Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Dec 2020, 01:04

Please wait, video is loading...

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 21 Dec 2020, 14:22

ኮሎኔል ይርጋለም ፍቃዱ እና ሌተናል ኮሎኔል ተወልደ ብርሃን ሊሸሹ ሲሉ አፋር ላይ መያዛቸውን መርመሪ ፖሊስ ለችሎት ገለፀ።
ይህን የገለጸው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ አባል ተጠርጣሪዎቹ በዋስ እንዲወጡ ፍርድቤቱን መጠየቃቸውን ተከትሎ ነው።
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤት አራዳ ምድብ 2ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት እነዚህ ተጠርጣሪዎችን ጨምሮ 10 የመከላከያ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ተመድበው ሲሰሩ የነበሩ መኮንኖችን ጉዳይ ተመልክቷል።

ተጠርጣሪዎቹ ኮሎኔል ሃረጎት በርሄ፤ሌተናል ኮሎኔል ሙሉ አለሙ፤ብርጋዴል ጄኔራል ይልማ ከበደ ፤ኮሎኔል በረከት ወልደአብየዝጊ ፤መቶአለቃ ገብረጎርጊስ፤ ሌቴናል ኮሎኔል ግደይ ገብረእየሱስ፤ሻለቃ ሃሳቡ መሃመድ ፤መቶአለቃ ጸሃየ ሃይሉ፤ኮሎኔል ይርጋለም ፍቃዱ እና ሌተናል ኮሎኔል ተወልደ ብርሃነ ናቸው።ተጠርጣሪዎቹ በመከላከያ ሰራዊት በስራላይ ሆነው ለወንጀል መፈጸም የስራ ክፍፍል አድርገው ሲሰሩ እንደነበር በማስረጃ አረጋግጫለው ሲል መርመሪ ፖሊስ በተሰጠው ጊዜ የሰራውን ስራ ለችሎት ገልጿል።

ውጭ ሃገር ላሉ አካላት ሃሰተኛ መረጃ ሲያቀብሉ ነበር ያለው መርማሪ ፖሊስ በወቅቱም በመከላከያ ሰራዊት ችግር እንዲስፋፋ ሲያባብሱ ነበር ብሏል ፖሊስ ለችሎቱ።በዚህ ተሳትፏቸውም በሰሜን እዝ ላይ ጥቃት እንዲፈጸም ሲሰሩ እንደነበር ባገኘሁት ማስረጃ አረጋግጫለው ሲል ተናግሯል።
ተጠርጣሪዎቹ በተለያዩ ቦታዎች በስራ ላይ እንደነበሩ ገልጸው ÷የወንጀል ተሳትፏችን ሊገለጽ ይገባል ፤ከወንጀሉ ጋር ገንኙነት የለንም ሲሉ በነጻ አለያም በዋስ እንዲወጡ ችሎቱን ጠይቀዋል።

መርማሪ ፖሊስ በበኩሉ ኮሎኔል ይርጋለም ፍቃዱ እና ሌተናል ኮሎኔል ተወልደ ብርሃን ሊሸሹ ሲሉ አፋር ላይ መያዛቸውን ለችሎት ገልጿል።
ተጠርጣሪዎቹ የወንጀል ቡድኖቻቸው ግብረአበሮቻቸው ስላሉ ከዚህ ቢወጡ ጉዳት ሊያደርሱና ሊሸሹም ይችላሉ ሲል ዋስትናውን ተቃውሞ ተከራክሯል።
የሁለቱን ክርክር ያዳመጠው ችሎቱ የእያንዳንዳቸውን ተሳትፎ ከመዝገቡ ተመልክቶ ትዛዝ ለመስጠት ለታህሳስ 15 ቀን 2013 አ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Dec 2020, 01:19

መተከልና መተማ የተመረጡበት አስደንጋጩ ሴራ | መንግስት የማያቀው የግጭቱ መነሻ በማስረጃ | በኢትዮጵያ የተገነባው የሱዳን ፓርክ ሚስጥር

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=dead678df

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 26 Dec 2020, 05:45

የሞቱ የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች መኖራቸውን ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ
በመተከል ዞን በሽፍቶች ላይ ጠንካራ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሙ ተናግረዋል

https://mereja.com/amharic/v2/427802

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Dec 2020, 08:38

የሱዳን ጦር ከኢትዮጵያ ጋር በሚያዋስነው ድንበር ላይ ቁጥጥሩን እያጠናከረ ነው .. አሁን ነገሮች እንዴት ይመስላሉ?

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=e36efd396

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 01 Jan 2021, 10:58

የጁንታው ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተማርከዋል፤ የተደመሰሱም አሉ – ብ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው

የተቀሩትም በየእምነት ተቋማትና ገዳማት ፣ ዋሻና ሸለቆዎች እራሳቸውን ደብቀው እንደሚገኙ መረጃ እንዳላቸው የገለፁት ጄኔራሉ ፣ ጁንታው የሞቱበትን ከፍተኛ አመራሮቹን ከሰብአዊ ርህረሄ ውጭ በሆነ መልኩ እንዳይታወቁ አንገታቸውን ቆርጦ ለየብቻ ስለሚቀብራቸው ለመለየት አዳጋች መሆኑን ተናግረዋል።

https://mereja.com/amharic/v2/431590

Post Reply