Page 1 of 1

ከዚህ በላይ እስር ቤት የትም አይገኝም አብይ በጥሩ ሁኔታ ያለኪሳራ በራሳቸው ወጪ ማሰሩ ሊደነቅ ይገባዋል!

Posted: 21 Oct 2020, 13:26
by Hameddibewoyane

Re: ከዚህ በላይ እስር ቤት የትም አይገኝም አብይ በጥሩ ሁኔታ ያለኪሳራ በራሳቸው ወጪ ማሰሩ ሊደነቅ ይገባዋል!

Posted: 21 Oct 2020, 13:55
by Abere
ነፍሳቸውን ይማር እና ፕሮፌሰር መስፍን ጨርሰውት አልፈዋል። ዐብይ አህመድ ተሳሳተ እንዴ ትንሽ ልጅ - ወያኔዎችን አንደኛቸው በሰሩት ቤትውስጥ አዲስ አበባ የቁም እስረኛ ማድረግ ነበረበት። አሁን ወያኔ ድሪቶ ውስጥ የገባ ቅማል ሁነዋል በየትም በየትም ብለው ሰው መብላታቸውን አያቆሙም። ዕለት በዕለት ደግሞ ከወያኔ የበለጠ የኮሎኔል ዐብይ አህመድ ስውር ማንነቱ አየተጋለጠ ነው። ስለዚህ TPLF is causing real damage to Abiy Ahmed. Abiy is now in the hearts of many as tribalist as TPLF, even for some worse than TPLF given the scale of devastation caused over the last 1 year. If Abiy desires to get buy in, he has to steer the country away from ethnic federation and stop playing joke about the next election. If Abiy holds election without any change, it is as illegitimate as TPLF's last election.

Re: ከዚህ በላይ እስር ቤት የትም አይገኝም አብይ በጥሩ ሁኔታ ያለኪሳራ በራሳቸው ወጪ ማሰሩ ሊደነቅ ይገባዋል!

Posted: 21 Oct 2020, 18:52
by Weyane.is.dead
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
21 Oct 2020, 13:26