Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

well the war has just start, agame Army entered Amhara region

Post by sebdoyeley » 03 Nov 2020, 12:49

Last edited by sebdoyeley on 03 Nov 2020, 13:01, edited 1 time in total.

@@
Member
Posts: 1400
Joined: 05 Dec 2014, 11:35

Re: the war has just start, agame Army intered Amhara region

Post by @@ » 03 Nov 2020, 12:51

sebdoyeley wrote:
03 Nov 2020, 12:49
agame sebdoyeley the news deosn't say they entered amahra region. it only said they are bringing their militia to the border area. can you tell us why agames are born liars?

sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: the war has just start, agame Army intered Amhara region

Post by sebdoyeley » 03 Nov 2020, 13:00

if I am Agame, so it is obious,I know better than you about the situation.don`t think?
@@ wrote:
03 Nov 2020, 12:51
sebdoyeley wrote:
03 Nov 2020, 12:49
agame sebdoyeley the news deosn't say they entered amahra region. it only said they are bringing their militia to the border area. can you tell us why agames are born liars?

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: well the war has just start, agame Army entered Amhara region

Post by Za-Ilmaknun » 03 Nov 2020, 13:41

I think that it looks like the opportune moment seems to have arrived for TPLF to pull the triggers first and blame the Feds or Amhara Killil in an excuse to go out for a full-fledged war. Waiting more time could prove catastrophic for both sides but more so for TPLF. The Feds doesn't seem to be in a position to have the necessary cohesion in the administration to wage a war that could guarantee a decisive result in a short amount of time as they would love. As realities on the ground showing, the military command structure is also infiltrated with TPLF sympathizers which seems to be making it harder for the Abiy administration to control operations. Waiting for more time could also prove dangerous for the Feds if the current ethnic carnage continues which could inevitably lead to mass uprising or unexpected actors coming to the mix.

On the other hand, the more the game drags on, the Feds would be able to weed out the spoilers and keep their house in order, which denies TPLF the saboteurs it has imbedded in the system. As the rhetoric's from MeQele would attest, the longer the Nega dynasty waits the more it is choked economically, diplomatically and socially with its support base starting to crumble. The do or die moment is now!

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: well the war has just start, agame Army entered Amhara region

Post by Za-Ilmaknun » 03 Nov 2020, 14:11

ጌታቸው ሽፈራው) – የጦርነት ዝግጅቱ በሁለቱም በኩል ተጧጡፏል! ጦርነት ከተጀመረ ትህነግ ከትግራይ ሕዝብ ተነጥሎ ሊመታ ይገባል። የትግራይ ሕዝብ በጦርነቱ ሰለባ ከሆነ ትርፉ ለትህነግ ነው።

~ትህነግ ሚሊሻና ልዩ ሀይሉን ወደ አማራ ክልል፣ ወደ አፋር ክልልና ወደ ኤርትራ አስጠግቷል። የመከላከያ ሰራዊቱ ያለባቸው አካባቢዎች ላይ ልዩ ኃይሉን አስጠግቷል። ሰሞኑን ደብረፅዮንን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች ዝግጅት እንደጨረሱ ተናግረዋል።

~የፌደራል መንግስቱ በበኩሉ ትህነግን በሽብር እንዲፈረጅ ምልክት አሳይቷል። ይህ የድርድር በሮች መዘጋታቸውን የሚያሳይ ነው። የፌደራል መንግስት ትህነግ እንዲፈረጅ የፈለገው ለውጮቹም ጭምር ነው። በምክር ቤቱ የተወሰነ እንጅ የብልፅግና ውሳኔ አይደለም ለማለት ጭምር ነው። አሸባሪ ከተባለ የኤርትራ መንግስት ሆነ ሌላ ኃይል ትህነግን ልምታ ቢል ሉዓላዊነትን መድፈር ተደርጎ እንዳይቆጠር ጭምር ነው። ትህነግ ይመራው የነበረው የፌደራል መንግስት ሶማሊያ ውስጥ ገብቶ አልሸባብን መትቷል። ትህነግ አባልና ደጋፊ እንዳለው ሁሉ አልሸባብም በተመሳሳይ የሚፈልገው ሕዝብ ነበር። ሀገር ውስጥም በውጭም። በሶማሊያውያን የሚፈለገው አልሸባብ በውጭ ኃይል ሲመታ ደጋፊዎቹ ሀገር ሉአላዊነት መድፈር ነው ብለው ነበር። ሞቃዲሾ ያለው መንግስት ግን አግዙኝ ብሎ መትቶታል። ያኔ ትህነግ የሶማሊያ መንግስት አግዘኝ ሲለው “አይ የሀገር ሉአላዊነት ነው” አላለም። ምክንያቱም አልሸባብ በሶማሊያ መንግስትም በሌሎቹም አሸባሪ ተብሏል። ከዚህ ባሻገር ግብፅና ሌሎች ኃይሎች እናግዛለን ቢሉ አሸባሪነትን መደገፍ ነው ብሎ ለመከራከር ያመቻቸው ዘንድ ይመስላል።

