Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ሰበር መረጃ! ለልዩ ሃይልና ለመከላከያ ሰራዊት የሴራ ወጥመድ!

Post by Hameddibewoyane » 30 Oct 2020, 12:55

ህወሓት ሁለት ትልልቅ ሴራዎች በትግራይ ክልል ለማስፈፀም ከፍ ዝቅ እያለች ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ መንቃት አለበት የህወሓት ሴራ በሚገባ ማወቅና መረዳት ይጠበቅበታል ። በቂ ስልጠናም ሊሰጠው ይገባል ።

1- ከአማራ ክልል እና በአፋር ክልል በሚገቡ የመከላከያ ሃይል ጥቃት ለመፈፀም አቅዳለች። በወልቃየት አድርጎ ወደ ትግራይ ክልል ስሜን እዝ የሚያልፈው የኢትዮጵያ መከላከያ በወልቃየት ነዋሪ ህዝብ 1+5 ባሰረቹ ህዝብ አድርጋ መከላከያ ሊያጠቃን ነው። ለምኑልኝ ብላ መከላከያው ለመሸምገል እቅድ በመያዝ ። የህዝቡ ልመና ሽምግልና መከላካያ ካልተቀበለው ከሇላ የደበቀቹ የህወሓት ልዩ ሃይል እንዲገባ በማድረግ መከላከያው ወጥመድ ውስጥ በመክተት ጥቃት ለመፈፀም ሙሉ ዝግጅትዋን አጠናቅቃለች። ይህንን መረጃ ከነዋሪዎች ያገኘሁት ነው የኢትዮጵያ መከላኸያ ይህንን መረጃ ችላ እንዳይለውና ዋጋ እንዳያስከፍለው ሊያጣራው ይገባል ።

መከላከያ ከትግራይ ህዝብ ለማጋጨት ያሴረቹ ሴራ ማክሸፍ አለበት ። በህዝብ ለምነናቸው ነገር ግን የህዝብ ንቀት ነው ዋጋ ያስከፈላቸው ብሎ የድል ብስራት ለትግራይ ህዝብ ለማበሰር ነው እኔ ህዝባዊ ነኝ ብላ ህዝቡ ለማሳመን ነው ጥረትዋን ።

2- ሌላኛው እጅግ አስገራሚ የጥፋት ሴራ የልዩ ሃይል ስሜት ጣራ ለማስነካት ። በሁሉም የልዩ ሃይል ማዘዣዎች የመከላከያ ልብስ የለበሱ ከ50 ሽህ በላይ ልዩ ሃይል ተዘጋጅቷዋል። የመከላከያ መለያ ልብስ በማልበስ ልታስፈፅመው የፈለገቹ ሴራ የሚከተሉት ናቸው።

የመከላከያ ልብስ የለበሱ ልዩ ሃይል ወደ ትክክለኛው የልዩ ሃይል መለያ ልብስ የለበሱ የገዛ ጓዳቸው ጦርነት ከፍተው ጥይት እንዲያርከፈክፍባቸው በማድረግ የህወሓት ልዩ ሃይል በስሜት ከጫፍ እስከ ጫፍ በደም ሰክሮ ወደ ተፈለገው ጦርነት እንዲዘምት ማድረግ ነው ። ይህንን ሴራ የህወሓት ትልቁ የድልዋን ምስጢር ነው። የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብ ለዚህ ሴራ ቀድሞ በመንቃት ሴራው እንዲከሽፍ ማድረግ ይጠበቅበታል። የኢትዮጵያ መከላከያም በዚህ ጉዳይ ነቅቶ መስራት ይጠበቅበታል ።
የህዐሓት የመጨረሻ ምሽጉ ሊደረመስ ቀናት ቀርተውቴል ኢትዮጵያም ሰላም ልታገኝ እረፍት ልታገኝ ቀናቶች ይቀሯቷል ።