Page 1 of 1

ከአዲስ አበባ ሌላ አገር የሌለው፥ ከአማርኛ (ምናልባት እንግሊዝኛ) ሌላ ቋንቋ የሌለው የአዲስ አበባ ወጣት ምን ሊውጠው ነው? ኧረ እባካችሁን ጠ/ሚሩ ይመከር።

Posted: 24 Oct 2020, 01:08
by EwnetYashenifal