Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የኦሮማራ ጉባኤ ተረት እና የትራምፕ ሽወዳ ያላቸው ምስስል !!!

Post by Wedi » 01 Nov 2020, 07:06

ጋላ አብይ አህመድ የዘረጋው የኦሮሙማ ስራዓት የኢትዮጵያ ህዝብን ወያኔ ማርኝ እያስባላው ነው!!

አብይ አህመድ የዘረገው ስርዓት በኦሮሞያ ክልል ለሚኖሩ ዜጎች የአፓርታድ ስርዓት ሆኗል፡፡

የሚከተለው አሳዛኝ ፅሁፍ ከEthiopian DJ የተወሰደ ነው፡፡

Ethiopian DJ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ግ

Inbox

እኔ ዘሪሁን ሲሳይ እባላለሁ ከዚህ ፅሁፍ በታች ፎቶዬ ይታያል እኔ የምኖረው አዳማ ውስጥ ሲሆን (01) ቀበሌ ወይም ጎሮ ቀበሌ ውስጥ ጀማል መጋዘን አካባቢ ሲሆን እዚህ አካባቢ አርሴማ ስጋ ቤት በሚል የ ሆቴል ስራ ላይ ተሰማርቼ እምተዳደር ነጋዴ ነኝ

ሐምሌ 16 ማለትም በ ሀጫሉ ሞት በተነሳው እረብሻ

ከ 23 ቀን በዋላ ፓሊሶች ወደ ምሰራበት ቦታ መተው በመጀመሪያ ያቀረቡልኝ ጥያቄ የ ቤቱ ባለቤት ማነው አሉኝ እኔ ነኝ አሎኳቸው ከዛ ስንት ሰራተኛ አለህ አሉኝ ስጋ ቆራጭና እረዳቱ አሉ አልኳቸው ውስጥ ደሞ አስተናጋጅ ሴቶች እና ባር ማኑ ነበሩ አሳየዋቸው ከዛ ሁሉንም አስወጣቸው አሉኝ ምን ስህተት ሰርተዋል ብዬ ስጠይቅ ቃል ተቀብለን እንመልሳቸዋለን አሉኝ ከዛ ይዘዋቸው ሄዱ በማግስቱ ማለትም አርብ ሐምሌ 17/11/2012 እነሱን ለመጠየቅ ቁርስ ይዤ ፓሊስ ጣቢያ ሄድኩኝ እኔንም ለምርመራ ብለው ወደ ውስጥ አስጠሩኝ እና ሰኔ 23/10/2012 ምን አይተሀል ብለው ጠየቁኝ እኔ ሆቴሌን ከፉቼ እስክዘጋ የነበረውን በሙሉ ነገርኳቸው ማለትም ከተፈናቃዮቹ አካባቢ ሰልፉ አርገው ከ ስላሴ ወረድ ብሎ ያለው ድልድይ ጋር ቆመው ጐማ ሲያቃጥሉ እንደነበር በእጃቸውም ድንጋይ ፧ ገጀራ፧ዱላ ይዘው በጣም ብዙ ሆነው ሲመጡ እንደነበር ነገርኳቸው ከዛ ብሄርህ ምንድነው አሉኝ ጉራጌ ነኝ አልኳቸው ከዛ ለምርመራ እንፈልግሀለን ብለው እስር ቤት አስገቡኝ ጥፉቴ ምንድነው ብዩ ስጠይቅ ማንም መልስ የሚሰጠኝ የለም ከዚያ ቅዳሜ 18/11/2012 ፍርድ ቤት አቀረቡ እና በግድያ እና ረብሻ በማንሳት ተጠርጥራችዋል አሉኝ።እንደዚ እያሉ ሁለት ወር ፍርድ ቤት አመላለሱን ከዚያ ፍርድ ቤት ፊት የሚቀርቡት ምስክር ስለሌላቸው የወረዳውን ፍርድ ቤት ውድቅ አድርጎት ነፃ ሲለን አሁን ደሞ አባ ገዳ ከፉተኛ ፍርድ ቤት ከሰውናል አሁን ደሞ ወንጀል ብለው የሰጡን የ ክስ ቻርጅ ሰው በመግደል
ሰልፍ በማደራጀት
ኦሮሚኛ ቋንቋ ተናጋሪ የሆኑትን ለይቶ ማጥቃትና ገጀራና ጩቤ አከፉፍለሀል ብለው የታሰሩትን ልጠይቅ በሄድኩበት አስረውኝ በውሸት እየወነጀሉን ቤተሰባችን ሰርተን እንዳናስተዳድ አርገውን ለችግር ተዳርገን በስቃይ ውስጥ ነው ያለነው። እባካችሁ ይህን ነገር ለአለም እንዲደርስ አድርጉልን ባልሰራነው በማናቀው ህይወታችንን ሊያበላሹት ነው።

እባካቹ ሚዲያዎች በየ እስር ቤት እየዞራቹ ጎብኙ ብዙ ጥፉተኛ ያልሆኑ ወንጀል ያልሰሩ እየተሰቃዩ ሲሆን ወንጀል የ ሰሩ ደሞ በ ነፃነት ከ እስር እየተለቀቁ ነው።

ከኔ ጋር ዘጠኝ ሰዎች አሉ ዘጠኛችንም ጉራጌ፧ ስልጤ ስንሆን ያመጡንም ከ ስራ ቦታችን ላይ ነው እንደዚ አይነት ወንጀል ላይ የመሳተፉ አላማም ምክንያትም የለንም እባካች ይህ ጉዳይ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር እንዲደርስ ና ፉትህ እንድናገኛ እርዱን
Please wait, video is loading...

Post Reply