Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ጋላ አብይ አህመድ የዘረጋው የኦሮሙማ ስራዓት የኢትዮጵያ ህዝብን ወያኔ ማርኝ እያስባላው ነው!!

Post by Wedi » 01 Nov 2020, 06:40

አብይ አህመድ የዘረገው ስርዓት በኦሮሞያ ክልል ለሚኖሩ ዜጎች የአፓርታድ ስርዓት ሆኗል፡፡

የሚከተለው አሳዛኝ ፅሁፍ ከEthiopian DJ የተወሰደ ነው፡፡

Ethiopian DJ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ግ
Inbox

እኔ ዘሪሁን ሲሳይ እባላለሁ ከዚህ ፅሁፍ በታች ፎቶዬ ይታያል እኔ የምኖረው አዳማ ውስጥ ሲሆን (01) ቀበሌ ወይም ጎሮ ቀበሌ ውስጥ ጀማል መጋዘን አካባቢ ሲሆን እዚህ አካባቢ አርሴማ ስጋ ቤት በሚል የ ሆቴል ስራ ላይ ተሰማርቼ እምተዳደር ነጋዴ ነኝ

ሐምሌ 16 ማለትም በ ሀጫሉ ሞት በተነሳው እረብሻ

ከ 23 ቀን በዋላ ፓሊሶች ወደ ምሰራበት ቦታ መተው በመጀመሪያ ያቀረቡልኝ ጥያቄ የ ቤቱ ባለቤት ማነው አሉኝ እኔ ነኝ አሎኳቸው ከዛ ስንት ሰራተኛ አለህ አሉኝ ስጋ ቆራጭና እረዳቱ አሉ አልኳቸው ውስጥ ደሞ አስተናጋጅ ሴቶች እና ባር ማኑ ነበሩ አሳየዋቸው ከዛ ሁሉንም አስወጣቸው አሉኝ ምን ስህተት ሰርተዋል ብዬ ስጠይቅ ቃል ተቀብለን እንመልሳቸዋለን አሉኝ ከዛ ይዘዋቸው ሄዱ በማግስቱ ማለትም አርብ ሐምሌ 17/11/2012 እነሱን ለመጠየቅ ቁርስ ይዤ ፓሊስ ጣቢያ ሄድኩኝ እኔንም ለምርመራ ብለው ወደ ውስጥ አስጠሩኝ እና ሰኔ 23/10/2012 ምን አይተሀል ብለው ጠየቁኝ እኔ ሆቴሌን ከፉቼ እስክዘጋ የነበረውን በሙሉ ነገርኳቸው ማለትም ከተፈናቃዮቹ አካባቢ ሰልፉ አርገው ከ ስላሴ ወረድ ብሎ ያለው ድልድይ ጋር ቆመው ጐማ ሲያቃጥሉ እንደነበር በእጃቸውም ድንጋይ ፧ ገጀራ፧ዱላ ይዘው በጣም ብዙ ሆነው ሲመጡ እንደነበር ነገርኳቸው ከዛ ብሄርህ ምንድነው አሉኝ ጉራጌ ነኝ አልኳቸው ከዛ ለምርመራ እንፈልግሀለን ብለው እስር ቤት አስገቡኝ ጥፉቴ ምንድነው ብዩ ስጠይቅ ማንም መልስ የሚሰጠኝ የለም ከዚያ ቅዳሜ 18/11/2012 ፍርድ ቤት አቀረቡ እና በግድያ እና ረብሻ በማንሳት ተጠርጥራችዋል አሉኝ።እንደዚ እያሉ ሁለት ወር ፍርድ ቤት አመላለሱን ከዚያ ፍርድ ቤት ፊት የሚቀርቡት ምስክር ስለሌላቸው የወረዳውን ፍርድ ቤት ውድቅ አድርጎት ነፃ ሲለን አሁን ደሞ አባ ገዳ ከፉተኛ ፍርድ ቤት ከሰውናል አሁን ደሞ ወንጀል ብለው የሰጡን የ ክስ ቻርጅ ሰው በመግደል ሰልፍ በማደራጀት ኦሮሚኛ ቋንቋ ተናጋሪ የሆኑትን ለይቶ ማጥቃትና ገጀራና ጩቤ አከፉፍለሀል ብለው የታሰሩትን ልጠይቅ በሄድኩበት አስረውኝ በውሸት እየወነጀሉን ቤተሰባችን ሰርተን እንዳናስተዳድ አርገውን ለችግር ተዳርገን በስቃይ ውስጥ ነው ያለነው። እባካችሁ ይህን ነገር ለአለም እንዲደርስ አድርጉልን ባልሰራነው በማናቀው ህይወታችንን ሊያበላሹት ነው።

