Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7996
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ጋላ አብይ አህመድ የኦነግ ዋና መሪ ነው የምንለው ያለምክኛት አይደለም!!! ማስረጃ ይኸውላችሁ!!

Post by Wedi » 02 Nov 2020, 14:48

ጋላ አብይ አህመድ የኦነግ ዋና መሪ ነው የምንለው ያለምክኛት አይደለም!!! ማስረጃ ይኸውላችሁ!!
:!:
BBC - ከ10 ዓመት በፊት ጠ/ሚ ዐብይ መረጃ አቀብለውት እንደነበር ኦነግ ገለጸ

ጠቅላይ ሚንስር ዐብይ አህመድ ከ11 ዓመት በፊት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የምዕራብ ዕዝ መሪ በነበረው ለገሰ ወጊ ላይ መንግሥት ሊፈጽም አቅዶት የነበረውን ጥቃት በተመለከተ ለግንባሩ አመራር መረጃ አቀብለው እንደነበረ ግንባሩ ገለጸ።

ኦነግ አርብ ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው የአሁኑ ጠቅላይ ሚኒስት ከጥቃቱ ቀደም ብለው በግንባሩ የጦር መሪ ላይ ሊፈጸም ስለታቀደው ጥቃት መረጃ በውጪ ለሚገኙት አመራሮች መስጠታቸውን አረጋግጧል።

ለገሰ ወጊ የተገደለው ከ10 ዓመት በፊት የነበረ ሲሆን ግድያው እንዴት እንደተፈጸመ በጊዜው ዘጋቢ ፊልም ተዘጋጅቶ በመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ተላልፎ እንደነበር ይታወሳል።

Read more


https://www.bbc.com/amharic/news-50279538