~ትህነግ ምንም ኃይል አለኝ ቢል የኤርትራንና የኢትዮጵያን የመከላከያ ሰራዊት ፊት ለፊት መግጠም ይከብደዋል። ቢያንስ ከባድ መሳርያውን አይችለውም። ስለሆነም ፊት ለፊት ከሚሞክረው በላይ ኃይልን የሚበትንለትን ሽብር ይጠቀማል። በዚህም በኦሮሚያ፣ ሶማሊ፣ ቤንሻንጉፅ፣ ጋምቤላና ሌሎች አካባቢዎች የሚጠላው አማራ በያለበት ጥቃት ሊፈፅም ይችላል። አማራ ክልል በተለይ ጎንደር፣ ደሴ፣ አጣዬ፣ ከሚሴ፣ ባሕርዳር እንዲሁም አዲስ አበባ የሽብር ጥቃት ሊያስፈፅም ይችላል። በአማራ ክልል አጎራባቾች ሰብል በማቃጠል፣ ከብቶችን በሌሎች እንዲሰረቁ በማድረግ ግጭት ለመቀስቀስ ይጥራል። በእነዚህ አካባቢዎች ሕዝብን በማደራጀት፣ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ይጠይቃል። በተለይ አማራ ክልልና ከክልሉ ውጭ እስካሁን ጥቃት የተፈፀመባቸው አካባቢዎች ላይ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

~ ትህነግ ጫካ ለጫካ የሚሹልከለክ ትንሽ ቡድን አይደለም። ጦሩ ካምፕ ያለው፣ ከሕዝብ ተነጥሎ የጦር ሜዳ ለይቶ የሚዋጋ ድርጅት ነው። ጦሩ ከንፁሃን ሕዝብ ተነጥሎ የሚኖር ነው። ይህን ድርጅት በሰራዊቱ ብቻ መግጠም የትግራይ ሕዝብን የሚጎዳ፣ ጦርነቱ ረዥም ጊዜ እንዲወስድ የሚያደርግ ነው። በምድር በሚደረገው ጦርነት ትህነግ ሲሸሽም የሚጠለለው ወደ ትግራይ ሕዝብ ነው። ትህነግ ወደ ትግራይ ሕዝብ እየሸሸ መከላከያ እየተከተለ በሚያደርገው ጦርነት የትግራይ ሕዝብ ተጎጅ ይሆናል። ትህነግን ከሕዝብ ነጥሎ መምታት የሚቻለው በአውሮፕላን ብቻ ነው።

ትህነግ ከምሽግ ሳይወጣ በአየር ካልተመታ፣ ሕዝብ ውስጥ ተደብቆ ሕዝብ እንዲጎዳ ያደርጋል። በምድር በሚደረገው ጦርነት ሲሸሽም ሆነ ሲያጠቃ ጦርነቱ ለትግራይና ለአማራ ሕዝብ ጦስ እንዳይሆን መጠንቀቅ ይገባል። ትህነግ አሸባሪ ነው ከተባለ ከከተማ፣ ከሕዝቡ ርቆ የሚገኘው ኃይሉ በአየር መመታት አለበት። ጦርነቱ ተራዝሞ ሕዝብ እንዳይጎዳ የሚያደርግ ነው። ይህ ሲባል ግን መንደርና ከተሞች አካባቢ የመሸገው ኃይል በመሰል ጥቃት ሲደረግበት ከተማና ንፁህ የትግራይ ሕዝብ እንዳይጎዳ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል።

