Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እነኝህ ሁለት ሰዎች ያስቁኛል። ከኤርትራ/ትግሪ Sabur እና ከትግሬ -ዐድዋ Halafimengde/AbebB

Post by Abere » 01 Nov 2020, 11:29

ለምን ብትሉኝ? ሁልጊዜ እዬዬ ልቅሶ ነው። መፍትሄ የላቸውም - ተሳስቷቸው እርማቸውን ሰላም ሰናይ ነገር ከአፋቸው አይወጣም። ከሁሉም በላይ ተግጦ ተግጦ አጥንቱ በቀረ መሬት ላይ ያለቅሳሉ ልክ እንዴ ኤዶም ገነት ማር እና ወተት እንደሚፈስበት አድርገው። ለምሣሌ የትግሪውን Sabur እንመልከት የሟች ፊቶግራፍ ለጥፎ ያለቅሳል ግን እርሱ ስላደረሰው ጥፋት አልነገረንም - ፃድቅ ሁኖት አረፈ። የዐድዋውን Halafi/AbebeB- አበበ በሶ በላ እንመልከት የዐይኖቹ ቀዳዳዎች ማየት የሚችሉት ትግሬ ብቻ ነው። ይኸ ማለት የvision ተሰጥዖ ችሎታው 5% ብቻ ነው። በጨለማ ኅሌናው ደግሞ አማራ ቅዠት ይሆንበታል። የሸተቱ እጆች ይዘው ወደሌሎች ይቀስራሉ። መቼም online ነው ሰይጣንም login ያደርጋል ቀጥሉበት።