Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

የትግራይ ኤሊቶች ባንዳነት፣ አማራና ኢትዮጵያ ላይ ያላቸው ጥላቻ!!

Post by pushkin » 24 Oct 2020, 06:04

Please wait, video is loading...

ትርጉም
እንደተለመደው ግብጽ ባሕርዳር ላይ ጽሕፈት ቤት ከፍታ፣ አባይና ጣናን ማስተዳዳደር ብትፈልግ ድጋፋችን አይለያትም። አልውሃ ምላሽ፣ ቆቦ፣ ሊማልሞ ምላሽ፣ ዓበደራፍዕን ኣብራሃ ጅራን እንዲመልስን ደጋፏን ብቻ ነው የምንጠይቃት! ከዚህ የበለጠ ባንዳነት የት ይገኛል። ብቻቸውን ተዋግተው ያሸነፉት ጡርነት የለም ስንል በምክንያት ነው
Mahari Yohans