Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ የተፈፀመውን ጥቃት በጽኑ አወገዙ

Post by Za-Ilmaknun » 03 Nov 2020, 14:23

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሐማት በምዕራብ ወለጋ የተፈጸመውን ጥቃት በጽኑ አወገዙ

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሐማት በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ የተፈፀመውን ጥቃት በጽኑ አወገዙ።

ሊቀመንበሩ ጥቃቱን አስመልክቶ ባወጡት መግለጫ የዚህ ግፍ የተሞላበት ጥቃት ፈጻሚዎች በቁጥጥር ስር ውለው መጠየቅ እንዳለባቸው አመልክተዋል።

እየጨመረ የመጣውን ጥቃት ለመቀነስ ሁሉም ባለድርሻ አካላት መሥራት እንደሚጠበቅባቸው አስገንዝበው፤ ችግሩን ከሚያባብስ ድርጊት መቆጠብ እንደሚያስፈልግም አስገንዝበዋል ሲል የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘግቧል።

Now the much needed diplomatic cover is coming from all directions to make the inevitable actions by the FEDS against TPLF/OLF terror groups legit. All indications are that the Abiy Administration, if anything, is going to be hold accountable for inaction in the face of bruit terror that is unleased against innocent farmers.