ትህነግን በምድር ገጥሞ ወደ ሰፈሮች እየገባ ይመታ ቢባል ሕዝብ በጦርነቱ ተጎጅ ይሆናል። ስለሆነም ቢያንስ መጀመርያ ከሕዝብ ተነጥሎ ባለባቸው ቦታዎች በአየር ማጥቃትና ጦርነቱን ማሳጠር ለኢትዮጵያም ለትግራይ ሕዝብም ተመራጩ ነው። በአውሮፕላን ጥቃት ከተደረገ የሰራዊቱ ሞራል መቀዛቀዙ የማይቀር ስለሚሆን ከዛ በኋላ በምድር የሚደረገው ጦርነት ጠንካራ ስለማይሆን የትግራይ ሕዝብን እያስጎዳ እንዳይቆይ ያደርጋል። በዚህ ወቅት ትህነግ እንደገና ወደ ጫካ ሸፍቶና በሕዝብ ተደብቆ ሕዝብን የሚያስጎዳበት አጋጣሚ አነስተኛ ነው። ትህነግ እስካሁን የሚፎክረው አይቆርጡብኝም ብሎ ነው። ጦርነቱን በማራዘም የትግራይ ሕዝብ እንዲጎዳ አድርጎ የራሱን የፖለቲካ ጥቅም ለማስጠበቅ ነው። በሕዝብ መሃል የሚደረግ ጦርነት ግን ዋጋ ያስከፍላል። ለበርካታ አመታት በጦርነት የኖረው የትግራይ ሕዝብም በተባባሪ ጥይትም ሆነ በሌላ የጦርነት ጉዳይ ሊጠቃ አይገባውም። የፌደራል መንግስቱ ከመታ ትህነግን ለይቶ ይምታ!

ከዚህ የሽብር ቡድን ጋር በሚደረገው ጦርነትም የፌደራልም ሆነ የክልል ፀጥታ ኃይሎች ብዙ ዋጋ መክፈል የለባቸውም። መንግስት ትልቁ አቅሙ አየር ነው። ትህነግን ነጥሎ ይህን ልዩ አቅሙን ተጠቅሞ ጦርነቱን ያሳጥር! ይህ ለትግራይም ለሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብም የተሻለው መንገድ ነው።

https://mereja.com/amharic/v2/386039

Abere
Senior Member
Posts: 11130
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: well the war has just start, agame Army entered Amhara region

Post by Abere » 03 Nov 2020, 14:29

Za-Ilmaknun wrote:
03 Nov 2020, 14:11

ለእኔ ይኸ የወረቀት ላይ መላምት ነው። ትህነግ ሲመታ ወደ ትግራይ ህዝብ እየሸሸ ብዙ ጊዜ ሊዋጋ እና በትግራይ ህዝብ ላይ ጉዳት ያስከትላል - በአውሮፕላን ማጥቃት የተሻለ ነው የሚለው የወረቀት ላይ ሞኝ ነው።

ትህነግን ከነጭራሹ ጦርነት መግጠም ላያስፈልግ ይችል ነበር። እጁን ታጥቦ ጦር ሰብቆ ቢዘጋጅ ወያኔን ጦርነት ሳያይ መግደለ ይቻል ነበር - ምጣዱ እንዳይሰበር እየተባለ በዐብይ የሚጠራው የትግራይ ህዝብም ችግር ሳያይ። መፍትሄው ቀላል ነው - በቃ ማንኛውም ዓይነት የኢኮኖሚ እና የፓለቲካ ግንኙነት ማቋረጥ። ነገሩ እዛው ተቃጥሎ እዛው ጭሶ ያልቅ ነበር። ችግሩ የፍቅር ባለቅኔው ዐበይ የአማራው ምጣድ እየተሰበረ የትግራይ ዐይጥ አክምባሎ ለአክምባሎ ይንቦራቦራል እንጅ።

Post Reply