Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Horus
Senior Member
Posts: 17373
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by Horus » 25 Oct 2020, 20:40

አንደኛ የገዳ ባህል የሰላም፣ ያንድነት፣ የፍትህ፣ የነጻነት፣ የእኩልነት፣ የዲሞክራሲ ባህል አይድልም!

የገዳ ባህል የጦርነት፣ የወርራ፣ የመስፋፊያ፣ ሌላ ዘር ማጥፊያ የግፍ፣ ከዲሞክራሲ ጽንስ ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው ባህል ነው።

የገዳ ባህል ከዘምናዊ ህሳቤ ጋር ምንም የማይገናኝ የፕሪሚቲቭ ጎሳ ባህላዊ አስትዳድር ነው ።

ከገዳ ባህል የተገኘ አንዳችም የስልጣኔ፣ የእድገት ፣ የትብብር ክህሎት ለኦሮሞ ሆነ ለሌላ ጎሳ የተረፍ ነገር የለም።

ይህን ኋላ ቀር ባህል ለሌሎች ሕዝቦች በግድ ማስተማር ወይም መጫን መሞክር ያው እውነተኛው የገዳ ኦሮሞ ተስፋፊነት ምኞት ነው ።

ይህን የጦርና ወረራ ባህል በቃላት ለማሽሞንሞን መሞከሩ የስዩም ትልቅ ስህተት ነው ።

Last edited by Horus on 25 Oct 2020, 21:37, edited 1 time in total.

yaballo
Member
Posts: 3943
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by yaballo » 25 Oct 2020, 21:19

If you don't like it [Gada] while living in Oromia .. there is the door for you & for all your fuga people to fu*ck off to their Gudeelalandia. Remember that once you all get there, you'll realise that there are not that many shoe-shining [listiro & similar other petty jobs] in your homeland! :idea: .. Good Luck.Guest1
Member
Posts: 1585
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by Guest1 » 27 Oct 2020, 18:29

1. ማወቅ ለምን ይጠላል? ስለገዳ ስርኣት ከwiki ....
The Oromo governed themselves in accordance with Gadaa system long before the 16th century, ....Under Gadaa, every eight years, the Oromo would choose by consensus nine leaders known as Salgan ya’ii Borana (the nine Borana assemblies). ....Luba is the Gadaa grade in which the society was structured into the peer group based on chronological age or genealogical generation...
የገዳ አደረጃጀት ሙሉ በሙሉ የሚሊቴሪ ተደርጎ መቅረቡ ባልስማማበትም ከ17 አመት ጀምሮ ወታደር ይሆናሉ። ‘ከ40 አመት ብኋላ የጦር መሪ። ለአንድ ህብረተሰብ ይህን ማወቅ እንዴት አይጠቅምም? ''መጥፎው'' ብቻ ለምን ይመዘዛል? ምን ያስተምራልም አይባልም? መደራጀትና ራስን መከላከል አያስተምርም? በጥላቻ የተነሳ ቁም ነገሩን መለየት አንችልም መሰለኝ።
2. እድሜን በሚመለከትም የምንማረው አለ። ሁሌ የሚከነክነኝ ጉዳይንም ኣስታወሰኝ።
ለምሳሌ በአይሁዶች ወንድ ልጅ 13 አመት ሴት ልጅ 12 አመት በጣም አሸብርቀው ሃይማኖታዊም ቢሆንም ትልቅ ድግስ ይደገሳሉ። adult ሆነዋል። ለድርጊታቸው ሃላፊነት ይወስዳሉ፤ ለአቅመ አዳም ስለደረሱም ማግባትም ይችላሉ ለማለት። በአውሮፓ adulthood የአሁኑ 18ና የድሮው 21 አመትም ይከበራል። በካናዳና በአሜሪካ ስዊት 16 እያሉም ያከብራሉ። በአረብ (ሙስሊም) adulthood ከpuberty ቢጀምርም 15 አመት ነው። አይከበርም። በአገራችን በገጠር የሚዳሩት ከ12 እስከ 15 አመት እድሜ ውስጥ ነው። ከተማ ከ15? ጀምሮ ይሆናል። ከፈረንጆች የቀዱት ዘመናዊ/ ሃብታሞች 18 አመት ላይ ሲያከብሩም ትርጉም የሌለው ቁጥር ብቻ ነው። የሚገርመው በጃፓን እድሜአቸው 20 አመት የደረሱ ወጣቶች በሙሉ የሚያከብሩበት አንድ ብሄራዊ ቀን አላቸው (20 የተባለው ከፈረንጆች 21 ለመለየት ነውም ይባላል)። በአገራችን 12 ክፍል የጨረሰ የአሁኑ10 ክፍልም ቢሆን ለምን አይከበርለትም? ለምን ለዩኒቭርሲቲ ተመራቂ ብቻ? 18 አመት አዋቂ ተብሎ መምረጥ ከቻለ ለምን አይከበርም? የሆነ ነገር መኖር አለበት። በ13 አመት ማለት አንደኛ ትምህርት ቤት መጨረሻ ላይ መብትና ግዴታቸውን እንዲያውቁ ለምን ተገቢው ትምህርት አይሰጥም?

Abere
Member
Posts: 1187
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by Abere » 27 Oct 2020, 20:03

በሰው ልጆች ባህል ዘንድ ሁለንተናዊ ተመሳሳይነት እንዳለ ሁሉ እጅግ የሚደንቅም ተቃርኖ እና ልዩነቶች አሉ። ለምሣሌ በማንኛውም የሰው ለጅ ማህበረሰብ ዘንድ የግለሰብ እና የቦታ ስይሜ መስጠት፣ ቤተሰብ እና ጋብቻ፣ መዋብ እና ማጌጥ፣ የባህል ምግብ፣ወዘተ። እንድሁም የሚዘገንኑ ልዩነቶች አሉ ለምሣሌ በአንዳንድ ባህል ዐይጥ ወይም ውሻ የሚበላ እንዳለ ሁሉ በሌልው ባህል ደግሞ አትክልት በል ብቻ ይኖራል፣ ወይም በአንድ ባህል አንድ ባል በአንድ ሴት በቻ ሲወሰን በሌላ ባህል ደግሞ ብዙ ሚስቶች ይኖራል፣ አልያም በብዙ ባህል በብር፣ወርቅ ሲያጌጥ ለምሣሌ እንዴ ጋላ አባ ገዳ ብህል ደግሞ የሌላ ወንድ ብልት በመስለብ በግንባራቸው ላይ ያጌጡበታል፣ወዘተ። ባህል ጠቃሚ ልማዶች እንዳሉት ሁሉ ጎጅ ልማዶች አሉ። ባህል ከጊዜ ጋር የሚወቀየር እና የሚያድግ እንጅ ዘለዓለማዊ አይደለም። የገዳ ልማድ ከጎጅ ልማዶች በውናነት አንዱ ነው። አባ ገዳ የሁከት፣የወረራ፣ የሌሎችን ባህል ድምሰሳ ፣ የሴቶችን መብት እረጋጭ እንድሁም የሰዎችን የስነ-ተዋልዶ እና መራብያ አካልት የሚዘለዝል እና ተፈጥሮዓዊ መብት የሚጥስ አደገኛ ጎጅ ልማድ ነው። ይህ ልማድ አይደለም ፓለቲካ ሊሆን በዚህ ዘመን ሊታወስ የሚገባው አይደለም። ገንዘብ እና ትውልድ ሊገዛው የማይችል ጠባስ እና ጥፋት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ጥሎ ያለፈ የወራሪ ኋላቀር ጎጅ ልማድ ነው።

