Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የትግራይ ህዝብ በኣሓዳዊ የቤተሰብ ስብስብ እስከመቼ ነው ታፍነህ የምትኖረው?

Post by Hameddibewoyane » 24 Oct 2020, 11:59

1. የዛሬ 20 ዓመታት ኣካባቢ ለመቐለ ውኃ 80 ሚሊዬን ባጀት ሲጠዬቅ ኣቶ ዓባይ ፀሓዬ እራሳቸውን ይዘው ይህ ሁሉ ለመቐለ ውኃ ኣይገባውም ተባለ ቀረ።

2. ከኣምስት ዓመት በኃላ ዳግም ሲጠዬቅ 120 ሚሊዬን ተባለ ኣቶ ዓባይ ወልዱ በምንም ዓይነት በማለት የኣቶ መለስን ድጋፍ ኣግኝተው ባጀቱ ተቀለበሰ።

3. ከ20 ዓመታት በኃላ 250 ሚሊዬን ዘለለ። ብድርም ተገኘ ግን ማን ወደ ፖርላማ ያቅርበውና ያፅድቀው ከሓዲዎች የግል ኪሳቸውን ሲሞሉ በሌብነት ተጠምደው የህዝብንና የሠማዕታትን

ኣደራ ክደው ደምና ህይወት የከፈለን ህዝብ ረስተው በወሮበላነት ሲጋዙ በፓለቲካ ቆረጣ ተመተው ኣስደንጋጭና ለማመን በሚያስቸግር ሁኔታ ሸሽተው መቐሌ ተደበቁ ለጊዜውም ቢሆን።
ኢትዬጵያ ለውጥ ኣዬች። ኣዎ ለውጥ ኣዬን ከቤተ ክህነት እስከ ኣራት ኪሎ ቤተመንግስት ከዛም እስከ ኣፄ ዬሓንስ ቤተመንግስት እንደ መዠገር እምዬ ኢትዬጵያን ደማን ይመጥ የነበረ ኣሓዳዊ ኣረመኔ የኣፓርታይድ ስርኣት በህዠቦች የጋራ ክንድ ተደመሠሠ።

ጠቅላይ ሚኒስተር ኣብይ ይህን ትልቅ የታሪክ ኣደራ በመቀበል ወደ ተግባር ለመለወጥ እልህ ኣስጨራሽ ስራዎች ተጀመሩ።
ከዚህም ኣንዱ የመቐሌን ውኃ ፓርለማ ኣቅርቦ ማፀደቅ።

ጊዜው ከሓዲዎች የህዝብ ንብረት ዘርፈው የሸሹበትና ኢትዬጵያውያን ሁሉን ትግራዋይ ወራሪ አርጎ ያይበት ጊዜ በመሆኑ ይህን ወደ ፓርላማ ኣቅርቦ ማፅደቅ የማይታሠብ ነበረ።
ይህን ውስብስብ ጉዳይ መፍቴሄ ለመፈለግ ጠ/ሚ ኣብይ ለ24 ሰዓታት እያንዳንዱን የፓርላማ ኣባል ለማሳመን ከፍተኛ መስዋእት ከፍለዋል በመጨረሻም ባጀቱ በፓርላማ እንዲፀድቅ ኣድርገዋል።

የሚገርመው ነገር የዛሬ 15 ዓመት ኣካባቢ ከነዚህ ኣሓዳዊ ጎጠኛ ኣመራሮች ኣንዱን ስለ መቐለ ውኃ ሳናግረው የመለሰልኝ መልስ " ብንሰራው ሻዕቢያ ያፈርሰዋል ብለን ነው" የሚል የፌዝ መልስ ዛሬ በተሸሸጉባት ከተማ ህዝብ ላይ ነበር የተቀለደው።

እናም ባጀቱ ተፈቅዶ ወደ ስራ ሲገባ የህዝብ ባለውለታው ጠ/ሚ ስማቸው ሳይጠራ ውለታቸው ለህዝብ ሳይነገረ መሠረት ድንጋይ ጣልን መሠረቱነ ጨረስን ተብሎ ዳንኪራ እንዳልመቱ ዛሬ ላይ ቻይናዎች ታገቱ ገንዘብ ተከለከልን ምን ኣመጣው?

የትግራይ ህዝብ እፍኝ ለማይሞሉ ከሓዲዎች ስትል ምትከፍለው መስዋትነት ሞት ብቻ ሳይሆን በታሪክም ተጠያቂ ያደርግሓል።

የእንደርታን የራያን የሽሬን የወልቃይትን ህዝብ በዘር ሊያጠፋ የተነሳውን የዳዋዕሮ ኣሓዳዊ ገዢ መደብ በተደራጀ መልክ መመከትና ማስወገድ የግድ ይላል።

ሊላይ ሃይለማርያ