Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4208
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አብይ አንድ ምርጫ አለው: እስረኞችን መፍታት || አብንን ለማፍረስ ጥረት አለ || ሆዳሙ ስዩም ተሾመ

Post by Abaymado » 28 Oct 2020, 10:06

አብይ ንጉስ እሆናለሁ የሚለውን ተረት መርሳት አለበት:: ብዙ ሰው እኮ ቅዤት ያያል: ለምሳሌ እኔ በህልሜ ጋሎችን እንደ አህያ ስጋልብ አጋመዎችን አሽከር አርጌ አያለሁ:: ይህ ግን በግድ ይሁን ብሎ ማሰብ የጤና አይደለም:: በቃ ይርሳው: ንጉስ መሆን ይቅርና አገር ለመምራት ፍቃድ የለውም::

አሁን ለአብይ ያለው ምርጫ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሁሉንም እስረኞች መፍታት ነው::እርግጥ አብይና ደጋፊዎቹ Trump እንዲሄድ የሚፀልዩ ይመስለኛል:: ምናልባት ፋታ ለማግኘት::

አብን:
አብን መወገድ አለበት ወይም አመራሮቹ እስር ቤት መግባት አለባቸው ብለው የሚሰሩ ብዙ ናቸው:: ምናልባት ሰበብ እየተጠበቀ ነው:: አብን በአሁኑ ሰዓት ለአማራ ክልል ብቻ ሳይሆን ለአብይ ህልውና አስጊ ነው :: የሚመጣውን አናቅም:: አደጋም ሊያደርሱባቸው ይችላሉ::

ለአብን የእኔ ምክር:

ከአማራ ክልል ውጭ ያሉ አማራዎችን ወደ አማራ ክልል እናስገባለን ብላችሁ ፈፅሞ እንዳታስቡ: መሆን ያለበት የጥንቱ የአማራ መሬት የአማራ ርስት ነው ብላችሁ መከራከር እንጂ::
ይሄ ነው መፈክር ሟሆን ያለበት:: አዲስ አበባ ላይ ኮስተር ማለት አለባችሁ ::
በተረፈ ሸር እየተሸረበላችሁ መሆኑን እናንተም የጠፋችሁ አይመስለንም::

ስዩም ተሾመ:

ይሄ ቀፈታም ሆዳም: አንዱ የአማራ ጠር ነው:: ምኑንም ምኑንም ቀባጥሮ አብይን ለማትረፍ የሚያደርገው ጥረት አስገራሚ ነው:: ለምኖ መኪና ሰው ገዝቶለታል:: ነገ ደሞ ምን እንደሚሆን አናቅም:: እንደእኔ መኪናውን መልሶ በእግሩ ብሄድ የአይምሮ ሰላም ያገኛል ወይም በራስ የመተማመኑ ኃይል ይጨምራል::
"እዚህ አገር ወሳኞቹ ባለስልጣኖች ብቻ ሳይሆኑ ነገሮችን የሚዘውሩት አክትቪስቶች ናቸው" ብሏል:: እኔ ነኝ ለማለት ፈልጎ ነው::

ኤርትራ
ኤርትራ አላርፍ ብላለች ኤርትራን ድራሽዋን ሊያጠፋ የሚችል ሥራ መሰራት አለበት::
Last edited by Abaymado on 28 Oct 2020, 10:42, edited 1 time in total.

Abaymado
Member
Posts: 4208
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: አብይ አንድ ምርጫ አለው: እስረኞችን መፍታት || አብን ለማፍረስ ጥረት አለ || ሆዳሙ ስዩም ተሾመ

Post by Abaymado » 28 Oct 2020, 10:40

ይሄ ሊታመን አይችልም : እስካሁን ውሃ የለም:: ንቀታቸው ሊደነቅ ይገባዋል:: ጥሩነቱ የሃይላንድ ውሃ መኖሩ:: አንድ ሊትር ውሃ አስር ብር:: ሌላውስ ምን ይሁን? ቁሻሻ መጠጣት አለበት::

eden
Member+
Posts: 9268
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: አብይ አንድ ምርጫ አለው: እስረኞችን መፍታት || አብንን ለማፍረስ ጥረት አለ || ሆዳሙ ስዩም ተሾመ

Post by eden » 28 Oct 2020, 11:52

Abaymado wrote:
28 Oct 2020, 10:06
ብዙ ሰው እኮ ቅዤት ያያል: ለምሳሌ እኔ በህልሜ ጋሎችን እንደ አህያ ስጋልብ አጋመዎችን አሽከር አርጌ አያለሁ:: ይህ ግን በግድ ይሁን ብሎ ማሰብ የጤና አይደለም::
lol

Post Reply