Horus
Senior Member
Posts: 17373
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by Horus » 27 Oct 2020, 21:02

Gust1
ይህ ጉዳይኮ ብዙ ትብሎልት ያበቃ ምስሎን ነበር ። ንትርኩ የሚጥለው ክፖለቲካ ስልጣን እና የካልችራል ሂጂሞኒ ጋር በኦሮሞች ስለሚገፋ ነው ። በኢትዮጵያ ውስጥ የራሳችው ባህል (ካልቸር) የሌላችው ጎሳዎች አንድ ይሉም ። ካልችር ምን ማለት ነው?

ካልችር ያንድ ኮሚኒቲ አኗኗር ዘዴ፣ ዘይቤ ማለት ነው ። በምሳሌ ለማስቀመጥ ካልቸር የቢሄቪየር (የግለስብ ሆነ ማህበረስብ ባህሪ ኢንፍራ እስትራክቸር ማለት ነው ። ልክ መንገድ፣ የዉሃ፣ የስልክ፣ የኤሊክትሪክ የሲወር መስምሮች አውታሮች ማለት ነው ።

90 ብሂረስቦች፣ ና 90 ካልችሮች ባሉብት አገር አንዱ ተነስቶ የኔን ቋንቋ ተማሩ፣ በኔ ባህል ተዳደሩ ምናምን ድሮ በጉልበት ተደርጓል፣ ዛሬ ግ ን አይታሰብም ። ኦሮሞ ካሻው ራሱን በጎሳ ማደራጀት ይችላል። ግን ከቀረው ኢትዮጵያዊ ጋር አብሮ መኖር ከፈለገ በአንድ ዘመናዊ የጋራ ካልቸር መግባት አለበት ። ኦሮሞ ቦረና ውስጥ ገዳ ቢያክብር ማንም ግድ የለውም ።

ግን ልጁን ለመዳር የጎረቤቱን ልጅ ቁላ ሊስልብ ክቶም አይችልም በ21ኛው ዘመን ። ደሞ ያን መስል አረመኔያዊ ዘር ማጥፊያ ካልችር እንደ አንድ ምልካም እሴት እወቁልኝ ተማሩልኝ ትክክል ብቻ ሳይሆን የሚያሳፍር ነው ።

ልክ አበረ እንዳልው የሚያሳፍር አሮጌ ካልችር ታርሞ ይተዋል እንጂ ከዴምክራሲ፣ ፍትህ፣ እኩልነት፣ ንጻነት ከቢባሉት ክቡር የስው ልጅ እሲቶች ጋር ማቀራረብ መሞክር ምሳቂያ መሆን ነው ። ዘመኑ የእውቅት ኤፖክ ስለሆነ ማለት ነው።

Dawi
Member
Posts: 3617
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by Dawi » 28 Oct 2020, 01:31

I get Horus's view but, my understanding of Seyoum's point of view was, we can learn the cultures of our ancestors like Geda, gugi & others by putting them as department in a University because it teaches us to know about ourselves.

On the other hand, the "Oromuma" like yaballo don't even practice it themselves but, want to impose it on others Seyoum said, first, practice geda and show us how it works because you fools don't even believe it yourselves; let us see you do that now before flaunting it in our face to "dominate" with your fake stuff. It is really embarrassing!

I like the following guy's style! :P

Giant penises parade through a Japanese town as part of a religious festival to celebrate fertility. Intersting!

The following fashion is something else!

Guest1
Member
Posts: 1585
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by Guest1 » 28 Oct 2020, 13:49

