Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ ወታደር አይንቀሳቀስብኝ እግዚኦ አለች ትባላል - ገብሬውን መንገድ ላይ ውደቃችሁ መንገድ ዝጉ። ሞኝ ናት - ጉዳዩ ላይ ማተኮር ይሻላታል።

Post by Abere » 01 Nov 2020, 14:17

ወያኔ ወታደር አይንቀሳቀስብኝ እግዚኦ አለች ትባላል - ገብሬውን መንገድ ላይ ውደቃችሁ መንገድ ዝጉ። ሞኝ ናት - ጉዳዩ ላይ ማተኮር ይሻላታል።

ጉዳዩ መሆን ያለበት- ለምን ወታደሮቹ ከምድባቸው ይዘዋወራሉ? እነርሱን ግዳጅ ተክቶ ሊወጣ የሚችል በቂ ኃይል ተመድቧል ወይ? የነባሩ ምድብ ዓላማ እና ግብ ተቀይሯል ወይስ አልተቀየረም? ለምን? እንድሁም አንገብጋቢ አገራዊ ጉዳይ ተክስቷልወይ? የሚሉ:: ይኸ ካልሆነ ዐብይ ህጋዊ አይደለም ትግሬ ልዩ ክልል ወይም አገር ናት የሚል አይሰራም - ያስበላቸዋል።
በእርግጥ ዐብይ ህጋዊ መሪ አይደለም። ደግሞ ማንም ህጋዊ መሪ ለአለፉት 30 ዓመታት ሁኖ አያውቅም። ወያኔም ይህን የመጠየቅ ህጋዊ ሆነ ሞራላዊ ብቃት የላትም። አህያ ማሰሪያዋን በጠሰች በእራሷላይ አሳጠረች ነገር ነው። ኢትዮጵያ ህጋዊ መሪ ለሚቀጥሉት በርካታ ዓመታት አይኖራትም - እቅጩ ይኸ ነው። ያምሆነ ይህ መሪው የጋላው ተቀጣሪ ጠቅላይ ሚንስተር ነው - በቃ። ወያኔ የተጎሳቆለ እና የደቀቀ ገብሬ መንገድ ላይ ወድቃችሁ ዝጉ ብትል በእኔ በኩል ሞኝነት እለዋለሁ። ዐብይ ከፈለገ ምድብ ወታደሩን ሽባ ወይም ከጥቅም ውጭ ማድረግ ይችላል - ምድቡ አፍቃሪ ወያኔ ከሆነ። ያም ካልሆነ ወታደሩን በኤርትራ አሳልፎ ወደ ኢትዮጵያ ማጓጓዝ ይችላል - ይኸ ግን በእኔ አተያይ ነው። አይ ወያኔ እሳት በጋቢ ልታቀፍ የምትል ዴዴብ።