Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 01 Jan 2021, 11:40

የአገር መከላከያ የማይካድራውን ጭፍጨፋ የመራውን ኮሌኔል የማነ ገብረሚካኤልን ጨምሮ እርምጃ የተወሰደባቸውን የህወሓት ቡድን አመራሮች ዝርዝር ይፋ አድርጓል።ከተማረኩ የህወሓት ቡድን አመራሮች መካከል የቀድሞ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሙሉ ገብረእግዚአብሄር እንደሚገኙበት ተገልጿል።

https://mereja.com/amharic/v2/431676

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 13 Jan 2021, 11:22

የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል አደም ሞሐመድ አምባሳደር ሆነው መመደባቸውን የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 17 Jan 2021, 06:24

አቶ አባዲ ዘሙ በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ ፡ የመከላከያ ሰራዊታችን አባል ወለም ያለ እግራቸውን አጥቦ ሲያሻቸው የሚያሳይ ምስል ነው ። የሰብአዊነት ጥግ ይልሃል ይሄ ነው ።

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 22 Jan 2021, 09:57

በዋልደባ ገዳም የመሸጉት ሌ/ጄ ፃድቃን ገ /ተንሳይ፣ ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ እና አቶ ጸጋይ በርሔ እጃቸውን እንዲሰጡ ተጠየቁ

Post Reply