N A
ይህ ልማድ አይደለም ፓለቲካ ሊሆን በዚህ ዘመን ሊታወስ የሚገባው አይደለም። ገንዘብ እና ትውልድ ሊገዛው የማይችል ጠባስ እና ጥፋት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ጥሎ ያለፈ የወራሪ ኋላቀር ጎጅ ልማድ ነው።
1. ይህን መደርደር የቻልከው ለማወቅ ስለሞከርክ ው። አንተ ተምረኸው ሌላው አይማር? ጎጂ ልማድ ነው? ክክክክክ
2. ወረራና ባህልን ደባለቅክ። የመውረር ባህል ነበራቸው ይባልና ጎጂ ባህል አልነበረም? ሌላው የማይወር፤ እነሱ ብቻ ወራሪ ነበሩ? አልተወረሩም? ቅንነት ይኑረን። በግልጽ ላስቀምጠው በኢትዮ ወራሪውም አስወራሪውም ይኽው ኢትዮጵያዊው የዛሬዎቹ ብሄር ብሄረስቦች ነበሩ እንዲያውም ክታላቁ ኢትዮጵያን ኤምፓየር የተረፉት የአክሱማይቶች ‘ባህል' ነበር። ጉድ ፈላ!!! አጀብ አጀባ ክክክክክክክክክክክክክክክክ እንዴት? በአለም ላይ በመጨረሻና ረዘም ላለጊዜ የነበሩ 4 ኢምፓየርስ የቻይና፤ የሮማ? የኢትዪጵያና የሳላዲን ፐርሺያን፤ በ16ኛው ክፍለ ዘመን በፊትና ብኋላም ህብረብሄራዊ ኮንፌድሬሽን፤ በሚኒሊክ ፌድራላዊ፤ በሃ/ሴላሴ ከፊል ፌድራላዊ በኢህኣድግ የብሄር ፌድራሊዝም ... ተመሰረተ ክክክክክክክክክ
3. ለመሆኑ የሚያስተምሩት ስለቆረጣ ነው? ማን ነገረህ? ክክክክክክ አይደለም። ስለዲሞክራሲና በየ8 አመቱ ምርጫ ማካሄድ፤ ከ17 አመት ብኋላ ወታደራዊ ስልጣና (የደርግ ብሄራዊ ውትድርና?)፤ 40 አመት ለመሪነት መብቃት። ጎጂ ባህል ሌላ አርእስቱ ስነስርኣት። የወረራ ስልት መማር አንፈልግም፤ እነሱ ይማሩት ማለት ከሆነ ፓለቲከኛ አያሰኝም ሰነፍ እንጂ ክክክክክክክ
4. ከገዳ ስርኣት ሞጋሳ ተገኘ። የተለያየ ቋንቋ ያላቸው በአንድነት መኖር ጀመሩ። ይህ እድገት አይደለም? የተከፋፈለ አንዱ የበላይ አንዱ የበታች የሆነበት ልማድ ወይም ፓለቲካ ነበር? አሜሪካ እንዴት ናት? ማስተማር አለብን ያሉትም መማር አንፈልግም የሚትሉትም የምትናገሩትን አታውቁም።
ገዳ መደራጀት፤ አንድነት፤ ተቻችሎ መኖር፤ መደማመጥ፤ መምረጥና ታርክም ያስተምራል። እውነት ጠርታ እንዳትወጣ ለሚፈልግ አይስማማውም። መጥፎውን እየመረጡ ጥሩውን ማኮሰስ ለንትርክ? ስለኢትዮጵያ መዳከም እያወራህ ታሪኳን ማወቅ አትፈልግም። የብሽሽቅ ፓለቲካ መሆኑ ነው?
በዝህ እስማማለሁ። የድሮ ባህላዊ አደረጃጀትና የዘመኑ የተለያዩ ናቸው። የድሮን አሁኑ ላይ መጫን አይጠቅምም። ቢቻልም ወደሁላ መመለስ ይሆናል። ከድሮው ትምህርት መቅሰም ግን የግድ ነው። የጥንታዊቷ የአቲና ዲሞክራሲያዊ ባህል በዘመናዊው ተተካ። የድሮው በአሁኑ ዘመን ሲገኝ ጥቅሙ ዲሞክራሲያዊ ስርኣት ለመገንባት የተመቻቸው መሆኑም ነው። ዘመናዊ እንዲሆን መማርና ማስተማር ይጠይቃል። አሁንም በኬንያ እየተሰራበት ከሆነ በቪዲዮ ተቀርጾ፤ ከማስረጃ ጋር ማስተማር ቢቻል ከፈረንጁ ወልጋዳ ትንተናና ከጥላቻ እንድናለን።

Abere
Member
Posts: 1187
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by Abere » 28 Oct 2020, 15:00

አሁን አይደለም ጎጅ ስለሆነው የጋላ አባ ገዳ ልማድ ቀርቶ ስለ ዘውዳዊ ንጉሣዊ አስተዳደር እንኳን ለዘመናዊት ኢትዮጵያ ይጠቅማል እያልን አይደለንም። ጎርፍ ያመጣው ዝቆ የሆነውን በወሸላ ሰለባ የሚገነውን አባ ገዳ በሌሎች ኢትዮጵያዊያን ላይ እንጫንባችሁ ማለት ከሞኝነትም አልፎ የፓለቲካ ዕብደት ነው። አንድ ነገር እኮ ጠቃሚ ቢሆን በአንቀልባ አዝላችሁ ከህዝብ ላይ ጣሉኝ አይልም ነበር - ለአለፉት 450 ዓመታት ያለማንም ተፅእኖ ይመረጥ ነበር። በሞተ ልማድ ላይ ነፍስ እፍ ብለን እንዝራበት የሚሆን ነገር አይደለም።

DefendTheTruth
Member
Posts: 3769
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by DefendTheTruth » 28 Oct 2020, 15:12

Guest1 wrote:
28 Oct 2020, 13:49
N A
ይህ ልማድ አይደለም ፓለቲካ ሊሆን በዚህ ዘመን ሊታወስ የሚገባው አይደለም። ገንዘብ እና ትውልድ ሊገዛው የማይችል ጠባስ እና ጥፋት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ጥሎ ያለፈ የወራሪ ኋላቀር ጎጅ ልማድ ነው።
1. ይህን መደርደር የቻልከው ለማወቅ ስለሞከርክ ው። አንተ ተምረኸው ሌላው አይማር? ጎጂ ልማድ ነው? ክክክክክ
2. ወረራና ባህልን ደባለቅክ። የመውረር ባህል ነበራቸው ይባልና ጎጂ ባህል አልነበረም? ሌላው የማይወር፤ እነሱ ብቻ ወራሪ ነበሩ? አልተወረሩም? ቅንነት ይኑረን። በግልጽ ላስቀምጠው በኢትዮ ወራሪውም አስወራሪውም ይኽው ኢትዮጵያዊው የዛሬዎቹ ብሄር ብሄረስቦች ነበሩ እንዲያውም ክታላቁ ኢትዮጵያን ኤምፓየር የተረፉት የአክሱማይቶች ‘ባህል' ነበር። ጉድ ፈላ!!! አጀብ አጀባ ክክክክክክክክክክክክክክክክ እንዴት? በአለም ላይ በመጨረሻና ረዘም ላለጊዜ የነበሩ 4 ኢምፓየርስ የቻይና፤ የሮማ? የኢትዪጵያና የሳላዲን ፐርሺያን፤ በ16ኛው ክፍለ ዘመን በፊትና ብኋላም ህብረብሄራዊ ኮንፌድሬሽን፤ በሚኒሊክ ፌድራላዊ፤ በሃ/ሴላሴ ከፊል ፌድራላዊ በኢህኣድግ የብሄር ፌድራሊዝም ... ተመሰረተ ክክክክክክክክክ
3. ለመሆኑ የሚያስተምሩት ስለቆረጣ ነው? ማን ነገረህ? ክክክክክክ አይደለም። ስለዲሞክራሲና በየ8 አመቱ ምርጫ ማካሄድ፤ ከ17 አመት ብኋላ ወታደራዊ ስልጣና (የደርግ ብሄራዊ ውትድርና?)፤ 40 አመት ለመሪነት መብቃት። ጎጂ ባህል ሌላ አርእስቱ ስነስርኣት። የወረራ ስልት መማር አንፈልግም፤ እነሱ ይማሩት ማለት ከሆነ ፓለቲከኛ አያሰኝም ሰነፍ እንጂ ክክክክክክክ
4. ከገዳ ስርኣት ሞጋሳ ተገኘ። የተለያየ ቋንቋ ያላቸው በአንድነት መኖር ጀመሩ። ይህ እድገት አይደለም? የተከፋፈለ አንዱ የበላይ አንዱ የበታች የሆነበት ልማድ ወይም ፓለቲካ ነበር? አሜሪካ እንዴት ናት? ማስተማር አለብን ያሉትም መማር አንፈልግም የሚትሉትም የምትናገሩትን አታውቁም።
ገዳ መደራጀት፤ አንድነት፤ ተቻችሎ መኖር፤ መደማመጥ፤ መምረጥና ታርክም ያስተምራል። እውነት ጠርታ እንዳትወጣ ለሚፈልግ አይስማማውም። መጥፎውን እየመረጡ ጥሩውን ማኮሰስ ለንትርክ? ስለኢትዮጵያ መዳከም እያወራህ ታሪኳን ማወቅ አትፈልግም። የብሽሽቅ ፓለቲካ መሆኑ ነው?
በዝህ እስማማለሁ። የድሮ ባህላዊ አደረጃጀትና የዘመኑ የተለያዩ ናቸው። የድሮን አሁኑ ላይ መጫን አይጠቅምም። ቢቻልም ወደሁላ መመለስ ይሆናል። ከድሮው ትምህርት መቅሰም ግን የግድ ነው። የጥንታዊቷ የአቲና ዲሞክራሲያዊ ባህል በዘመናዊው ተተካ። የድሮው በአሁኑ ዘመን ሲገኝ ጥቅሙ ዲሞክራሲያዊ ስርኣት ለመገንባት የተመቻቸው መሆኑም ነው። ዘመናዊ እንዲሆን መማርና ማስተማር ይጠይቃል። አሁንም በኬንያ እየተሰራበት ከሆነ በቪዲዮ ተቀርጾ፤ ከማስረጃ ጋር ማስተማር ቢቻል ከፈረንጁ ወልጋዳ ትንተናና ከጥላቻ እንድናለን።
I think there are ideas and there are also practices; ideas are eternal while practices may change with time and prevailing conditions and mostly do change. The foundation is the idea, on which practices are based.

