተቆጣጥሯል

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=613da90f0

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8914
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 05 Dec 2020, 07:57

ዶ/ር ደብረጺዮንን ጨምሮ አራት የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ተምቤን አቢ አዲ እንዲሁም የሀውዜንና አድዋ መገንጠያ በሆነችው “ወርቃምባ” ከተባለች ከተማ ይገኛሉ - የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ፣ ስብሃት ነጋ፣ አባይ ጸሐዬና ጌታቸው ረዳ በአንድ ቦታ ለይ መሆናቸውን በሰሜን ዕዝ የ31 ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ሻምበል በየነ አስታወቁ፡፡ ከአራቱ ውጭ ያሉ ሌሎች አመራሮች ደግሞ አዋሳኝ በሆኑ የአማራ ክልል የተከዜ ጫፍ ስፍራዎች በዋናነትም ልዩ ስሙ “አቅመራ” በሚባል ስፍራ ሲመላለሱ መታየታቸውን ገልጸዋል፡፡- በልዩ ጥበቃ ማለትም በኮማንዶ ጭምር እተየተጠበቁ እንደሆነ የተናገሩት አዛዡ ከአራቱ ባለስልጣናት ውጭ ሌሎች ብዙም በሕዝብ የማይታወቁ ባለስልጣናት በስፍራው እንዳሉ ስለማየታቸው ተናግረዋል፡፡እነርሱን በቁጥጥር ስር የማዋሉ ስራ በአጭር ቀናት ይጠናቀቃል፡፡

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=3b8b9a198

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8914
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 05 Dec 2020, 14:54

ሕወሓት በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሚያደርገው የውንብድና ዘመቻ የተደራጀ የተቀነባበረና የውጪ ዜጎችን ጨምሮ ብዙ ተዋንያኖች ያሉበት ነው። አቶ ነዓመን ዘለቀ

የሕወሓት እና የብሄረተኞች የሚዲያ ዘመቻ ማክሸፍን በተመለከተ በዓለም ዓቀፍ ሚዲያዎችና በትዊተር ላይ ዘመቻ የሚያደርጉት እውነታውን አስቀምጠውታል። ሕወሓት እና የብሄረተኞች የሚዲያ ዘመቻ አስመልክቶ ኢሳት ከአቶ ነአምን ዘለቀ ጋር ያደረገው ቆይታ

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=5a05be90dMINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8914
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 07 Dec 2020, 10:24

ሰራዊታችን የጁንታው አባላትን በማደኑ ተግባር ስኬታማ ተግባራትን እየፈጸመ ይገኛል – ሜ/ጄ መሰለ መሰረት

https://mereja.com/amharic/v2/415269

ጌታቸው ረዳን ጨምሮ የጁንታው ቡድን መሪዎች የሚጠቀሙባቸውና በአሻራ የሚከፈቱትን ጨምሮ ከ40 በላይ ተሽከርካሪዎች ተያዙ

https://mereja.com/amharic/v2/415302
MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8914
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 09 Dec 2020, 09:18

እድሜያችንን ተሰርቀናል። በሕወሓት እድሜውን ያልተሰረቀ ሰው የለም። – አቶ አብርሃም አለኸኝ -አማራ ብልፅግና ፓርቲ ፅ /ቤት ኃላፊ

ጥያቄው የርስት ጉዳይ ከሆነ እንኳን ወሎ ኦሮምያ የሚባለው ርስት ሊሆን፤ ኦሮምያ የሚባለው የጀርመን ፍጥረት ራሱ የኦሮሞ አይደለም!

መጀመሪያ ቤታችሁን ዝጉ አሉን፤ ከዚያ ሁለተኛ መጥተው ቤታችንን እየከፈቱ ወንዶቹን መርጠው እየወሰዱ ገደሏቸው።

ጉዳዩ የቁራጭ መሬት ወይስ የህልውና እና የማንነት? – ከመ/ር ታዬ ቦጋለ

“እጅ የሰጡ የጁንታው አባላት አሉ፤ ቀሪዎችንም በቁጥጥር ስር ለማዋል እየተሰራ ነው።” የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል መሰለ መሰረት

በሽሬ ከተማ የሚገኘው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በህወሓት ጁንታ ዘረፋና ውድመት እንደደረሰበት ተገለፀ

ጉዳዩ የግልገል ጁንታዎች የርስት ጥያቄ ከሆነ ግን በተመሳሳይ ታሪክ ወሎ የኦሮሚያ አካል ይሆናል! – “በአማርኛ ከሚፅፈዉ ኦነግ”

Read Today NEWS - https://mereja.com/amharic/v2/

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8914
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 09 Dec 2020, 11:27

ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በቁጥጥር ሥር የዋለው በ27/03/13 ሲሆን በእጁ በእግሩ እና በቂጡን ላይ ከፍተኛ ጉዳት አጋጥሞት የነበረ ሲሆን ጉዳት ከደረሰበት ቦታ በቃሬዛ አንስተው ወደ ዲማ ጠለምት በማውጣት ከዚያም በጎንደር የህክምና እርዳታ ሲደረግለት ቆይቶ ወደ አዲስ አበባ መላኩን ታውቋል! ቀላል ጉዳት ያጋጠማቸው ስብሓት ነጋ፣ አባይ ፀሐዬ እና ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር/ሞንጆሪኖ እንዲሁ የህክምና አገልግሎት ተሰጥቷቸዋል። አሁን አራቱም በአዲስ አበባ ይገኛሉ።ጌታቸው አሰፋ የመሸገበት ባዶ ስድስት ተብሎ የሚታወቀው ቆላ ተምቤን የሚገኘው ምሽግ የተከበበ ሲሆን ዛሬ ወይም ነገ አዲስ መረጃ ይኖራል ጌታቸው ረዳ፣ አለም እና ሌሎች መገደላቸው ......

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 8914
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 10 Dec 2020, 10:49

Please wait, video is loading...

Post Reply