Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

በጫት ስካር የሚወጣና በማህበራዊ ሚድያ የሚዘረጋው የቅዥት መግለጫ!

Post by Ejersa » 02 Nov 2020, 14:26

ጫት ከወፍጮ ቤት እስከ ማድ ቤት
ጌታቸው ረዳ የሸረከተው ጫት
ዳኒኤል ብርሃነ አድቅቆ ለhaftom berhe
haftom berhe ጨምቆ ዝቃጩ ለ adonay HabeSawi
የተባበረ ክንድ ያሸንፋል
ማህበሩ መቀላቀል የሚፈልግ ካለ ያለ ምንም ክፍያ መቀላቀል ይችላል ተፈላጊ ችሎታ በውሸት የተካነ ቢሆን ይመረጣል