One of the key idea in Afan Oromo's saying is ilmi nama bermadu dha and bermadumman kabaja (human dignity is inviolable), there could be an Amharic or Guragigna translations of this saying but I couldn't remember right now.

Germany went through a harrowing experience of unprecedented magnitude of modern era of its nation and after this distressing experience it drew its lesson and took this saying as the first article of its constitution which is also said afterwards to have been adopted to the EU's current European Union's charter.

I don't know if the Americans have a comparable provisioning in their own constitution.

Just my little cent, after reading your interesting comment here.

Guest1
Member
Posts: 1585
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by Guest1 » 29 Oct 2020, 12:41

Defend the Truth
Which one comes first? Idea or practice። የእንቁላል ወይስ ዶሮ ክርክር ውስጥ ልንገባ? ክክክክክክክክክ እንደሚገባኝ practice ከሌለ idea/dream የለም። እንሰሶች በፕሮግራም ቢመሩም የሚያደርጉትንም ቢያውቁም ማለም ግን አይችሉም። ፕላን አያወጡም። ከፕሮግራማቸው ውጭ የሚፈጥሩት ነገር የለም ውዘተ... Anti materialist ‘small is beautiful' የጻፈውን አስታወስከኝ። small ቃሉ ምንን ያመለክታል? ምን ኣልሞ ነው በትንሽነት ላይ የተንጠለጠለው ትንሽ ነገር አስቦ ክክክክክክ

የኦሮሞ መዝገበ ቃል ምን ይላል? በርማዱ አዲስ ቃል ሳይሆን አይቀርም የለም። ክበጃ = ከበደ ነው። ከበደ ከበረ ክቡር ግልጽ ነው ለኔ ፡)። የሰው ልጅ ክቡር ነው ምን ለማለት? የሰው ልጅ ህይወት ከሆነ የእንሰሳ ህይወትስ? ከባድ ጥያቄ። በሃይማኖት ህይወት የሚሰጥም የሚነፍግም የፈጠረህ አምላክ ብቻ ነው። አንድ ሰው የሌላውን ህይወት የመቅጨት መብት የለውም። ዬትም አገር አይቻልም። አሜሪካንና አንዳንድ አገሮች ግን የሞት ቅጣት አለ። የአምላክን ቦታ ይዘው ነው? ለሃማኖትህ፤ ለህልውናህ፤ ለመብትህስ? ይቻላል። ክርስቶስም መጨረሻ ላይ ለመብታችሁ ተነሱ ተዋጉ ብሏል። እንሰሶችም ለመኖር ለህልውና የሞትና የሸረት ጦርነት ውስጥ ይገባሉ። አሁን ወደ ተፈጥሮ ባህርያችን ልንመለስ አይደል?

እንሰሳና ስው የሚለዩት አንዱ ፕሮግራምድ የሆነ ሌላው ፕሮግራም ማድረግ የሚቻል ስለሆነ። ወይ ጉድ!! ይላል የትንሿ መጽሃፍ ባለቤት እንደ ሰው እንዲያስብ /ተነጋግሮ ተመካክሮ ችግሮቹን እንዲፈታ መፍትሄው በትምህርት ፕሮግራሙን መቀየር ነው ይላል። በሃይል ሳይሆን። ፕሮግራሙን ካልፈለገስ? በሃይል ሊትጭንበት? እንደሚመስለኝ የግለሰብ መብት ይከበር የሚባለው ጥያቄ የተጀመረው ከዝህ ምክን ያት ሳይሆን አይቀርም። የግለሰብ መብት ይከበር? እንዳፈቀደው ይፈንጭ? ሳይማር? ሳይለብስ? እየተራበ እየተጠማ የግለሰብ መብት ይከበር? ሊበራሊዝም? ጭንቅላት የሚያዞር ነገር ክክክክክክክክክክክ
የጀርመን ታሪክ መምረጥህን አደንቃለሁ። ታሪካቸው መነበብ መነበብ አለበት(ማወቅ ለሚፈልግ ክክክክ)። ጀርመኖች ጦረኞች/ወራሪዎች ነበሩ ይባላል። ነበሩም። ዋናው መነሻ ምክንያት ጂኦግራፊ /environment ነበር። ከቀዝቃዛው አውሮፓ ምድር መሬት ፍለጋ ወደ ምእራብ አውሮፓና እንግሊዝ መስፋፋት ጀመሩ። ከዚያም ዘርፎ መብላት ተማሩ። የሰው ጉልበትም መበዝበዝ ለመዱ። ከምእራብ አውሮፓ ወደ ምስራቅ ተስፋፉ Austro-Hungarian Empire። በመጨረሻ ላይ እንደገና ለማንሰራራት ሲሞክሩ በሶቪየቶች አሁን ያሉበት ቦታ ተገቱ። እና የሰው ልጅ ክቡር ነው አሉ? ቀልደኞች!!!! ክክክክክክክክክክክክክክክክክ አሳቅከኝ!! በጣም!!!

