Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

ALARMING NEWS ህዝባችን መቼ ነው በ21ኛው ክፍለ ዘመን ሳይካትሪስት የሚያስፈልጋቸው ሰዎችን መድረክ እየሰጠ ማዳመጥ የሚያቆመው

Post by clear12 » 02 Nov 2020, 07:15

"የጥንት አባቶች ቫይረስ ያለ ማይክሮስኮፕ ያዩ ነበር።ከዛ ሊነድፏቸው ሲሉ ያራግፏቸዋል" :shock: :shock: :x ዶክተር አብርሃም የሚሰሙትን የሞኝ ተረት ማመን አቅቷቸው እንዳይስቁ ራሳቸውን ሲታገሉ አሳዘኑኝ :mrgreen: :mrgreen: ኢትዮጵያን አስረው ከያዙት ተረት ተናጋሪዎች አንዱና ዋነኛው ነው!!