Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4214
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አብይ አንድ የመጨረሻ መጫወቻ ካርድ ነው ያለችው - ሚዲያውን ማፈን! | እንኩዋን ወደ ዘመነ ሌባ አደረሰን !|ምናልባት ኤርትራ እንደገና የኢትዮጵያን እጅ የምትቀምስ ይመስለኛል::

Post by Abaymado » 18 Oct 2020, 05:22

ይህ ወርቃማው ግዜ ነው:: ልንጠቀምበት የሚገባው ግዜ ነው:: ማንም እየተነሳ የራሱን ፍላጎት ብቻ ለመጫን በሚያረገው ሩጫ አገሪቱ አሳር ላይ መውደቅ የለባትም::
እስር ቤቶች የጋላ ሌቦችን ለመቀበል አፋቸውን ከፍተው እየጠበቁ ነው:: እንዲህ ያለ ጉድ በታሪካችን በማየታችን እንደነቃለን::

ግራ የሚያጋባው ነገር ወያኔ ምን አረገ? ወያኔ እኮ ነገሮችን በመጨረሻው ሰዓቱ እያስተካከለ እንደነበር ነው የማውቀው :: አሁን በወያኔ ስም የሌለ ወንጀል ዘረፋ! ወያኔዎች የሚታሰሩበት ምስጢር ምንድነው?

አብይ ምርጫን አጭበርብሮ ስልጣን ላይ ካልወጣሁ ይል ይሆን? በአሁኑ ሰዓት ዓለም ኢትዮጵያን እያየ እና እየታዘበ ነ ው:: ግብፅ እንኩዋን መንግስት በአባይ ግድብ ላይ የሚያወጣውን ማስጠንቀቅያ: "ሆን ተብሎ አገሪቱ ውስጥ ያለውን ውጥረት ላማርገብ የታሰበ ነው" እያለች ነው::

አብይ እንደ ትላንቱ አማራን ማታለል ይችል ይሆን? የአብይ ተስፋው ማነው? አማራ አልተባበርም ካለ እኮ ነገሩ አበቃ! የደመቀ የሰሞኑ ሁኔታን ማንሳት በቂ ነው::

ትላንት አህያ እየነዳ ኩበት ከተማ ሲሸጥ የነበረ ሰው ዛሬ የከንትባነት ማአረግ አግኝቶ ዘራፊ ሆኗል::

ኤርትራ
ኢትዮጵያ እየገማች የመጣችው ከኤርትራ ትእዛዝ መቀበል ከጀመረች በህዋላ እና ኤርትራ ኢትዮጵያ ውስጥ መፈትፈት ከጀመረች በህዋላ ነው:: ታሪክ ራሱን ይደግማል እንዲባል ኤርትራ እና ኢትዮጵያ እንደገና ወደ ጦርነት ላለመግባታቸው ምንም ማረጋገጫ የለም:: ትላንትም የተሰዋው አማራ ነበር አሁንም አማራ ሊሰዋ? በቃ ሊባሉ አሁን ይገባል:: ኤርትራ ራሷን የቻለች አገር እስከሆነች ያለ ምክንያት አገር ውስጥ መግባት የለባትም:: ወይም አንደኛውኑ የኢትዮጵያ አካል ነኝ ብላ ታሳውቅ:: ከአንድ የሞተች አገር ጋር መተባበር መዘዙ ከባድ ነው:: አገሪቱን ትቦ ውስጥ መቀርቀር ነው::