Horus
Senior Member
Posts: 17373
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by Horus » 29 Oct 2020, 14:47

አይዲያ ዘላለማዊ ነው ። ፕራክቲስ ተለዋዋጭ ነው ። ይህ ግዙፍ ስህተት ያዘለ እምነት ነው ። በኮኚቲቨ ሳይንስም ሆነ በቢሄቪየር ቲኦሪ እንደዚህ ያለ ፋክት የለም ። በአንድ ቃል ...

አይዲያ አንድ ሪያሊቲ ነው ለምንለው ነገር መጥሪያ፣ ማውቂያ፣ መወከያ የፈጠርነው ስዕል ወይም ምስል ነው። ይህ ምስል የሚቀመጠው ባንጎላችን ውስጥ ነው ውይስ ውጭ የሚልው ነው አሁን ትልቁ የኒዉሮሳይንስ ክርክር! በሰውነታችህን ውስጥ ያለው ቲሹና ደም ምናምን እንጂ ስዕል አይደለም ። በቴክኖሎጂ ማለትም በጽሁፍ፣ ወዘተ ተምዝግቦ የተያዘ አይዲያ የሚኖርው ሃሳቡን የሚተገብሩት ወይም የሚያስታውሱት ሰዎች እስካሉ ድረስ ብቻ ነው ።

ማለትም ሃሳብ (አይዲያ) የሚኖረው በተግባር፣ በቴክኖልጂ ወይም በህይውት ባለ ሰው ሜሞሪ ውስጥ ብቻ ነው ። ሰው ሲሞት ክሱ ጋር ሃሳቡ ይሞታል። መጽሃፍ ሲቃጠል እዚያ ውስጥ የተቀመጠው ሃሳብ ይጠፋል። አንድ ተግባር (ፕራክቲስ) ሲተው ሃሳቡም ይሞታል ። ይህ ነው ሳይንሱ ።

ስለ ገዳ የምንለው ከዚህ ጋር አይገናኝም ። የገዳ ሃሳብ፣ የገዳ አይዲያ እጅግ ዝቅተኛ ባህልና ንቃተ ህሊና የፈጠረው ፕሪሚቲቭ አይዲያ ነው ። ወንድ ቁላ አለው ። እንሰሳ ስለሆነ ። ሴት እምስ አላት እንሰሳ ስለሆነች ። ለመራባት ይፈልጉታል ። ይባዱበታል ። ይህን በምስል ሰርተው ያከበሩ ያመለኩ በዋሻ የሚኖሩ እንሶች ስለ ፍጥረት ሲያስቡ ነው ። ዛሬ የስው ልጅ ዩኒቨርስ እንዴት እንድ ተፈጠረ ያቃል እንኳንስ ወንድና ሴት ወስበው ሌላ ስው መፍጠር ቀርቶ ። ኦሮሞ ለምን ፋይዳ ነው የቁላ ምስልን የሚያመልከው? ያም ክሆነ የኦሮሞ ጉዳይ ነው እንበል ...

ሌሎች ሰዎዎች ሌሎች ሕዝቦችን ባታስቸግሩ፣ ባታስቁ መልካም ነው ። ለዘመኑ የሚመጥን የሰው ልጅ ስልጣኔ የደረሰበትን ከፍተኛ ደረጃ የሚያሳይ ለሰው ሁሉ ጥቅምና ፋይዳ ያለው ካልቸር ብቻ ነው አንድ ሰው ልከበር ካለ ላለም የሚሰጠው ። ክላይ በዱላ ጫፍ ላይ ቁላ ሰክታ የምትታየው ሴት ለድሮ ድሮ አንትሮፖሎጂ ሚያጠኑ ኮሎኒያል እስኮላሮች ትጠቅም እንድሆን እንጂ ለ21ኝው ዘመን ኢትዮጵያ መሳቂያ ነች ። ቁላ ማታቅ ሴት ስለሌለች !!!!

Guest1
Member
Posts: 1585
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by Guest1 » 29 Oct 2020, 15:07

Horus
ካልችር ያንድ ኮሚኒቲ አኗኗር ዘዴ፣ ዘይቤ ማለት ነው ። በምሳሌ ለማስቀመጥ ካልቸር የቢሄቪየር (የግለስብ ሆነ ማህበረስብ ባህሪ ኢንፍራ እስትራክቸር ማለት ነው ። ልክ መንገድ፣ የዉሃ፣ የስልክ፣ የኤሊክትሪክ የሲወር መስምሮች አውታሮች ማለት ነው ።
ባህል ላዕላይ መዋቅር የሚባለው ነው።ፓለቲካም ። መሰረቱ ኢኮኖሚ ማለት ህዝብ እንደ አመራረቱ (how they procure their livelihood) ባህልና ፓለቲካዊ አደረጃጀት ይኖረዋል። tribal ህብረተሰብ በህብረት ስለሚሰራ አደረጃጀቱም ዲሞክራሲያዊ ይሆናል _ ጠላት ተከላክለው፤ መሪ መርጠው፤ ተመካክረው፤ አብረው ሰርተው መኖር። አለበለዚያ ጠላትን መቋቋም፤ ተፈጥሮን ማሸነፍ ስለማይችሉ ይጠቃሉ እርስበርስ ይጨራረሳሉ በረሃብ ያልቃሉ። ከብት አርቢ፤ አራሽም። በግል መስራት ሲጀምሩ፤ ባለብዙ 10? ከብት ሃብታም/ቱትሲ ይሆናል። ከዚያ በታች ያለው ደሃው ሁቱ ይባላል 8)። ዲሞክራሲያዊ አሰራር በባለሃብቱ ንጉስ፤ መሪ አለቃ ይተካል። ባህሉም የዝህ ግንኙነት ነጸብራቅ ነው። የአንድን ብሄር አኗኗር አይተህ ፓለቲካውና ባህሉ ምን አይነት እንደሆነ መናገር ይቻላል። እንደዝሁም ፓለቲካውን አይተህ ስለ ኢኮኖሚውና ባህሉ መናገር ትችላለህ!
90 ብሂረስቦች፣ ና 90 ካልችሮች ባሉብት አገር አንዱ ተነስቶ የኔን ቋንቋ ተማሩ፣ በኔ ባህል ተዳደሩ ምናምን ድሮ በጉልበት ተደርጓል፣ ዛሬ ግ ን አይታሰብም ።

