Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
yaballo
Member
Posts: 3945
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

WOW! በቅርቡ ጀግኖቹ የተጋዳላይ አትሌቶች የአለም ክብርወሰኖችን ሰባብረው ሁለት የወርቅ ሜዳለያዎችን ለኢትዮ ቢያስገኙም፣ ነፍጠኞቹ ትግራይን ከኢትዮ ስፖርቶች በሙሉ አግደዋል።

Post by yaballo » 22 Oct 2020, 04:07

WOW! በቅርቡ ጀግኖቹ የተጋዳላይ አትሌቶች የአለም ክብርወሰኖችን ሰባብረው ሁለት የወርቅ ሜዳለያዎችን ለኢትዮ ቢያስገኙም፣ ነፍጠኞቹ ትግራይን ከኢትዮ ስፖርቶች በሙሉ አግደዋል።

"#ለታሪክ_ይመዝገብ! #ለመሆኑ_ይህ_ከፖለቲካ_ጋር_ምን_አገናኘው?
--------------------
የትግራይ የስፖርት ክለቦች፣ ፕሪሚየር ሊግን ጨምሮ በኢትዮጵያ በሚካሄዱ ማናቸውም የስፖርት መድረኮች ላይ እንዳይሳተፉ ውሳኔ ተላለፈ።
---
ለኢትዮጵያ ኦሎምፒክ እና ፓራሊምፒክ ኮሚቴ፣ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እንዲሁም ለሌሎች ተጨማሪ 20 ፌዴሬሽኖች እና 8 አሶሴሽኖች በ09 ጥቅምት 2013 ዓ/ም በፌደራል ስፖርት ኮሚሽን በተጻፈ ደብዳቤ ነው ይህ ውሳኔ የተላለፈው!

አገርን በሚያስጠሩ ትንታግ ስፖርተኞች ላይ፣ "የፖለቲካ ልዩነት አለን" በሚል ሰበብ ይህን ያህል የጭካኔ ሰይፍ መምዘዝ ምን ይባላል? ለዚያውም አስደናቂ ውጤት እያመጡ፣ ሪከርድ እየሰባበሩ ባሉበት ሁኔታ! እናንተ በየመድረኩና በየግጥም ምሽቱ "ትግራይ የአክሱም ሀወልትን፣ አል ነጃሺንና አክሱም ጽዮንን ይዛ እንዴት ትገነጠላለች" ብላችሁ በቅንነት የምትሰብኩ ትላልቅ የኃይማኖትና የኪነጥበብ ሰዎች፣ እየሆነ ያለውን ነገር በቅንነት ለታሪክ መዝግቡት። የብልፅግናዎች ፀብ እውነትም ከህወሓት እና ከህወሓት ጋር ብቻ ከሆነ አይታችሁ ፍረዱ።

የ #ብልፅግና_ትግራይ አመራሮች ሆይ፣ ይህን እያያችሁ suicide ካልፈፀማችሁ፣ Shame on you! Haphtom Berhe

ለደብዳቤው እናመሰግናለን

#ለታሪክ_ይመዝገብ!

#ለመሆኑ_ይህ_ከፖለቲካ_ጋር_ምን_አገናኘው?"
SOURCE: AWRAMBATIMES: https://www.facebook.com/dawitawramba

video: 5000m World Record - Letesenbet Gidey - Last 600m ● HD ●Lakeshore
Member
Posts: 1078
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: WOW! በቅርቡ ጀግኖቹ የተጋዳላይ አትሌቶች የአለም ክብርወሰኖችን ሰባብረው ሁለት የወርቅ ሜዳለያዎችን ለኢትዮ ቢያስገኙም፣ ነፍጠኞቹ ትግራይን ከኢትዮ ስፖርቶች በሙሉ አግደዋል።

Post by Lakeshore » 22 Oct 2020, 05:02

I think your comment aiming in the wrong direction. As always TPLF cadres have a problem of seeing reality and they are living in their own fantacy world. When you are hiding killers , looters and criminals under your arm then you become an accomplice.
ወይንም አናንተ አንደምትሉት የደርግ ኢስፓ ንክኪ በማለት ሰላማዊውን ህዝብ ስታስሩ የኣይናች ሁ ቀለም ኣላማረንም አያላች ሁ ሰላማዊ ስዎችን ንብረት ስትዠርፉና ከሃገር ስታባርሩ ከበሮህን ስትደልቅና ስት ሽኰርከሩ ነበር። ያኔ ምነው ጭካኔያች ሁ ኣልታየህም ነበር።
As a society the tigree peoples should demonstrate that they do not suppot and condomen TPLF leaders and should publicly show to Ethiopians .becouse of few reasons.
First they have scared the psycholgy of other Ethiopian people by publiclly marching and arming them selves to fight the current government. that by itself is treason if we had a strong leader Tigree should be come to his Knees through relentless bombing.

Second , few tigreans profited from the loot and land grabing by displacing native dowellers. They deliberately sided with the current defacto so called leaders. They said down down Ethiopia in the international arean even they said Sudan is more closer than us ethiopian for Tigree.

