Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የአብይ ሚስት በሕክምና አሳብባ ከኢትዮጵያ መሸሿ ይሆን? እሷስ ለህክምና ነው ተባልን፤ ልጆችዋስ?

Post by AbebeB » 30 Oct 2020, 19:11

የአብይ ሚስት በሕክምና አሳብባ ከኢትዮጵያ መሸሿ ይሆን? እሷስ ለህክምና ነው ተባልን፤ ልጆችዋስ?

የመከላከያ ከፍተኛ ሹማምንቶችን (መኮንኖችን) የሰሞኑን የሀገሪቱ የጸጥታ ግምገማ ውጤትና የኮ/ል አብይን ሚስት ከኢትዮጵያ ማምለጥ ስናመሳክር የሚነግረን ስጋት አለ፡፡ ገምቱ እስኪ፡፡


AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የአብይ ሚስት በሕክምና አሳብባ ከኢትዮጵያ መሸሿ ይሆን? እሷስ ለህክምና ነው ተባልን፤ ልጆችዋስ?

Post by AbebeB » 31 Oct 2020, 21:20

ሚ/ር ሙፈሪያትና ሚስ አብይ ባሎቻቸውን ጥለው ነው ያመለጡት እንዴ?

Post Reply