Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ሀቁ ይኸው ነው!! የጋላ አብይ አህመድ በስልጣን ላይ መቆየት ኢትዮጵያን የሚያፈርስ መሆኑ ከፍተኛ የኢዜማ ባለስልጣን አጋለጠ!!

Post by Wedi » 03 Nov 2020, 10:07

ሀቁ ይኸው ነው!! የጋላ አብይ አህመድ በስልጣን ላይ መቆየት ኢትዮጵያን የሚያፈርስ መሆኑ ከፍተኛ የኢዜማ ባለስልጣን አጋለጠ!!

ስለ አብይ አህመድ ጉድለት አይደለም የምናወራው፣ We are talking about his out-and-out failure. ጉዳዩ ስለ ሰውየው እውቀት ማነስ አይደለም NOT at all! It is about ĺack of commonsense! He is utterly incompetent to assume the highest office of the land.

ሰውየው ዕምነትና እና ጆሮ ጠገብ ፍልስፍና ከሰው ተራ ያወጡት በአንድ በኩል ሊታዘንለት የሚገባ ወፈፌ ነው፣ "ህዝቡ መልካም ነገር ካየ መልካም ያስባል፣ ዙሪያ ገባው ሰላም ይሆናል" በሚል ፓርክ የገነባ፣ የዱባይ መብራትና ፏፏቴ የገጠመ፣ ተኩስ መለማመጃ ያጠረ፣ ለመወዳደሪያ መኪና (racing kart) መንገድ የጠረገ ሰው ነው፣ Is he sane?

ጌታቸው አሰፋን እና ሌሎች መቀሌ የመሸጉ ወንጀለኞችን ገቢ አድርግ ሲባል "መንቀሳቀስ አይችሉም፣ እንደታሰሩ ቁጥሯቸው" ነበር ያለን፣ እንዲህ ያለ judgment ያለው ሰው ነው ሀገሪቷን እየመራት ያለው፣ ሰውየው መሪ ብቻ አይደለም፣ ሁሉም ነገር ነው፣ ውህድ ይሁን ግንባር ያልታወቀው "ብልፅግና" የአብይ ብቻ ሀሳብ ነው፣ "መደመር" የአብይ የግል ቅዥት ነው፣

ሰውየው ስልጣን ላይ በቆየ ቁጥር ችግሮቻችን እየሰፋ፣ እየጠለቁና እየተወሳሰቡ ይመጣሉ፣ ኢትዮጵያ በአብይ እጅ ላይ ሁና መጪው ምርጫ ላይ አትደርስም፣ ብትደርስ እንኳን ችግሯ በምርጫ አይፈታም፣ የዜጎች ሰቆቃ ጋብ እንዲልና ኢትዮጵያም እንደ ሀገር እንድትቀጥል ውይይትና ድርድር የግድ ነው፣ የአብይ አህመድ ስልጣን መልቀቅና እስር ቤት ያሉት ሰዋች መለቀቅ የመፍትሄው መጀመሪያ ነው፣

Let us get this 👇brain-dead out of the palace first
Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሀቁ ይኸው ነው!! የጋላ አብይ አህመድ በስልጣን ላይ መቆየት ኢትዮጵያን የሚያፈርስ መሆኑ ከፍተኛ የኢዜማ ባለስልጣን አጋለጠ!!

Post by Wedi » 03 Nov 2020, 10:19

አብይ አህመድ ማለት እንደ ህፃን ልጅ ለራሱ የሚያብለጨልጩ ነገሮችን እየገዛና በእነሱ እየተጫወተ ራሱን የሚያስደስት ህፃን አይነት ሰው ነው!!
:lol: :lol: :lol:


Post Reply