ያለማስረጃ በዝህ አልስማማም። አሁን ነው የብሄሬን ቋንቋ ካልተናገሩ መባል የተጀመረው ከ1993 ብኋላ! እንደምታቀርቡት ከጊዜ ብኋላ assimilation ውህደት በአንድነት መኖር ባይሆን ኖሮ እንደአገላለጻችሁ ሁሉም ኦሮምኛ ተናጋሪ በሆነ። ደግሞ አብሮ በመኖር የመጣ ውህደት የተከሰተው ሁሉም ቦታ ነው።
ኦሮሞ ካሻው ራሱን በጎሳ ማደራጀት ይችላል። ግን ከቀረው ኢትዮጵያዊ ጋር አብሮ መኖር ከፈለገ በአንድ ዘመናዊ የጋራ ካልቸር መግባት አለበት ። ኦሮሞ ቦረና ውስጥ ገዳ ቢያክብር ማንም ግድ የለውም ።
አረ በፈጣሪ! ወዴት ወዴት! የጋራ ካልቸር ደግሞ ምንድነው? እንደ አሜሪካና እንግሊዝ? በአንድ አገር ውስጥ የጋራ ካልቸር የሚባል ነገር የለም! ሁለት ካልቸር ነው ያለው የህዝብና የገዢዎች ካልቸር። the dominant culture is the culture of the ruling class ከተባለ ቆይቷል እኮ። የኦሮሞ የገዳ ባህል የማን ባህል ነበር ብለህ ብትጠይቅ የተሻለ ነው! የአባ ገዳዎቹ ወይስ የአባ ቡልቱዎች ክክክክክክክ እንዳው በግምት።
ግን ልጁን ለመዳር የጎረቤቱን ልጅ ቁላ ሊስልብ ክቶም አይችልም በ21ኛው ዘመን ። ደሞ ያን መስል አረመኔያዊ ዘር ማጥፊያ ካልችር እንደ አንድ ምልካም እሴት እወቁልኝ ተማሩልኝ ትክክል ብቻ ሳይሆን የሚያሳፍር ነው ።
ይሄ ኣስቆኛል። ማስተማር የተፈለገው ስለዲሞክራሲና ስለተቻችሉ አብሮ መኖር ነው። ይሄ የቆረጣ ጉዳይ እነሱንም ስለሚያሳስባቸው አያስተምሩትም ሊበል? ክክክክክክ እነሱ ከፈለጉ ይማሩት መማርም ማስተማርም የማይፈልግ የሰነፍ ባህሪይ ነው። ከዝያም በላይ ፕዩርሊ እንከን የማይወጣለት የጥላቻ ዲስኩር ነው! የሚገርመው ግን የምትጠላው የዘር ጥላቻ አንተው እየደጋገም እንደሆን አለማወቅህ ነው።
ልክ አበረ እንዳልው የሚያሳፍር አሮጌ ካልችር ታርሞ ይተዋል እንጂ ከዴምክራሲ፣ ፍትህ፣ እኩልነት፣ ንጻነት ከቢባሉት ክቡር የስው ልጅ እሲቶች ጋር ማቀራረብ መሞክር ምሳቂያ መሆን ነው ። ዘመኑ የእውቅት ኤፖክ ስለሆነ ማለት ነው።
እንዴ! የጉሎባላይዜይሽን የጅ አዙር አገዛዝ ዘመን ነው። የእውቀት ካፒታል አስፈላጊ የሆነበት። አልማርም ማወቅ አልፈልግም እያልክ? ስከን እንበል!!

DefendTheTruth
Member
Posts: 3769
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by DefendTheTruth » 29 Oct 2020, 16:14

Guest1 wrote:
29 Oct 2020, 12:41
Defend the Truth
Which one comes first? Idea or practice። የእንቁላል ወይስ ዶሮ ክርክር ውስጥ ልንገባ? ክክክክክክክክክ እንደሚገባኝ practice ከሌለ idea/dream የለም። እንሰሶች በፕሮግራም ቢመሩም የሚያደርጉትንም ቢያውቁም ማለም ግን አይችሉም። ፕላን አያወጡም። ከፕሮግራማቸው ውጭ የሚፈጥሩት ነገር የለም ውዘተ... Anti materialist ‘small is beautiful' የጻፈውን አስታወስከኝ። small ቃሉ ምንን ያመለክታል? ምን ኣልሞ ነው በትንሽነት ላይ የተንጠለጠለው ትንሽ ነገር አስቦ ክክክክክክ

የኦሮሞ መዝገበ ቃል ምን ይላል? በርማዱ አዲስ ቃል ሳይሆን አይቀርም የለም። ክበጃ = ከበደ ነው። ከበደ ከበረ ክቡር ግልጽ ነው ለኔ ፡)። የሰው ልጅ ክቡር ነው ምን ለማለት? የሰው ልጅ ህይወት ከሆነ የእንሰሳ ህይወትስ? ከባድ ጥያቄ። በሃይማኖት ህይወት የሚሰጥም የሚነፍግም የፈጠረህ አምላክ ብቻ ነው። አንድ ሰው የሌላውን ህይወት የመቅጨት መብት የለውም። ዬትም አገር አይቻልም። አሜሪካንና አንዳንድ አገሮች ግን የሞት ቅጣት አለ። የአምላክን ቦታ ይዘው ነው? ለሃማኖትህ፤ ለህልውናህ፤ ለመብትህስ? ይቻላል። ክርስቶስም መጨረሻ ላይ ለመብታችሁ ተነሱ ተዋጉ ብሏል። እንሰሶችም ለመኖር ለህልውና የሞትና የሸረት ጦርነት ውስጥ ይገባሉ። አሁን ወደ ተፈጥሮ ባህርያችን ልንመለስ አይደል?