እባካቹ ሚዲያዎች በየ እስር ቤት እየዞራቹ ጎብኙ ብዙ ጥፉተኛ ያልሆኑ ወንጀል ያልሰሩ እየተሰቃዩ ሲሆን ወንጀል የ ሰሩ ደሞ በ ነፃነት ከ እስር እየተለቀቁ ነው።

ከኔ ጋር ዘጠኝ ሰዎች አሉ ዘጠኛችንም ጉራጌ፧ ስልጤ ስንሆን ያመጡንም ከ ስራ ቦታችን ላይ ነው እንደዚ አይነት ወንጀል ላይ የመሳተፉ አላማም ምክንያትም የለንም እባካች ይህ ጉዳይ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር እንዲደርስ ና ፉትህ እንድናገኛ እርዱን
Please wait, video is loading...

Selam/
Senior Member
Posts: 11849
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጋላ አብይ አህመድ የዘረጋው የኦሮሙማ ስራዓት የኢትዮጵያ ህዝብን ወያኔ ማርኝ እያስባላው ነው!!

Post by Selam/ » 01 Nov 2020, 06:53

Really?
Kichamam Woyane -- 190x failed Abiy is way better than Irkusan TPLF thugs. [deleted] your oozing boboo. KIFU?

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጋላ አብይ አህመድ የዘረጋው የኦሮሙማ ስራዓት የኢትዮጵያ ህዝብን ወያኔ ማርኝ እያስባላው ነው!!

Post by DefendTheTruth » 01 Nov 2020, 08:41

Wedi wrote:
01 Nov 2020, 06:40
አብይ አህመድ የዘረገው ስርዓት በኦሮሞያ ክልል ለሚኖሩ ዜጎች የአፓርታድ ስርዓት ሆኗል፡፡

የሚከተለው አሳዛኝ ፅሁፍ ከEthiopian DJ የተወሰደ ነው፡፡

Ethiopian DJ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ግ
Inbox

እኔ ዘሪሁን ሲሳይ እባላለሁ ከዚህ ፅሁፍ በታች ፎቶዬ ይታያል እኔ የምኖረው አዳማ ውስጥ ሲሆን (01) ቀበሌ ወይም ጎሮ ቀበሌ ውስጥ ጀማል መጋዘን አካባቢ ሲሆን እዚህ አካባቢ አርሴማ ስጋ ቤት በሚል የ ሆቴል ስራ ላይ ተሰማርቼ እምተዳደር ነጋዴ ነኝ

