Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

50 ያህል ሠፋሪዎችን በወለጋ ያስገደለው ብልጥግና ከሕዝብና ፓርቲዎች ድጋፍ በመሻት መሆኑን ኮ/ል አብይ አመድ አጋለጡ፡፡

Post by AbebeB » 02 Nov 2020, 16:44

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ፥ “ሕዝቡ ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፣ የጸጥታ አካላት፣ ምሁራንና ሌሎችም መንግሥት ችግሩን ከምንጩ ለማድረቅ የሚወስደውን ርምጃ በመደገፍ የሚጠበቅባቸውን እንዲያደርጉ ጥሪ አቀርባለሁ” ብለዋል።

https://mereja.com/amharic/v2/385191



Post Reply