So where is the injustice? Actually Ethiopia let them compet and paid their bill . Your complain is misgided it should be directed to the TPLF thugs. Theyare the couse of your miseary and it will continue like that until you smoke them out from your land. No ethiopian blood will speel to librate you from yourself. It is your duty to condomen the criminals and leave in peace with others.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24132
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: WOW! በቅርቡ ጀግኖቹ የተጋዳላይ አትሌቶች የአለም ክብርወሰኖችን ሰባብረው ሁለት የወርቅ ሜዳለያዎችን ለኢትዮ ቢያስገኙም፣ ነፍጠኞቹ ትግራይን ከኢትዮ ስፖርቶች በሙሉ አግደዋል።

Post by Ethoash » 22 Oct 2020, 07:15

Ato Lakeshore

Letesenbet Gidey ለአረብ ሐገር ወይም ለአንዱ ኢሮፕያን ሐገር መሮጥ ብትጀምር ምን አባህ ልት ሆን ነው። እንደው አማራ ሮጦም እግር ኩዋስ ተጫወቶ ወጤት አላመጣም እኔን ካማከርከኝ እግርኩዋስ ኢትዬዽያ መንግስት አንድ ሳንቲም ማወጣት የለበትም ላያተርፍ ነገር ። ያው ኦሮሞዎቹና ትግሬዎቹ ናቸው በስፖርት ያስተዋወቁን አማራ ምን ስርቶ ይብላ እንግዲህ ወሬ ከመደርድር በላይ።

የኛ አቶሌክሾር ምን አለን መስላቹሁ አማሮች መሽታ ቤት ሲገናኝዑ የሚዘፍኑትን አስታውስን እኮ እንደቁምነገር ። እነዚህ አመንዝራዎች ምን አባታቸው ነው መጠጥ ቤት የሚገቡት ቤታቸው ገብተው እንደመተኛት እና ለነገ ስራ ዝግጁ እንደመሆን ቀን ሌሊት መጠጣት ማመንዘር ። ደደብ ሕዝብ ደግሞ ድሀ ሆንን ይላል መጠጡን ለግቶ ለግቶ። ዘፈንህንና ግጥምህን ቀቅለህ ብላው እኛ የሚስራ ሰው ነው የምንፈልገው።

ትግሬዎቹ አራዳ ከሆኑ ለአንድ ሐብታም ሀገር ይሮጡና እርምህን ታወጣለህ ። ከዚህ በኋላ ኦሮሞዎቹም ገንዘብ ላለው ይሮጡና ኢትዬዽያ ወርቅ መዳሊያ በፍፁም ማግኘቷ ያከትማል። ለፍልፍ ይህንን ክፍት አፍህና ኦሮሞቹን ታነቃቸዋለህ። ደህና አርገህ ወጤት አምጪዎቹን ትግሬዎች አስቀይማቸው ከጎንህ ዋጋህን ታገኛለህ። አስር ግዜ እፍጥፍ ሀብታም ታረጋቸዋለህ ። አንዴ መውጣት ከጀመሩ ይጣፍጣቸውና ማንም ለኢትዬዽያ የሚሮጥ ይጥፋል ። አማራው ቦርጫም ነው ። አቅመ ቢስ ነው እግር ኩዋስ እንዳይጫውት ታድያ እንድ ሕንድ እንሆናለን። ወርቅ አልባ አገር ደና አርገህ ነካካቸው።

Lakeshore
Member
Posts: 1078
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: WOW! በቅርቡ ጀግኖቹ የተጋዳላይ አትሌቶች የአለም ክብርወሰኖችን ሰባብረው ሁለት የወርቅ ሜዳለያዎችን ለኢትዮ ቢያስገኙም፣ ነፍጠኞቹ ትግራይን ከኢትዮ ስፖርቶች በሙሉ አግደዋል።

Post by Lakeshore » 22 Oct 2020, 08:10

Your reply has no merit to the argument as expected from useless people.
Just to add “ beqomqta bet ande tat Bork new”
You are known for lies and falsifying history. In the past London marathon 1 from south and 3rd and 4th and 5th place are Amhara . Let alone the king Haile Gebreselasse, queen Meseret Defar, Adissu Abebe just to calll few. The problem Tigree started to watch sport in the past few years when their belly filled so they do not the history. We do not blame them for that " Stupidity has a certain charm but ignorance doesn't" frank Zappa

Even for women’s where Kenya won two the top they were pushed and fall and stil got the 5th and 6th place they would be the winners

But don’t take me wrong I am still happy letesebet win especially after her interview I aploud her she is not like you because she tested the Amhara way of life fee from back stabbing and sinsterism. The problem is that TPLF judges do not have crediblity that is why the result is null.

Selam/
Member
Posts: 4108
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Kichamam Woyane

Post by Selam/ » 24 Oct 2020, 02:15

Kichamam Woyane - The Heavenly are inherently expansive, open-minded and inclusive while the red-eyed and bonny TPLF thugs are born to be greedy, devisive, and cruel. You would sell your brother if you get a few bucks because you're a stateless, graceless and prideless Worada mfkr. The Heavenly will continue to praise Oromo, Tigrean, Gurage, and Somali heroes while your jealousy dandruff multiplies and mushrooms, shrinking you day after day. It's the DNA to blame. KIFU!

Ethoash wrote:
22 Oct 2020, 07:15