ሐምሌ 16 ማለትም በ ሀጫሉ ሞት በተነሳው እረብሻ

ከ 23 ቀን በዋላ ፓሊሶች ወደ ምሰራበት ቦታ መተው በመጀመሪያ ያቀረቡልኝ ጥያቄ የ ቤቱ ባለቤት ማነው አሉኝ እኔ ነኝ አሎኳቸው ከዛ ስንት ሰራተኛ አለህ አሉኝ ስጋ ቆራጭና እረዳቱ አሉ አልኳቸው ውስጥ ደሞ አስተናጋጅ ሴቶች እና ባር ማኑ ነበሩ አሳየዋቸው ከዛ ሁሉንም አስወጣቸው አሉኝ ምን ስህተት ሰርተዋል ብዬ ስጠይቅ ቃል ተቀብለን እንመልሳቸዋለን አሉኝ ከዛ ይዘዋቸው ሄዱ በማግስቱ ማለትም አርብ ሐምሌ 17/11/2012 እነሱን ለመጠየቅ ቁርስ ይዤ ፓሊስ ጣቢያ ሄድኩኝ እኔንም ለምርመራ ብለው ወደ ውስጥ አስጠሩኝ እና ሰኔ 23/10/2012 ምን አይተሀል ብለው ጠየቁኝ እኔ ሆቴሌን ከፉቼ እስክዘጋ የነበረውን በሙሉ ነገርኳቸው ማለትም ከተፈናቃዮቹ አካባቢ ሰልፉ አርገው ከ ስላሴ ወረድ ብሎ ያለው ድልድይ ጋር ቆመው ጐማ ሲያቃጥሉ እንደነበር በእጃቸውም ድንጋይ ፧ ገጀራ፧ዱላ ይዘው በጣም ብዙ ሆነው ሲመጡ እንደነበር ነገርኳቸው ከዛ ብሄርህ ምንድነው አሉኝ ጉራጌ ነኝ አልኳቸው ከዛ ለምርመራ እንፈልግሀለን ብለው እስር ቤት አስገቡኝ ጥፉቴ ምንድነው ብዩ ስጠይቅ ማንም መልስ የሚሰጠኝ የለም ከዚያ ቅዳሜ 18/11/2012 ፍርድ ቤት አቀረቡ እና በግድያ እና ረብሻ በማንሳት ተጠርጥራችዋል አሉኝ።እንደዚ እያሉ ሁለት ወር ፍርድ ቤት አመላለሱን ከዚያ ፍርድ ቤት ፊት የሚቀርቡት ምስክር ስለሌላቸው የወረዳውን ፍርድ ቤት ውድቅ አድርጎት ነፃ ሲለን አሁን ደሞ አባ ገዳ ከፉተኛ ፍርድ ቤት ከሰውናል አሁን ደሞ ወንጀል ብለው የሰጡን የ ክስ ቻርጅ ሰው በመግደል ሰልፍ በማደራጀት ኦሮሚኛ ቋንቋ ተናጋሪ የሆኑትን ለይቶ ማጥቃትና ገጀራና ጩቤ አከፉፍለሀል ብለው የታሰሩትን ልጠይቅ በሄድኩበት አስረውኝ በውሸት እየወነጀሉን ቤተሰባችን ሰርተን እንዳናስተዳድ አርገውን ለችግር ተዳርገን በስቃይ ውስጥ ነው ያለነው። እባካችሁ ይህን ነገር ለአለም እንዲደርስ አድርጉልን ባልሰራነው በማናቀው ህይወታችንን ሊያበላሹት ነው።

እባካቹ ሚዲያዎች በየ እስር ቤት እየዞራቹ ጎብኙ ብዙ ጥፉተኛ ያልሆኑ ወንጀል ያልሰሩ እየተሰቃዩ ሲሆን ወንጀል የ ሰሩ ደሞ በ ነፃነት ከ እስር እየተለቀቁ ነው።

ከኔ ጋር ዘጠኝ ሰዎች አሉ ዘጠኛችንም ጉራጌ፧ ስልጤ ስንሆን ያመጡንም ከ ስራ ቦታችን ላይ ነው እንደዚ አይነት ወንጀል ላይ የመሳተፉ አላማም ምክንያትም የለንም እባካች ይህ ጉዳይ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር እንዲደርስ ና ፉትህ እንድናገኛ እርዱን
Please wait, video is loading...
Buy him a lawayer and defend him his innocence, that is the way to go. He is asking instead of this to appeal to the international communities as if they are the ones who are going to make a decision on issues and jurisdictions of ethiopian courts.

I have heard from many sources that the current court system is much way independent from the executive branch and the hope someone will get a fair trial is accordingly high (but you wish to get back to the Woyane Era and that will remain jsut a pipe dream, to your dismay).

If the guy is wrongly accused then he should sue the authorities and claim compensation from them for his loses, as simple as such and end of the story.

Post Reply