እንሰሳና ስው የሚለዩት አንዱ ፕሮግራምድ የሆነ ሌላው ፕሮግራም ማድረግ የሚቻል ስለሆነ። ወይ ጉድ!! ይላል የትንሿ መጽሃፍ ባለቤት እንደ ሰው እንዲያስብ /ተነጋግሮ ተመካክሮ ችግሮቹን እንዲፈታ መፍትሄው በትምህርት ፕሮግራሙን መቀየር ነው ይላል። በሃይል ሳይሆን። ፕሮግራሙን ካልፈለገስ? በሃይል ሊትጭንበት? እንደሚመስለኝ የግለሰብ መብት ይከበር የሚባለው ጥያቄ የተጀመረው ከዝህ ምክን ያት ሳይሆን አይቀርም። የግለሰብ መብት ይከበር? እንዳፈቀደው ይፈንጭ? ሳይማር? ሳይለብስ? እየተራበ እየተጠማ የግለሰብ መብት ይከበር? ሊበራሊዝም? ጭንቅላት የሚያዞር ነገር ክክክክክክክክክክክ
የጀርመን ታሪክ መምረጥህን አደንቃለሁ። ታሪካቸው መነበብ መነበብ አለበት(ማወቅ ለሚፈልግ ክክክክ)። ጀርመኖች ጦረኞች/ወራሪዎች ነበሩ ይባላል። ነበሩም። ዋናው መነሻ ምክንያት ጂኦግራፊ /environment ነበር። ከቀዝቃዛው አውሮፓ ምድር መሬት ፍለጋ ወደ ምእራብ አውሮፓና እንግሊዝ መስፋፋት ጀመሩ። ከዚያም ዘርፎ መብላት ተማሩ። የሰው ጉልበትም መበዝበዝ ለመዱ። ከምእራብ አውሮፓ ወደ ምስራቅ ተስፋፉ Austro-Hungarian Empire። በመጨረሻ ላይ እንደገና ለማንሰራራት ሲሞክሩ በሶቪየቶች አሁን ያሉበት ቦታ ተገቱ። እና የሰው ልጅ ክቡር ነው አሉ? ቀልደኞች!!!! ክክክክክክክክክክክክክክክክክ አሳቅከኝ!! በጣም!!!
If the quote "small is beautiful" is meant what i already said in other words (my little cent) then I am okay with your saying.

In my littel cent or "small is beautiful" world, we start from an idea and then come to handle (put it into practice/action). If you act first and then start to think, then good luck, friend. I will be no more with you on that bumpy road, lol.

Of course simply becaues you may have something in mind doesn't automatically mean that you also have an (a good) idea. Only few ideas are cross-generational, others are very very short lived, like that of Horus, who has claimed sometimes contradictory ideas to each other even on this forum.

Today he says "idea will die, when the holder of the idea dies", someone put us on the moon and that someone is no more actively with us but the treasure of going to moon is and will be with us for many many more generations to come.

We didn't put our foot on the moon and started to think what it is, in my "small is beautiful" world, but we thought about it thoroughly through and then started to act and make it reality (turn it into practice).

Bermadumma (in fact it should be birmadummaa, I think in Afan Oromo) is not life rather it is diginity (dignified life) . There are deginified lives and there are also undeginified lives, probably. Birmadumma translates into human diginity, so it is specifically related to humans, not all lives in this case.

ጀርመኖች ትምህርት መቅሰም ቻሉ፣ አሜርካኖችስ ለምን አቀታቸው ግን?

Horus
Senior Member
Posts: 17373
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by Horus » 29 Oct 2020, 17:08

Gust1
አንድ ነገር ልበልህ ። ሞድ ኦፍ ፕሮዳክሽን ፣ ሱፕር እስትራክችር የሚባለው የኔ ክርክር አይደለም ። ካልቸር የብሄቪየር ኢንፍራ እስትራክቸር ነው ማለት የግለሰቦችና ማህበረስቦች አንድ ነገር ሲያደርጉ የሚመሩበት መንግድ፣ ቢሄቭ የሚያደርጉበት መንግድ (ፓተርን) ካልቸራቸው ነው ማለት ነው ። ሁልም ሕዝብ ምግብ ይስራል፣ ሁልም ሕዝብ አስተዳድር አለው ። ሁሉም ሕዝብ ልብስ ይልብሳል፣ ወዘተ ፣ ግን እያንዳንዳቸው ምግብ አስራራችው፣ አገዛዛችው፣ አለባብሳችው የተለያየ ነው። ያን የሚያድርግው ካልቸር ነው ። ገዳ የኦሮሞ አስተዳድር ነው ። የጉራጌ የጆካ፣ ጎርደና ይባላል። በይዘታቸው ባደራረግ፣ ባደረጃጀት ፈጽሞ የተለያዩ ናቸው ። የዘውድ አገዛዝ አንድ ራሱን የቻል ካልቸር ነው ። ዴሞክራሲ አንድ ሌላ ካልቸር ነው ። ገዳ አይደለም። የጆካ አይደለም ። ስለዚህ ሱፐር ስትራክቸር ራሱ በካልቸር ነው የሚመራው ። ስለዚህ ብዙ ጎሳዎች ብዙ የተልያየ ካልቸሮች ሊኖራቸው ይችላል ግ ን አብረው የሚኖሩ ክሆነ የጋራ ካልቸር ይፈልጋሉ ከትናንሽ ዝጉርጉርነት ያለፈ ማለት ነው። አንድ ሶሳዪቲ ሁልግዜ በቀውስና አናርኪ ሚታመሰው የካልቸር አንድነት ሲያጣ ነው ። ያች ነች ኢትዮጵያ ማለት !

DefendTheTruth
Member
Posts: 3769
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by DefendTheTruth » 29 Oct 2020, 17:23

Horus wrote:
29 Oct 2020, 14:47
አይዲያ ዘላለማዊ ነው ። ፕራክቲስ ተለዋዋጭ ነው ። ይህ ግዙፍ ስህተት ያዘለ እምነት ነው ። በኮኚቲቨ ሳይንስም ሆነ በቢሄቪየር ቲኦሪ እንደዚህ ያለ ፋክት የለም ። በአንድ ቃል ...

አይዲያ አንድ ሪያሊቲ ነው ለምንለው ነገር መጥሪያ፣ ማውቂያ፣ መወከያ የፈጠርነው ስዕል ወይም ምስል ነው። ይህ ምስል የሚቀመጠው ባንጎላችን ውስጥ ነው ውይስ ውጭ የሚልው ነው አሁን ትልቁ የኒዉሮሳይንስ ክርክር! በሰውነታችህን ውስጥ ያለው ቲሹና ደም ምናምን እንጂ ስዕል አይደለም ። በቴክኖሎጂ ማለትም በጽሁፍ፣ ወዘተ ተምዝግቦ የተያዘ አይዲያ የሚኖርው ሃሳቡን የሚተገብሩት ወይም የሚያስታውሱት ሰዎች እስካሉ ድረስ ብቻ ነው ።

ማለትም ሃሳብ (አይዲያ) የሚኖረው በተግባር፣ በቴክኖልጂ ወይም በህይውት ባለ ሰው ሜሞሪ ውስጥ ብቻ ነው ። ሰው ሲሞት ክሱ ጋር ሃሳቡ ይሞታል። መጽሃፍ ሲቃጠል እዚያ ውስጥ የተቀመጠው ሃሳብ ይጠፋል። አንድ ተግባር (ፕራክቲስ) ሲተው ሃሳቡም ይሞታል ። ይህ ነው ሳይንሱ ።

ስለ ገዳ የምንለው ከዚህ ጋር አይገናኝም ። የገዳ ሃሳብ፣ የገዳ አይዲያ እጅግ ዝቅተኛ ባህልና ንቃተ ህሊና የፈጠረው ፕሪሚቲቭ አይዲያ ነው ። ወንድ ቁላ አለው ። እንሰሳ ስለሆነ ። ሴት እምስ አላት እንሰሳ ስለሆነች ። ለመራባት ይፈልጉታል ። ይባዱበታል ። ይህን በምስል ሰርተው ያከበሩ ያመለኩ በዋሻ የሚኖሩ እንሶች ስለ ፍጥረት ሲያስቡ ነው ። ዛሬ የስው ልጅ ዩኒቨርስ እንዴት እንድ ተፈጠረ ያቃል እንኳንስ ወንድና ሴት ወስበው ሌላ ስው መፍጠር ቀርቶ ። ኦሮሞ ለምን ፋይዳ ነው የቁላ ምስልን የሚያመልከው? ያም ክሆነ የኦሮሞ ጉዳይ ነው እንበል ...

ሌሎች ሰዎዎች ሌሎች ሕዝቦችን ባታስቸግሩ፣ ባታስቁ መልካም ነው ። ለዘመኑ የሚመጥን የሰው ልጅ ስልጣኔ የደረሰበትን ከፍተኛ ደረጃ የሚያሳይ ለሰው ሁሉ ጥቅምና ፋይዳ ያለው ካልቸር ብቻ ነው አንድ ሰው ልከበር ካለ ላለም የሚሰጠው ። ክላይ በዱላ ጫፍ ላይ ቁላ ሰክታ የምትታየው ሴት ለድሮ ድሮ አንትሮፖሎጂ ሚያጠኑ ኮሎኒያል እስኮላሮች ትጠቅም እንድሆን እንጂ ለ21ኝው ዘመን ኢትዮጵያ መሳቂያ ነች ። ቁላ ማታቅ ሴት ስለሌለች !!!!
Such an uncultured boy talking about culture, your kinds must be from the world one says አሳዳጊ የበደለው፣ እድገት ለሁሉም ነገር ወሳኝ ነው። Because there is an idea behind it. If you were brought up with such an idea, you wouldn't have gone public and be so vulgar.

Horus
Senior Member
Posts: 17373
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by Horus » 29 Oct 2020, 20:58

DefendTheTruth wrote:
29 Oct 2020, 17:23

DDT

The truth hurts :idea: :idea:

Guest1
Member
Posts: 1585
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ስዩም ተሾመ ስለ ገዳ ባህል ያዘለው ግዙፍ ስህተት

Post by Guest1 » 01 Nov 2020, 10:05

Horus!!! ተራ ንግግር ለምን አያስፈልግም። እንዲህ መዘባረቅም የምትችል ነህ ለካ!!!! በጣም ተበሳጭተሃል ክክክክክክክክክክክክክክክክክ
The late Donald Levine has said[24] that Gadaa is "one of the most complex systems of social organization ever devised by the human imagination".
ይህ ለማወቅ እንድንጓጓ ካላደረገን መማር ዋጋ የለውም!!
ከዝህ ልጀምር ማህበራዊ አደረጃጀት ይላል። የፓለቲካ አደረጃጀት ነው አይልም። ዬትም ያልታየ የሰው ልጅ የአእምሮ ውጤት። ከፕራክቲስ የመጣ ሳይሆን በሰው አእምሮ የፈለቀ/የታለመ አድርጎ ሲያቀርብ ከጥቁር ህዝብ የማይጠበቅ ታአምራዊ ለማስመሰል (mysterious) ፈልጎ ወይም መናገር ያልፈለገው ነበር። በዊኪፒዲያ ማህበራዊ አደረጃጀት social culture ቢለውም ስለ ማህበራዊ ኑሮ (በተለይ economic structure) የምናገረው አንድም ነገር የለም። ስለ ዲሞክራሲ፤ ምርጫ፤ ወታደራዊ ስልጠና ብቻ ይናገራል political culure ነው ግን አይለውም። ለምን? በቂ ወይም ብቁ የሆነ ተሳታፊ የላቸውም፤ ግድ ስለማይሰጣቸው ወይም ተንኮለኛ ሆነው።

የፕሮፊሰር መሃመድ ሃሰንን ገለጥ ገለጥ እያደረግኩ እንደገና አየሁት። ከሁሉም የተሻለ ስለ ፓለቲካ፤ ኢኮኖሚና ማህበራዊ ድርጅቶች አለው። ግን ከ16ኛው ክፍለ ዘመን ይጀምራል (የሚመቸው ስለሆነ ወይም ምንጭ ስለሌው፤ ወይም ሰነፍ ስለሆነ)። ከኢትዮጵያ ደቡባዊ ተራራዎች ይጀምርና እያነበብክ ስትሄድም ሌላ አገር የገባህ ይመስለሃል። አንዳንዱ ዛሬ አስደንግጦኛል። ለምሳሌ p114 ‘Moreover, trading influences were accompanied by deeper penetration by Islam’ as elsewhere in Africa, Islam followed in the footsteps of trade’። woow! ለመጀመሪያ ጊዜ የህንድ ውቂያኖስን ያቋረጡ አረቦች ናቸው ቀጥሎ ሶማሌዎች ይባላል። ንግድ የእድገት ውጤትና በኢኮነሚክስ comparative advantage የሚባለው። ከሃይማኖት ጋር ማጣበቅ ግን የማን ሜንታሊቲ ነው? ስሜታዊና ፓለቲካዊ ስንሆን ሳይንሱ ይጠፋናል!
እያወዛገበ ያለው የኢትዮጵያ ታርክ አይደለም?
የኢትዮጵያን ታሪክ ማወቅ የሚፈልግ የፕሮፈሰሩን ማንበብ አለበት!! ግንባርህ ላይ ለጥፈው ያለህ የለምና እርሳው።

Post Reply